Page 48 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 48

አንድ ለመንገድ














                                በእውቀቱ ስዩም

                                              በስልጣን ላይ የነበሩ ሁሉ አዋጁን ሰምተው             " ሰባ ሁለት ሰአት ሰጠናችሁ፤ሰባ ሁለት
        መስከረም 2፤ 1967-
                                              አንድ  ዳንግሌ  በግ  ተሰልፈው  በመሄድ            መ ረ ቅ ን ላ ች ሁ ”    የ ሚ ል   ሃ ያ ል
        ከስድስት የማያንሱ አፍላ መኮንንኖች ወደ
                                              ገበሩ፤  ከኒህ  መካከል  አንዱ  በጠቅላይ           ተነስቶባቸዋል ! ያኔ ሃይለስላሴን ሲወድቁ
        ቤተመንግስት  ዘው  ብለው  ገቡ!  ከጥቂት
                                              ምኒስትር  መአረግ  የቆየው  ሻምበል               ጠብቆ በዘለፋ ያጠናገረ፤ በፍቅረስላሴ ላይ
        ደቂቆች  በሁዋላ  አዛውንቱን  ንጉሰነገስት
                                              ፍቅረስላሴ  ወግደረስ  ነበር፤  በቀጥታ  ወደ         የስድብ  ናዳ  ያወረደ  ሰፊ  ህዝብ  በተረኛ
        ቀዳማዊ  ሃይለስላሴን  በቤተመንግስት
                                              መከላከያ  ምኒስተር  ነዳ፤  እዛ  ሲደርስ           ወዳቂዎች  ውርደት  ይጨፍራል፤  የልግጫ
        ቢሮአቸው  አፈፍ  አስነስተው  አንዲት
                                              የግቢው  በር  አሜት  በጠማው  ህዝብ              ሜም ይሰራል!
        ውራጅ  ቮልስ  ዋገን  ውስጥ  ቀረቀሯቸው::
                                              ተከቧል”  አንዳንዶች  ከንፈራቸውን

        ከኒህ  አፈናቃይ  ወጣት  መኮንኖች  አንዱ                                                 በፈረቃ  መከባበር  እያቃተን  በፈረቃ
                                              በአዘኔታ  ሲመጡ  አንዳንዶች  የስድብ  ናዳ
        መቶ አለቃ ፍቅረስላሴ ወግደረስ ይባላል ፤                                                  እንዋረዳለን!  ስልጣን  ላይ  የሚወጣ  ሁሉ
                                              ያወርዱብኝ  ጀመር  “  ይላል፤  ከአመታት
                                                                                    ዳፍንታም  ነው፤  ጉልበት  አላፊ  ጠፊ  ፤
        በጊዜው  የነበረውን  ስሜቱን  ካመታት
                                              በፊት፤  አረጋዊው  ንጉስ  ፤እንደ  ጃንጥላ
        በሁዋላ  አስታውሶ  ሲፅፍ  “  ለብዙ                                                    ድልም  ያንድ  ሰሞን  መሆኑን  ማየት
                                              ታጥፈው፤ በቮልስ ተጠርዘው “ ሌባ ! ሌባ!
        አመታት  ስጠብቀው  የቆየሁት  ምኞቴ                                                     አይችልም!
                                              “  የሚል  ርግማን  ሲይስተናግዱ  ታዝቦ
        ሲፈፀም በማየቴ ደስ አለኝ “ ይላል ፤
                                              የተደሰተው  ሰውየ  ዛሬ  ደግሞ  በተራው            ጣይቱ  ብጡል  ከስልጣን  ስትወርድ


        -ከአስራ ስድስት አመታት በሁዋላ -                ከውርደት ጋር ተጋፈጠ !                       ያንጎራጎረቺው  ግጥም  የሁሉም  የቀድሞ
                                                                                    ሃያላን ድምፅ የሚወክል ይመስለኛል፤
        “  የሰሜኑ  ኮከብ  “  ብሎ  ራሱን              የጊዜው ሃይለኞች ፤ እንኩዋን ደህና መጣህ

        የሚያንቆለጳጱሰው  የኢሀአዴግ  ጦር                ብለው ተቀብለው፤ ለመጭው ለሃያ አመት               “እምቢልታ ማስነፋት ነበር አመላችን

        አዲሳባን  ተቆጣጠረ፤  በጥቂት  ቀናት              ወደሚማቅቅበት  እስር  ቤት  ወረወሩት!             ነጋሪት ማስመታት ነበር አመላችን

        ውስጥ በሬድዮ “ የመንግስት ባለልጣናት              በተራቸው  በመፍለጥ  በመቁረጥ  በማፈን

        በአርባ  ስምንት  ሰአት  ውስጥ  እጃችሁን           እና  በመዝፈን  ላይ  ተሰማሩ!  ዛሬ  እኒያ         ሰው መሆን አይቀርም ደረሰ ተራችን “

        እንድትሰጡ”  እሚል  አዋጅ  አስነገረ፤             ሃያላን  በተራቸው  ክንዳቸው  ልሟል::
                                              ጉልበታቸው ደክሟል፡፡




        48                                                                                     “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥር  2013
   43   44   45   46   47   48   49   50   51   52   53