Page 46 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 46
ከገጽ 84 የዞረ
ሮሚዮና ዡሌት፣ ባለካባ እና ባለዳባ፣ ጠልፎ በኪ ‹‹ሽልማቱ›› በሚል ርዕስ ያሳተሙትና በቀዳማዊ ዓ.ም በጄነራል ሂውማነቲስ የመጀመሪያ ዲግሪን፣
ሴ ይጠቀሳሉ፡፡ ኃይለ ሥላሴ ሽልማት ድርጅት ኃላፊ፣ እንዲሁም በ1953 ዓ.ም. ደግሞ በኖርዝ
በኢትዮጵያ ሬዲዮ ‹‹በኪነ ጥበባት ጉዞ›› እና በኢ ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ በቴአትር ትምህርት ቤት
ትዮጵያ ቴሌቪዥን ‹‹ኅብረ ትርዒት›› የተሰኙ ፕሮ ዕንቁ ተሸላሚዎች እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት በሁለተኛ ዲግሪ ተመርቀዋል።
ግራሞችም ላይ ሲሠሩ በቅርብ ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ፣ የረቂቅ ሥዕል
ዓመታትም በናሁ ቴሌቪዥን ያቀርቡት ፋና ወጊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ፣ የሽልማት ድርጅቱ ባደረባቸው ሕመም ምከንያት ታኅሣሥ 7 ቀን
የነበረ ‹‹ሥነ ስኬት›› የተሰኘ መሰናዶም ዋና ዳይሬክተር በነበሩት የታሪክ ሊቅ ብርሃኑ አበበ 2 0 1 3 ዓ.ም. አርፈው ሥርዓተ
ነበራቸው፡፡ ቀብራቸውበማግሥቱበመንበረ ጸባዖት ቅድስት
(ዶ/ር) ላይና በሌሎችም በተፈጥሮአቸው/ ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።
በድርሰቱ ጎራ ተውኔትንና ግጥምን፣ አጭርና
ገጽታቸው ላይ የተሳለቁበት ‹‹ልቦለድ›› በወቅቱ
ረዥም ልቦለዶችን፣ እንዲሁም ትርጉሞችን ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሠሠ የሦስት ወንዶ
ከማወዛገብ ባለፈ ክፉኛ አስተችቷቸው ነበር፡፡ ችና የሁለት ሴቶች ልጆች አባት የነበሩ ሲሆን፣ አ
ያማከሉ አሥራ ሦስት መጻሕፍትን ያሳተሙት ኪነ
ሥር የልጅ ልጆችንም አይተዋል።
ጠቢቡ ተስፋዬ፣ 84ኛ ዓመት ልደታቸውን በቀድሞው ሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት ጎሮ
መስከረም 17 ቀን 2013 ዓ.ም. ባከበሩት ዕለት ጉቱ በሚባል አካባቢ ከአባታቸው ከአቶ ገሠሠ ኪነ ጠቢቡ ከድርሰት ትሩፋቶቻቸው ባንዱ
ስለራሳቸው እንዲህ ብለው ነበር፡፡
ቆለጭ እና ከእናታቸው ወሮ በለጥሻቸው ያየህይ
‹ ‹ መደበሪያ›› የተሰኘውን የመጨረሻው ራድ መስከረም 17 ቀን 1929 ዓ.ም. ነው
በጓዳ
ልቦለዳቸው አስመርቀዋል፡፡ የተወለዱት ኪነ ጠቢቡ ተስፋዬ፣ የመጀመሪያና ‹‹የሰማይ ጨረቃ ... ብቅ በይ ላራዳ
አራዳ
ተስፋዬን
ብትሺው
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በተፈሪ መኮንን
ከንቱ ነው አትልፊ! አንቺ ድንቡል ቦቃ
ትምህርት ቤት ካጠናቀቁ
ከመጽሐፎቻቸው መካከል በ2002 ዓ.ም. በኋላ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ1951 ማ'ፊሽ የሱ ነገር ... ኦሮማይ...ኦሮማይ
ተከተተ በቃ!››
46 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013