Page 43 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 43
የመተሳሰቢያና የትብብር ማሳያ ወቅት መሆን ሲገባው ሥራውን
በርቀት የሚሠራውን የቢሮ ሠራተኛ እየተጫኑት እሮሮ የማያሰማ
የለም፤፤ በነገራችን ላይ ይህን ሃሳብ በተመለከተ “የኢትዮጵያውያን
ልጆች አስተዳደግ ችግር በአሜሪካ” በሚል ርዕስ በ2004 ዓ.ም
ታትሞ በወጣው በገጽ 100-1001 የበለጠ ተብራርቷል፡፡
ከመኖሪያ ቤት እየሠሩ ክፍያ ማግኘት በእርግጥ ልጆችን
ለመንከባከብና በቤት ውስጥ ልብስ ተዝናንቶ መሥራት አመቺ
ሁኔታ መሆኑ ባያጠያይቅም ቢሮና መኖሪያ ቤት አለየም፡፡ይሁን
እንጂ ሠራተኛው የተጠበቀውን ያህል ያለማስደሰቱም ከቢሮ
ሠራተኞች እሮሮ የማሰማቱ ነገር ተባርክቶ፤ ከሰው ጋር እየተነጋገሩ
መሥራት ረሱን የቻለ የአዕምሮ እርካታ እንደሚሰጥ አሁን
ተገልለው በሚሠሩ ጊዜ ሠራተኞች ስለተገነዘቡት ቢሮ ተከፍቶ
የሚመለሱበትን ቀን ናፍቋቸዋል፡፡ በእርጥም እንደተባለው በቢሮ
ውስጥ ተመድቦ መስራት ጥቅሙ ከሰው ጋር የመገናኛና ሃሳብ
ማካፈያ ዘዴ፤ወዳጅ ማፍሪያ፤ፌዝ የበዛው፤ጭንቀት ቀናሽ የአሠራር
ሂደት ስለነበር አድሜ ቀጥልና የአዳዲስ ሃሳብ መፍለቂያ ሆኖ
ይታይ ነበር፤፤
አሰሪዎች እንደሚሉት በተለይ ት/ቤት ተዘግቶ ልጆች በወላጆች
እየተረዱ በመኖሪያ ቤታቸው ሆነው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ
ከታወጀ ወዲህ ወላጆች ልጆች ጠባቂና ረዳት አስተማሪ
በመሆናቸው የሥራና የኑሮ ኃላፊነት ተጨምሮባቸው ትኩረት
ነስቷቸዋል፡፡በዚህ ምክንያት ሠራተኛው የሥራ ሰዓቱን ሙሉ
Continued from page 32 በሙሉ በአግባቡ ሊጠቀምበት አላስቻለውም ብሎም ለግል ጉዳይ
ማከናወኛ እያዋሉት ተመድቦ የተሰጣቸውን ስራ በወቅቱ
ክፍያ ከማገልገል ከአሰሪዎች ንዝንዝ ለመራቅ ቢሮ ሄዶ በዝቅተኛ ለማያከናውን ተስኗቸዋል፡የሥራ መጓተትም ይታያል፣፣ ተወዘፈ
ክፍያ መሥራቱ ይመረጣል የሚሉ ሠራተኞችም አሉ፤፤ የተባለውን ስራ ለማከናው አልፎ አልፎ በሠራተኛው ሰዓት
እንዲከናወን ቢደረግም እንኳ ሥራው በወቅቱ ያለመጠናቀቁ
የአሠሪዎች መነጫነጭ በዕውን ሠራተኛው ሰንፎ ሳይሆን መንስሄው አሰሪዎችን እንዳሳሰበ ይንጸባረቃል፡፡
የምርት ዕቃ አቅራቢ፤ ተቀባይና የገበያው መውደቅ አሰሪዎች
የተለሙትን የትርፍ እድገት ግብ ሊመቱ ስላላስቻላቸው የአሰሪዎች ለዚህ ችግር መከሰት ወላጆች ለሥራቸው ሰንፈው ሳይሆን
ባህሪ እየተለወጠ መምጣቱና የሥራ ብዛት መጨመሩ የነበረው ሠራተኛው ለጥቂት ጊዜ ከሥራቸው ሲለዩ ወላጆች ለሥራ
መልካም የአሠሪና-ሠራተኛ ግንኙነት ሻከሯል፣፣ሠራተኛው የሚጠቀሙበትን ኮምፕይተር ልጆቻቸው ሲነካኩባቸው እሱን
ከመኖሪያ ቤቱ ሆኖ ቢሰራ ምራታማ ያደርጋቸዋል የሚል እመነት ለማስተካከል ጊዜ መውሰዱ ነው ለሥራችን እንቅፋት የፈጠረብን
ድርጅቶች ነበራቸው፡፡ነገር ግን ድርጅቶች እንዳሰቡት ባለመስመሩ ይላሉ፤፤ወረርሽኝ በሽታ መጥቷል ከተባለ ወዲህና በወላጆች የቅርብ
በአፀፋው ሠራተኛው በመኖሪያ ቤቱ ሆኖ ሲሰራ ህመም ቢሰማውና ክትትል የልጆቻቸውን ትምህርት እንዲከታተሉ ከተደረጉ ወዲህ
ወድቆ ጉዳት ቢደርስበት ምክንያቱ በውል ስለማይታወቅ በአሰሪዎች ልጆች ትምህርታቸውን ከአስተማሪዎቻቸው የሚሰጣቸውን
በኩል የሚገኘውን የመድኅን ዋስትና ሊጠቀሙ አይገባም በማለት ትምህርት የመቅሰም ያህል ትኩረት ያለመስጠታቸውና
የጎደለ ማሟያ አድረገው ለመወሰድ አሠሪዎች የማይፈነቅሉት ያለመከታተል ድክመት የማሳየታቸው አዝማሚያ ብዙ ወላጆችን
ድንጋይ የለም እያሉ ሠራተኞች ይጠረጥራሉ፡፡ ክፉኛ ማሳሰቡ የአደባባይ ምስጢር ሆኗል፤፤
በመሆኑም የትምህርት ቤቶች መዘጋት ቅሬታ መብዛቱ መንግሥትን
ያን ጊዜ አልፎ የነበረው ከቤት የመሥራት የሥራ ምደባ ድርጅቶች በማሳሳቡ በወላጆች ግፊት ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ ግፊት
ለማጠናከር ዳር ዳር ሲሉ የአሰሪና የሠራተኛ ግንኙነት ችግሮች ስላያደረጉ መንግሥት ት/ቤቶችን ለመክፈት በመዘጋጀት ላይ
እንደነበሩ ችግሩ የደረሰባቸው ሰዎች ሲናገሩ ያዳመጣቸው ሰው መሆኑ በየቀኑ የሚሰማው ዜና ሆኖ ወላጆችንና ተማሪዎችን
አልነበረም፡፡ከመኖሪያ ቤት ሆኖ የመሥራት አለቃ አልባ የሥራ አስደስቶ በመጠባበቅ ላይ ሳሉ፡አሁን በሽታው አገርሽበት ሲባል
ዘርፍ ይመኝ የነበረውም በሥራ ብዛት ቢሮ መሥራቱን ደግሞ የልጆች ትምህርትና፡ የሥራ ጉዳይ ወላጆችን መልሶ ጭንቀት
አስመርጧቸዋል፡፡ስለዚህ አሰሪ ድርጅቶች በተለይ በአሁኑ ወቅት ላይ ጥሏቸዋል፤፤ ይቀጥላል►
DINQ MEGAZINE JANUARY 2021 STAY SAFE 43