Page 58 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 58

ከገጽ 56 የዞረ

                                             የለም፡፡  ስለዚህ  ልደቱ  በቤተ  ክርስቲያናችን  የሁሉም   በተዘዋዋሪ  ብድር  ማለት  ነው፡፡  መልሶ ጓደኛችን  ሌላ
         ደግሞ እንደ እንቁላል የላይኛው ክፍል ነው፡፡ ስለዚህ
                                             ነገር መሰረት ነውና፤ በትልቅ ደረጃ ነው የሚከበረው፡፡    ስጦታ  ይሰጣል፡፡  በሌላ  በኩል  መልስ  የማይፈልገው
         በአሉም የገና ጨዋታውም ድሮም የነበረ ነው አሁንም
                                             እግዚአብሔር  ሰውን  ለማዳን  የሰው  ስጋ  የለበሰበት   ደግሞ  ለድሆች፣  ለተቸገሩ፣  ለተራቡ፣  ለተራቆቱ
         ያለ  ነው፡፡  እንደውም  ከጥንት  ያለው  አከባበሩ  የገና
                                                                                   የሚደረግ ነው፡፡ ይሄ ደግሞ ሰብአ ሰገል እጣን፣ ከርቤ፣
                                                                                   ወርቅ  …  ለክርስቶስ  እጅ  መንሻ  ይዘው  መጥተዋል፡፡
                                                                                   ይኸውም  እንደመንሻ ተደርጎ፣  ገና  የስጦታ  በአል  ነው
                                                                                   ይባላል፡፡  ሰብአ  ሰገልን  እንደ  መነሻ  ብንወስደውም፣
                                                                                   አሁንም  በረቂቁ  የምዕራባውያን  ተፅዕኖ  አለበት፡፡
                                                                                   እንደሚታወቀው  የገና  ዛፍ  ገበያ  የሚደራበት፣  ፖስት
                                                                                   ካርድ የሚሸጥበት፣ ከክርስቶስ ልደት ይልቅ አሻንጉሊት
                                                                                   የሚከበርበት  የፈንጠዚያ  በአል  ሆኗል፡፡  ሙሽራው
                                                                                   ተረስቶ  ሚዜዎቹ  የሚታጀቡበት  በአል  ሆኗል፡፡  ይሄ
                                                                                   የምዕራባውያን ባህል ወረራ ውጤት ነው፡፡ ስጦታ ግን
                                                                                   የሃይማኖት መመሪያ ነው፡፡

                                                                                   ሃይማኖታዊ ትውፊትን ማስቀጠል
                                                                                   እነዚህ  ነገሮች  ተጠብቀው  እንዲቀጥሉ  ኃላፊነት
                                                                                   መውሰድ  የሚገባቸው  ብዬ  የማስበው  በመጀመሪያ
                                             ነው፡፡  በዘመኑ  የህክምና  ቋንቋ  ለበሽታው  ክትባት   ደረጃ የእምነት ተቋማት ናቸው፡፡ የነበረውን ጠብቀው
         ጨዋታ  የሚደረገው  የዕለቱ  እለት  ብቻ  አይደለም፤
                                             የሚሰራው፣  ከራሱ  ከበሽታው  ነው  ይባላል፡፡        በማስተማር  ማቆየት  አለባቸው፡፡  ህዝብ  ስላልፈለገና
         ጊዜው ሲቃረብ ጀምሮ ነው የሚደረገው፡፡ ጨዋታው
                                             እግዚአብሔርም  በሽተኛውን  ሰው  ለማዳን  የራሱን      ስላልተቀበለ  አይደለም፡፡  ሃይማኖታዊ  እውነት፣
         ደግሞ ምሳሌያዊ ነው፡፡ አንደኛ በበረት የነበሩ ልጆች
                                             የበሽተኛውን  ሰውነት  ነው  የተጠቀመበት፡፡  ከገነት    በሠዎች  መልካም ፈቃድ የሚቀጥል ወይም የሚቋረጥ
         ይጫወቱ ነበር፡፡ የዚያ ትውፊት ነው፡፡ “በገና ጨዋታ
                                             የተባረረውን  አካል  ነው  ክርስቶስ  የለበሰው፣       አይደለም፡፡  ስለዚህ  የእምነት  ተቋማት  ባህልና
         አይቆጡም  ጌታ”  የሚለውም  ለአንድ  ቀንም  ቢሆን
                                             የተዋሃደውና  ዓለምን  ያዳነው፡፡  ይሄ  ትልቅ  ምስጢረ   ትውፊቱን የማስጠበቅ ኃላፊነት አለባቸው፡፡ በመቀጠል
         የበላይና  የበታች  የሚጠፋበት፣  የስልጣን  ልዩነት
                                             ስጋዌ፣  ምስጢረ  ድህነት፣  ምስጢረ  ሰው  መሆንና     ሚዲያዎችም  ኃላፊነት  አለባቸው፡፡  አሁን  ለምሳሌ
         የሚጠፋበት፤  ንጉሱ  ከተራው  ሰራዊት  ጋር  እኩል
                                             የመዳናችን  ሚስጥር  ነው፡፡  እግዚአብሄር  ለሰው      አዲስ  አመትን  በተመለከተ፣  ጋዜጣችሁ  በዚህ  አመት
         ሆነው  የሚጫወቱበት፣  ለምን  መታኸኝ፣  ለምን
                                             ያለውን ፍቅር እስከ ጥግ የገለፀበት በዓል ነው፡፡       ያጣናቸው  ታላላቅ  ሰዎች  ብሎ  አውጥቷል  ሲባል
         ረገጥከኝ  የማይባልበት  ነው።  እንደው  ዛሬም  ቢሆን
                                                                                   ሰምቻለሁ፡፡  2016  በምን  ተቆጥሮ  ነው  “በዚህ አመት
         ባለስልጣኖቻችን  እንዲህ  የሚጫወቱበት፣  አጋጣሚ
                                             የገና ስጦታ                               የተባለው?  ይሄ  መታረም  አለበት።  በአማርኛ
         ቢፈጠር እንዴት ያለ መልካም ነገር ነበር፡፡ መሪዎቹ
                                             ስጦታ ሃይማኖታዊ ትውፊት ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ        የሚተላለፉ  የእንግሊዝ  ወይም  የፈረንሳይ  ሚዲያዎች
         ከተመሪዎቹ  እኩል  የሚሆኑበት  ቀን  ቢኖር  መልካም
                                             ትዕዛዝ፤  መመሪያም  ነው፡፡  ትውፊትና  ባህል  ብቻ    እስኪባሉ ድረስ ብዙ እየታዘብናቸው ነው፡፡
         ነበር፡፡  በገና  ጨዋታ  ሎሌው  ጌታውን  ድንገት
                                             ሳይሆን  ሃይማኖታዊም  ነው!!  በመጀመሪያ  የስጦታ
         ቢመታው፣ ለምን መታኸኝ ተብሎ አይጠየቅም። ይሄ
                                             መነሻ የሆነው የመጀመሪያው ሰጪ እግዚአብሔር ነው።       በሶስተኛ  ደረጃ  ት/ቤቶቻችን  ከመዋዕለ  ህፃናት  ጀምሮ
         ትርጉም  የተናቁት  እረኞች፣  ጠቢባኑ  ሰብአ  ሰገል፣
                                             አዝርዕቱን፣  አየሩን፣  ውሃውን፣  አፈሩን፣  ንፋሱን፣   እስከ መካነ አዕምሮ (ዩኒቨርስቲ) ድረስ እያሰለጠናቸው
         ሃያላን፣ የማይዳሰሱ የማይጨበጡ መላዕክት ከእረኞቹ
                                             ጨረቃውን፣  ከዋክብትን  በጠቅላላ  የምናየውን  ሁሉ     ያለው  ምንድ  ነው?  ዕውቀቱን  ከምዕራባውያን፣
         ጋር  አንድ  ላይ  የሆኑበት  የክርስቶስ  ልደት  ነበር፡፡
                                             ፈጥሮ፣ በነፃ የሰጠን እግዚአብሔር ራሱ ነው፡፡ የስሜት    ውስጡን ከኢትዮጵያዊነት መሆን አለበት፡፡ በ4ኛ ደረጃ
         ትውፊቱ ይሄን ለማመላከት ነው፡፡
                                             ህዋሳቶቻችንን  በነፃ  ፈጥሮ  የሰጠን  ራሱ  ነው፡፡  ይህን   ፊልሙ  ቲያትሩ  የምንቀርፃቸው  ገፀ  ባህርያት፣

                                             ሁሉ  ስጦታ  ሰጥቶ  የልቡ  ስላልደረሰ  ደግሞ  መጨረሻ   የምንጠቀምበት ቋንቋ … ኢትዮጵያዊነትን የምንገልፅበት
         የፍቅር በዓል
                                             ላይ  ክርስቶስ  ራሱን  ሰጠን  ብለን  ነው  የምናምነው፡፡   ነው  ወይ?  የሚለው  መጠየቅ  አለበት፡፡  በ5ኛ  ደረጃ
         የልደት  በአል  በቤተክርስቲያን  ካሉት  ዘጠኙ  አበይት
                                             ራሱን  ለሠጠን  እግዚአብሔር  ደግሞ  እኛ  ራሳችንን    መንግስት  ግዴታ  አለበት፡፡  ባህልና  ቱሪዝም  ምን
         በአላት  አንዱ  ነው፡፡  የጌታ  በአላት  የምንላቸው  9
                                             መስጠት አለብን፡፡                           እየሠራ ነው? እነዚህን መጠበቅና ማስጠበቅ አለበት፡፡
         በአላት አሉ፡፡ ከዘጠኙ በሁለተኛ ደረጃ ያለው ልደቱ

         ነው፡፡  አንደኛው  ፅንሰቱ  ነው፡፡  ጌታ  ባይወለድ
                                             ስጦታ  ሁለት  አይነት  ነው፡፡  መልሶ  የሚጠበቅ  ስጦታ
         ጥምቀት የለም፤ ስቅለት የለም፣ ትንሳኤ የለም፣ እርገት
                                             አለ፤ መልሶ የማይጠበቅ አለ፡፡ ለጓደኛ የሚደረግ ስጦታ


        58                                                                                     “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥር  2013
   53   54   55   56   57   58   59   60   61   62   63