Page 16 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 16
የወሩ ጉዳይ
የመተከል ዘግናኝ ጭፍጨፋ መቀጠል ተቋሙ እንዳስታወቀው በመተከል ዞን
እየደረሰ ባለው የዜጎች ጭፍጨፋ፣ የንብረት
(አድማሰ ሬዲዮ)
ውድመትና ከቤት መፈናቀል የክልሉ
በመተከል ዞን ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር መንግስትና የጸጥታ መዋቅር ድርጊቱን ያበረከተውን አበርክቶት በማሰብ ምስጋናና
207 መድረሱ ተገለጸ መከላከልና ማስቆም ለምን እንዳልቻሉ ስጦታ ለዶ/ር ሮዳስ ታደሰና ለዶክተር ጌትነት
ለመመርመርና ለማጥናት ሞክሯል። ፈለቀ እንዲሁም ለሌሎችም ተሳታፊዎች
ሰጥቷል።
ጉዳዩን የሚመረምር የጥናትና ቁጥጥር
ቡድን ወደ አካባቢው በመላክ ባደረገው ሚሊየኖች የኢትዮጵያ ሕፃናትን ያነቃቁ በለጋ
ጥናትም በዞኑ ማንዱራ፣ ዳንጉር፣ ጉባ፣ ዕድሜያቸው ሰፊ ዕውቀትን የተሸከሙ
ድባጤ፣ ቡለንና ወንበራ ወረዳዎች ማንነትን ምርጦች የአንድሮሜዳ ሕፃናት፦
መሰረት ያደረገ የጅምላ ጭፍጨፋ የተካሄደ
መሆኑን እንዳረጋገጠ አመልክቷል። ሕፃን ሮቤል በአምላክ
በተፈጸመው የወንጀል ድርጊት የክልሉ ሕፃን ዲሜጥሮስ ዘሪሁን
መንግስት አስተዳደር አካላት፣ የፓርቲ
አመራሮችና የጸጥታ መዋቅር አካላት ሕፃን ዳግማዊ ዳዊት
እንደተሳተፉም ጠቁሟል።
ሕፃን ቅዱስ ዕንቆ ባሕርይ
ስለተሰጣችኋቸው ዕውቅና ከፍተኛ ምስጋና
ኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አቅርበዋል።
ኢንስቲትዩትን የዕውቅና ሰርተፊኬት ሰጠ
በዚህ አጋጣሚ ለሀገራችን የምናበረክተው በጎ
በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ (አድማሰ ሬዲዮ) ነገራትን በበለጠ እንቀጥላለን። አንድሮሜዳ
ታኅሳስ 13/2013 ዓ.ም ንጋት ላይ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ከገና በዓል በኋላ
በታጣቂዎች በተጸፈመ ጥቃት የተገደሉ ባለፈው ዓመት ታኅሣሥ 10 ETRSS- 1 በባላገሩ ቴሌቪዥን እንደሚቀጥል ስናበሥር
ሰዎች ቁጥር 207 መሆኑን የወረዳው የሚል መጠሪያ ያላት ሪሞት ሴንሲንግ ደስታ እየተሰማን እጅግ ድንቅ ዕውቀቶችን
ኮሙኑኬሽን ለቢቢሲ ገለፀ። የኢትዮጵያ ሳተላይት ከቻይና መምጠቋ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ይዘን እንቀርባለን
ይታወቃል። በቅርቡ ኢትዮጵያ የሚኖራት በማለት መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
በጥቃት ፈጻሚዎቹ በሰዓት ውስጥ ሁለተኛ ሳተላይት አስመልክቶ በተደረገው ገልጸዋል፡፡
በተፈጸመው ጭፍጨፋ በቀበሌው ውስጥ ታላቅ መርሐ ግብር ላይ Ethiopia Space
ነዋሪ ከሆኑት ሰዎች መካከል 207ቱ በጥቃቱ Science and Technology institute “ሊትል ኢትዮጵያ”
መገደላቸውንና 171ዱ ሥርዓተ ቀብራቸው የአንድሮሜዳ ፕሮግራም በስፔስ ሳይንስ ላይ ስያሜ ህጋዊ አውቅና አገኘ
ሐሙስ ታህሳስ 15/2013 መፈፀሙን (EBC)
የቡለን ወረዳ ኮሙኑኬሽን፣ ባህል፣ ቱሪዝምና
ስፖርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ካሳሁን
አዲሱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ የሕዝብ እንባ ጠባቂም
በመተከል ዞን ማንነትን መሰረት ያደረገ
የጅምላ ጭፍጨፋ መካሄዱን እንዳረጋገጠ
ገልጿል፡፡
ወደ ገጽ 87 ዞሯል
16 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013