Page 18 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 18
ከፀሐፍያን አምባ
(በአብይ ተስፋዬ)
ድሮ ነው፡፡ ከእለታት አንድ ዕለት፣ ቁርስ እንኳ ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላ አባቴ ጋሽ ጳውሎስን ተቀመጥኩ፡፡ በግማሽ ልብ ሆኜ፣ ወደ ቤት ውስጥ
በየቤታችን ተቆርሶ ሳይበላ በፊት፡፡ በማለዳ ጀምሮ ይጠይቀዋል ‹‹ምን የረባ ነገር አለ ብለህ ነው፣ እነዚህ እያጮለኩም ቢሆን መቀመጥ ግድ ነው፡፡
ሰፈሩን በጫጫታ አውከነዋል፡፡ ከተለመደው የሰፈር አሸባሪዎችን የምታጠናው ጳውሎስ››
የየሳምንት ጨዋታችን በጣም የረዘመ ማለዳ፡፡ የዕጣንና ቅመም ያለው ሻይ ጠረን ያውደኛል፡፡ ትንሷ
ምክንያቱ ደግሞ ናሆም አዲስ ኳስ ተገዝቶለት ‹‹ይገርምዎታል፡፡ እነዚህን ልጆች ሳይ አንድ ነገር ትዝ ሆዴ በርኃብ ታጉረመርማለች፡፡ ለካ በራዲዮው
ስለነበር ነው፡፡ ያን ዕለት በጧት ተነስቼ ከቤቴ ይለኛል፤ ጨዋታቸውን ደጋግሜ እያየሁ ብዙ ነገር ውስጥ የሚያወራው ጋሽ ጳውሎስ ነበር፡፡ አስገምጋሚ
ለመውጣትና በአዲሷ ኳስ ለመጫወት አልነጋ ብሎኝ አስባለሁ፡፡ የዛሬ ጨዋታቸው ደግሞ ለየት ይላል፣ ድምፁ የማለዳውን አየር ሞልቶታል፡፡ የእሁድ ማለዳ
ነበር ያደርኩት፡፡ ብዙዎቹ የሰፈር ማቲዎች ተመሳሳይ ለሚቀጥለው ሳምንት ፕሮግራሜ የሚሆን ሀሳብ ነበር ዝግጅቱን እያቀረበ ነበር፡፡
ረዥም ለሊት አሳልፈን በለሊት ናሆምን ከቤቱ ያገኘሁት›› እንዲህ ሲል ሰማሁት…‹‹… በዚያ ማለዳ የሰፈሬን
ቀሰቀስነው፡፡ እናም ይኸው ከንጋት ጀምሮ የናሆምን ‹‹…ሃሃሃሃ …. ደግሞ ብለህ ብለህ የነሱን ጨዋታ ህፃናት ጨዋታ ስመለከት የታሰበኝ የወቅቱ ፖለቲካና
ኳስ እያነጠርን ሰፈሩን በጫጫታ ሞላነው፡፡ በራዲዮ ልታሰማን ነው! አንተ ሰው የማታደርገው ነገር አመራሮች ናቸው፡፡ ህጻናቱ ሁሉ ያለምንም መለያ
የለም መቼም፡፡ በል በል ራዲዮናውን የልጆች ጨዋታ የሚጫወቱ ቢሆንም ሁሉም ልጅ የሚያቀብለው
***ናሆም… ከአብዛኞቻችን በዕድሜ ባይበልጥም፣
በአካል ግዝፈት ግን ከሁላችንም እጅጉን ይልቃል፡፡ ታደርግና የመንግስት ሰዎች እንዳይቃወሙህ›› ለራሱ የቡድን ጓደኛ መሆኑ ገርሞኝ አስተውላቸው
ሌላ ጊዜ ቢሆን ማንም በቡድኑ አያስገባውም ‹‹ግዴለም፡፡ ይጠብቁ ብቻ፡፡ ምን አይነት ፕሮግራም ነበር፡፡ እንዴት አይሳሳቱም፣ እንዴት ነው የሚተያዩት
ነበር፤ዛሬ ግን የኳሱ ባለመብት ስለሆነ በፈለገው እንደማዘጋጅ አሳይዎታለሁ፡፡ ግሩም ሀሳብ ነው እያልኩ እንዳስብም አድርገውኛል፡፡የወቅቱ ፖለቲካና
ቡድን ገብቶ ይጫወታል፡፡ ሲደክመው ደግሞ ያገኘሁት...›› ስልጣን ትክክለኛ መገለጫ ማለት ይህ ነው፡፡ አያችሁ
ድቡልቡል ሰውነቱን ከጎላችን አጠገብ ካለው ፖለቲካው ውስጥ ስልጣን ላይ የሚጫወቱ ሰዎችም
ለምለም ሳር ላይ ያሳርፍና ላቡን እያንዠቀዠቀ ጋሽ ጳውሎስ እኛ ሰፈር የሚኖር የመንግስት ተቀጣሪ የራሳቸውን ቡድን ሰው ለይተው የሚቀባበሉበት
ይጋደማል፡፡ጨዋታው በተለያዩ ሶስት ቡድኖች ጋዜጠኛ ነው፡፡ በተለይ ቅዳሜ ከሰዓትና እሁድ ጠዋት የማይታይ መለያ አላቸው። ሳይነጋገሩ የሚግባቡበትና
መካከል በየተራ የሚደረግ ግጥሚያ ነው፡፡ አብዛኞቹ በራዲዮ ጣቢያው በሚቀርበው ዝግጅት ላይ ለወጣቶች ሳይተያዩ የሚቀባበሉበት ደመ ነብስ አላቸው፡፡
ህጻናት በባዶ እግራቸውና በጎማ ጫማ ናቸው፡፡ የሚሆኑ ዝግጅቶችን ነበር አሰናድቶ የሚያቀርበው፡፡ ለዚህም ነው እኛ በቀላሉ ለይተን የማናውቃቸው፡፡
ጥፍራቸው የተነቀለና የደረቁ ቁስሎች በጣቶቻቸው እናም እንደተለመደው በዚህ የክረምት ማለዳ ከዳኞቹ እነርሱ ግን ይተዋወቃሉ …››
ጫፍ የሚታይ የምንዱባን ሰፈር ምንዱባን ውሪዎች ልጆች ውጪ ቁጭ ብሎ የሚያስተውለን እሱ ብቻ ‹‹ወይ ጉድ! ወይ ግሩም ይሔ ጳውሎስ የሚባል ሰውዬ
ነበርን። ምንም አይነት መለያ የለበሰ ልጅ ወይም ነበር፡፡ እናም በጥሞና የሚያጠናን ስራውን እያሰበ ቀላል አይደለም፤ ተንኮለኛ ነው ፡፡ ጌታመሳይ አዳምጥ
ቡድን የለም። በየቡድኑ ስድስት ስድስት አባላት ያሉ ኖሯል፡፡ የሚለውን…›› ይላል አባቴ ጮክ ብሎ፣ ፈገግታው
ሲሆን፣ እያንዳንዱ ጨዋታ ሲያልቅ ተረኛውና ዳኛ ከፊቱ ሳይጠፋ እያስተዋለኝ፡፡ እኔም ጋሽ ጳውሎስ ምን
ሆኖ የቆየው ቡድን ይገባል፡፡ ***በሚቀጥለው እሁድ ማለዳ በለሊት ተነስቼ፣ ጎረቤቴ
ከሚገኘው የካቶሊክ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን እንደሚል ባይገባኝም እንደታዘዝኩት አዳምጣለሁ፡፡
***በጠዋቱ፣ መሃል አናት ከሚቀደው ከዚህ የማለዳ መዝሙር ሳጠና ቆይቼ (ያው የሌላ ሃይማኖት ተከታይ ጋሽ ጳውሎስ ቀጥሏል … ‹‹…የኳሱ ባለቤት በአካል
ጸሃይ ሙቀት የተነሳ ወዲያና ወዲህ የሚል ሰው ብሆንም! ትንሽ ሆኜ መዝሙር የምለማመደው እዚያ ከሌሎቹ ህጻናት ግዙፍ ቢሆንም ጨዋታው ላይ ግን
ብዙም አይታይም፡፡ ጭር ካሉት የሰፈራችን ጎዳናዎች ነበር፣ ወላጆቼም ምንም አይሉም፡፡ አንዳንድ ቀን ብቻ ደካማ ስለሆነ በዚያ ሰፈር ብዙ ግዜ ስመላለስ
ላይ ህፃናት ሲሯሯጡ ይታያሉ፡፡ ህጻናት ብቻ አያቴ … ‹ምፅ! አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ!› እንደማያስገቡት ነበር የማስተውለው፡፡ ያን ዕለት ግን
በሚሯሯጡበት በዚህ ሰዓት ብቻ ሳይሆን ትለኛለች፡፡ የቄስ ትምህርቴን ትቼ እዚህ ስዘምር የራሱን ኳስ የያዘ በመሆኑ በሁሉም ጨዋታዎች ላይ
ሁልጊዜ ከመንደሩ መሃል የምናደርገውን ጨዋታ ስለምውል መሰለኝ፡፡) የዚያን ዕለት ማለዳ ስመጣ አባቴ ያለከልካይ ተሳታፊ ነበር …››…
በጽሞና የሚከታተልና የሚያስተውል ጋሼ ጳውሎስ በረንዳ ላይ ተቀምጦ ፊሊፕስ ራዲዮዎውን በግራ እጁ
ብቻ ነው። ከፍ አድርጎ ትከሻው ላይ አንጠልጥሎ፣ የማለዳ ‹‹ጌታ መሳይ፤ ይህ የሚለው ልጅ ማነው?…››
ፕሮግራም ያዳምጣል፡፡ የሬዲዮው ድምፅ ገና የአጥሩን
አንዳንዴ ከዳር ይቆምና… ‹‹አንተ አቀብለው እንጂ በር ከፍቼ ሳልገባ፣ ከውጪ ጀምሮ የሚሰማ ቢሆንም ‹‹… ናሆምን ነው አባባ …›
ደካማ! …. ያዘው … ተከተለው! … አንተ የዕጣን … አባቴ ግን ትከሻው ላይ ወደ ጆሮው አስጠግቶ ለምን
ፊኛ ደክሞሃል አረፍ በል … ›› እያለ እንደ አሰልጣኝ እንደሚይዘው አይገባኝም፤ የጆሮውን ጤነኛ መሆን ግን ›‹‹… የዘውዴን ልጅ ነው’ንዴ፡፡ እርሱስ እውነቱን
ሲጮህ ያረፍዳል፡፡ እናም ያን ዕለት ማለዳ ተክዞ አውቃለሁ፡፡የአጥሩን በር ዘልቄ ስገባ በረንዳው ላይ ነው! … ወይ ጉድ! በየራዲዎናው እንዲህ መቀለጃ
ተቀምጦ ነገሩን እያመሰጠረ፣ ያለ ጩኸት አጠገቡ በሚገኘው ዱካ ላይ እንድቀመጥ በምልክት ያድርገን እንጂ ይህ ዚቀኛ ሰውዬ…›› ይላል አባቴ
እያስተዋለን እያለ አባቴ ሲያልፍ አገኘው፡፡ አሳየኝ፡፡ የራበኝ ቢሆንም ብስጭትጭት ብዬ ነጠላዬን እየሳቀ…
ከአንገቴ ላይ አውርጄ ክንዴ ላይ እየጠቀለልኩ
ወደ ገጽ 62 ዞሯል
18 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013