Page 56 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 56
ባሕል
ምንጭ፡ አዲስ አድማስ
አለማየሁ አንበሴ መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን እንደጠየቃቸው
የ ክርስቶስ ከነበረው የብሉይ ዘመን የተሸጋገረ ነው፡፡ ሲያከብሩ፣ ወንዝ ዳር ሄደው ዳስ ጥለው፣ ያልቦካ ነገር
ገና በዓል አከባበር በሌላው ዓለምና በኛ
ሌሎች የዓለም ሀገራት ግን ከባዕድ አምልኮ ወደ
በኢትዮጵያ
ማለት ቂጣ እየበሉ ነው፡፡ የእኛም የጥምቀት በአል
አያውቋቸውም፡፡ እነሱ ከባዕድ እምነቱ ወደ
ወደ አከባበሩ ስንመጣ ጣኦትና ሃይማኖት ክርስትና ክርስትና የመጡ በመሆናቸው፣ እነዚህን ባህል አከባበር ይሄ አሻራ አለበት፡፡ በተመሳሳይ ፈረንጆቹም
አሻራ
ጣኦት
የነበረው
ያመልኩት
ቀድሞ
ከእየሩሳሌም ተነስቶ ወደ አራቱ የዓለም ማዕዘናት ክርስትናው ያሸጋገራቸው ባህሎች ናቸው ያሉት፡፡ ይታይባቸዋል። ስለዚህ እኛ የምናከብረው ገና መነሻው
ሲስፋፋ፣ ሁለት ዓይነት ነገሮች አጋጥመውታል። ከጣኦት አምልኮ ወደ ክርስትና ቢመጡም ለጣኦቱ የክርስቶስ መወለድ ይሁን እንጂ ስሩ ሲፈለፈል፣ ወደ
ኢትዮጵያንና እስራኤልን የመሰሉ ሀገሮች ከብሉይ ወደ ሲያደርጉ የነበረውን ነገር አልዘነጉም፡፡ ክርስቶስን ብሉይ ኪዳን ይወስደናል፡፡ በቤተክርስቲያናችን በአሉን
ስናከብር፣ መብራት እናበራለን፣ ነጭ በነጭ
እንለብሳለን፡፡ እነዚህ ሁሉ ከብሉይ ኪዳን ያመጣናቸው
ናቸው፡፡ ነጭ ልብስ፡- የህብርና ነፃ የመውጣት ምልክት
ነው፣ የሃዘን መገፈፍና የደስታ መመለስ ምልክት ነው፡፡
በዚህ መንገድ ነው በአሉና ባህሉ የሚደበላለቀው፡፡
የግሎባላይዜሽን አደጋ
ዘመኑ የግሎባላይዜሽን ነው፡፡ የግሎባላይዜሽን አደጋው
ምንድን ነው ከተባለ፣ ሁሌም ምዕራባውያኑ አቀባይ፣
የ3ኛው አለም ተቀባይ መሆኑ ነው፡፡ የስንዴ እርዳታ
ብቻ ሳይሆን የአስተሳሰብ እርዳታ ያደርጋሉ፡፡
የአለባበስ፣ የአነጋገር፣ የአመጋገብ እርዳታ
ያደርጉልናል፡፡ ስለዚህ እነዚህ የገና አባት፣ የገና ዛፍ
የሚባሉት በኢትዮጵያ የልደት አከባበር ውስጥ
አዲስ ኪዳን ማለትም ከአምልኮተ እግዚአብሔር ወደ ቢያመልኩም የቀደመውን ባህላቸውን አልረሱም፡፡ የማይታወቁ፣ በአለማቀፋዊ ተፅዕኖ የመጡ ናቸው እንጂ
አምልኮተ እግዚአብሔር የመጡ ናቸው፡፡ ሌሎቹ ለምሳሌ ፈረንጆቹ ታህሳስ 25 ቀን የክርስቶስን ልደት የኛ አይደሉም፡፡ እኔ ይሄን ለመከላከል ዝግ መሆን
ደግሞ አህዛብ የምንላቸው ከአውሮፓ ጀምሮ ሌላው የሚያከብሩበት ምክንያት፣ የፀሐይ አምላክ የሚሉት አለብን የሚል አቋም የለኝም፡፡ መጥፎ እንዳለ ሁሉ፣
ዓለም ከአምልኮቱ (ባዕድ ጣዖት) ወደ ክርስትና ነው በትልቁ የሚከበር የጣኦት በዓል ነበረ። ጳጳሳቱ ህዝቡ ጥሩ ጥሩ የምንቀበላቸው ነገሮች አሉ፡፡ የኛን
የመጡት፡፡ ለምሳሌ እኛ ኢትዮጵያውያን ከብሊይ ይሄን ልማድ ሊተውላቸው ባለመቻሉ፣ ለማስተው የሚያስረሱና የሚያጠፉ ባህሎች ሲመጡ ጥንቃቄ
ኪዳን ወደ አዲስ ኪዳን የተሸጋገርን በመሆናችን፣ የዘየዱት መላ፣ ህዝቡ ቀኑን ማክበሩን ያክብር፣ ነገር ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
አብዛኞቹ የበዓል አከባበሮቻችን፣ በዓሉ የሚከበርበት ግን በጣኦት ስም መሆኑ ቀርቶ በክርስቶስ ልደት ስም
ምክንያት አዲስ ኪዳናዊ ይሁን እንጂ በዓሉ ይሁን ብለው፣ በጣኦቱ ቦታ የክርስቶስ ልደት የገና ጨዋታ
የሚከበርበት ወይም የሚገለፅበት አይነት ደግሞ እንዲከበር አደረጉ፡፡ ውሃ ልኩና መሰረቱ እንዲሁም መደምደሚያና ጉልላቱ፣
ከብሉይ ዘመን የሚሸጋገር ነው፡፡ አለባበሳችን፣ በውሃ ልኩና በመደምደሚያው ክርስትናው ነው፡፡
አመጋገባችን ቤተ መቅደስ ያለው አገልግሎት፣ ጧፉ ለምሳሌ እኛ የጥምቀት በዓልን እናከብራለን፤ የጥምቀት በውሃ ልኩና በመደምደሚያው መካከል ደግሞ ባህል
እጣኑ፣ መጋረጃው፣ የቤተ መቅደሱ አቀማመጥ፣ በዓል አከባበራችን ግን የብሉይ ዘመን ትውፊት ያለው ትዊፊት፣ ታሪክ አለ፡፡ ሃይማኖት አስኳሉ ነው። ባህሉ
የምንበላው፣ የምንጠጣው በሙሉ ቅድመ ልደተ ነው፡፡ እስራኤላውያን ከግብፅ የመጡበትን ቀን
ወደ ገጽ 58 ዞሯል
56 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013