Page 52 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 52
ጆኒ በሪሁ በታዛ መጽሔት እንዳቀረበው
ታላቁ የቻይና ፈላስፋ እና መምህር ትዙ ሉ የኮንፊሽየስን መልሶች በሰማ
ኮንፊሽየስ፤ በተራራ ተቀምጦ ድንኳን ጊዜ፤ ከድንኳኑ ርቆ በመሄድ፤ የነብሩን
ዘርግቶ እያስተማረ በነበረበት አንድ ቀን፤ ጭራ ከኪሱ በማውጣት ወረወረው፡፡
ደቀመዝሙሩን ትዙ ሉን ውሃ
በንዴት ውስጥ ሆኖም፦
እንዲያመጣለት አዘዘው፡፡
“መምህሬ ከወንዝ አጠገብ ነብር እንዳለ
ትዙ ሉም ውሃ ሊያመጣ ወደ ወንዝ
እያወቀ የላከኝ፤ በነብር ተበልቼ እንድሞት
ሲወርድ ነብር ያጋጥመውና፤ ነብሩን
እና እንድገደል ስለሚፈልግ ነው” አለና፤
በጭራው ይዞ ይገድለዋል፡፡ በሰራው
ኮንፊሽየስን ለመግደል በኪሱ ድንጋይ ይዞ
ጀብድም ኩራት ስለተሰማው፤ የነብሩን
ሄደ፡፡ ትዙ ሉ የኮንፊሽየስን መልስ በሰማ ጊዜ፤
ጅራት ቆርጦ በኪሱ ከትቶ፤ አምጣ
አሁንም እንደቅድሙ ከድንኳኑ ርቆ
የተባለውን ውሃም ቀድቶ፤ ወደ ኮንፊሽየስ
ኮንፊሽየስ ጋር በደረሰም ጊዜ፤ በድጋሚ በመሄድ፤ መምህሩን ሊገድልበት የነበረውን
ድንኳን ይመለሳል፡፡
እንዲህ ሲል ጠየቀ፦ ድንጋይ ወረወረው፡፡
ኮንፊሽየስንም እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል፦
“አንድ ታላቅ ሰው፤ ሰው ሊገድል ትዙ ሉም ከዛ ጊዜ በኋላ፤ የኮንፊሽየስን
የሚችለው እንዴት ነው?” የእውነት ታላቅ ሰው መሆን፤ አምኖ
“አንድ ታላቅ ሰው፤ እንዴት አድርጎ ነብርን
ተቀበለ፡፡ መምህሩን የሚያከብር ተማሪም
ይገድለዋል?”
“ታላቅ ሰው ሊገድል የሚችለው ሆነ፡፡
የሚፅፍበትን ብዕር ተጠቅሞ ነው”
ኮንፊሽየስም “አንድ ታላቅ ሰው፤ ነብር
አንድ ታላቅ ሰው፤ በነብር የተመሰለውን
የሚገድለው ጭንቅላቱን ይዞ ነው”
“አንድ ተራ ሰው፤ ሰው ሊገድል የሚችለው የሱ በሃሳብ ተቃራኒ የሆነ ጠላት፤
እንዴት ነው ?” በጭንቅላቱ ይዞ (በሃሳብ በልጦት)
“ተራ ሰውስ?”
ያሸንፈዋል፡፡ ተራ ሰው ግን፤ በነብር
“ተራ ሰው፤ ሰውን ሊገድል የሚችለው፤
“አንድ ተራ ሰው፤ ነብር የሚገድለው የተመሰለውን የሱ ተቃራኒ የሆነ ጠላት፤
ምላሱን ተጠቅሞ ነው”
ጆሮውን ይዞ ነው” በጆሮው ይዞ (በጣፋጭ ቃላት ደልሎ)
ያሸንፈዋል፡፡ የማይረባ ከንቱ ሰው ደግሞ፤
“የማይረባ ከንቱ ሰውስ እንዴት አድርጎ
“የማይረባ ከንቱ ሰውስ ?” በነብር የተመሰለውን የሱ ተቃራኒ የሆነ
ሰው ሊገድል ይችላል?”
ጠላት፤ በጭራው በመያዝ (ከጀርባው ሆኖ
“የማይረባ ከንቱ ሰው ነብርን የሚገድለው
“የማይረባ ሰው ከሆነ ሰውን ሊገድል በሐሜት እና ስሙን በማጥፋት)
ጭራውን ይዞ ነው”
የሚችለው ድንከጋይ በመጠቀም ነው” ያሸንፈዋል፡፡
52 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013