Page 62 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 62
ክገጽ 18 የዞረ
‹‹…ልጆቹ የሚጫወቱበትን ሜዳ ክልል
ጋሽ ጳውሎስ ይቀጥላል … አልለቀቁትም። ቢሆንም የዕለቱ ጨዋታ የፈረሰው
አስምረውታል፡፡ ሆኖም አንዳንድ ግዜ ኳሷ ከወሰኑ እንዲያ ነበር፡፡ መሪዎቻችንም ከዚህ የሚመሳሰሉት
‹‹ይህ ልጅ በፖለቲካ ውስጥ ያለችሎታ የሆነ ነገር አልፋ ትሔዳለች፡፡ እንደ ደንቡ ከወሰን ያለፈን ኳስ ኳሷን በቃን ደክሞናል ብለው አይተውልንም፣ ወይም
በማድረግና በውለታ ብቻ ሁሉም ነገር ውስጥ ጥልቅ ከእንደገና በስርዓት መጀመር የሚኖርበት ቢሆንም፤ ደግሞ ፋታ ስጡን ብለው ኳሷን አንስተው
የሚሉትን ካድሬዎች ይመስላል፡፡ እነዚህ ካድሬዎች በሰፈራችን ጨዋታ ግን ብዙ ግዜ አልፏል / አይሄዱም። የእኛ መሪዎች የሚሞቱት ኳሷን
ሁሉም ቦታ ስለሚገቡ ሁሉንም ነገር የሚያውቁ አላለፈም/ የጦርነትና የብጥብጥ መነሻ ነው፤ እንደታቀፉ ነው። የእኛ መሪዎችና ፖለቲከኞች
ይመስላቸዋል፤ እውነቱ ግን … በፍርሃት በተያዙ እንደተለመደው ውሳኔው የሚተላለፈው ግን በሁሉም ጨዋታ ላይ በባለቤትነት ጥልቅ እያሉ
ሰዎች ዝምታ ተተክለው ያደጉ ናቸው፡፡ ስለጨዋታው በጉልበተኞቹ ነው፡፡ ብዙ ግዜ የእነርሱ ቡድን ከሆነ ዘመናቸውን ይገፋሉ፡፡ ሁሉንም የምችለው እኔ ነኝ፣
ምንም የሚያውቁት ነገር የለም፡፡ የፖለቲካውን አይወጣም … (የሌላው ከሆነ ወጥቷል! ይላሉ) …” ሁሉም ጨዋታ የሚሳካው እኔ ስኖርበት ነው፣ አገር
መጫወቻ ጆከር በአጋጣሚ ከሳቡ በኋላ እንደ አገር የምትቆመው እኔ ካለሁ ብቻ ነው! ብለው
ተመቻችተው የተንሰራፉ ናቸው፡፡ ኳሷ የግላቸው (… ‹‹ደሞ ምን ሊለው ነው ይህንን! … ›› ይላል ስለሚያስቡ ጨዋታው በሰላም አይጠናቀቅም፡፡ …››
ነችና በሚያዩት የሚያምር ጨዋታ ውስጥ ሁሉ እኛም አባቴ በለሆሳስ …)
አለንበት እያሉ ዘው! … የሚሉት ናቸው… ›› ***አባቴ ድንገት የግቢው በር አካባቢ ቆም አለና …
“ይህ የሰፈራችን ልጆች መጫወቻ ሜዳ ክልልና ወሰን
አባቴ ‹‹… ሃሃሃሃ … ›› እያለ ከት ብሎ ይስቃል፡፡ አሰማመር እንዲሁ የአገሬን ድንበርና የክልሎች ወሰን ‹‹ጌታመሳይ! እውነቱን ነው’ንዴ! … የዘውዴን ልጅ
ቡጢ አቀመሳችሁት!››
‹‹…የእያንዳንዱ ቡድን መሪ (አምበል) የሆኑት ህፃናት አከላል ይመስላል፡፡ ወዲያና ወዲህ የኛ ነው፣ የእናንተ
ከሌሎቹ በጉልበታቸው ጠንከር ያሉና በሆነው ነው! በሚል ሁል ጊዜ የወሰን አተካራ የሚነሳበት ‹‹…ኸረ አልመታነውም አባባ፡፡ ራሱ ኳሷን
ባልሆነው ጉልበታቸውን ለመጠቀም የሚሞክሩ ቢሆንም ውሳኔው የሚተላለፈው ግን እውነትን ወደግቢያቸው ወረወረና ሮጦ ገባ…›› በቀስታ
ናቸው። በድንጋይ በተሰሩት ጎሎች አናት የሚበሩትን በማጥናት ሳይሆን በሚሰጠው ጥቅም ልክ ይሆናል፡፡ እየወጣ እንዲህ አለ፤ ‹‹…ይህቺ የራሱ ቅርደዳ ናት
ኳሶች ሁሉ ጎል ነው! (አይደለም!) በሚል ጦርነት በጉልበተኞቹ ውሳኔ እንጂ የተበድለናል ጫጫታን ማለት ነዋ! ይሄ ቀዳዳ ጋዜጠኛ! ደግሞ ቀጥሎ ሰዎቹ
ይከፍታሉ፡፡ እንደ ደንቡ ቢሆን ዳኞች የወሰኑትን በማድመጥ አይደለም፡፡ ነዋሪዎች አልቅሰው ምለው ንብረታቸውን ወደ ጎረቤት ካሸሹ በኋላ ይጠፋሉ
መከተል ይቀል ነበር፣ በዚህ የሰፈራችን የህፃናት ቢገዘቱም እነሱ የሚሉት እውን አይሆንም። እውን ሊለን ይሆናላ … ሃሃሃ …››
ጨዋታ ላይ ግን ዳኛ የሆኑት ህፃናት ራሱ የሚሆነው የጉልበተኞች ትርታ ብቻ ነው፡፡
የጉልበተኞቹን አለቆች ግልምጫና ግፊያ ሊቋቋሙት ጥላሁን ገሰሰ … የአባቴ ሳቅ ሲንፎለፎል በሩቁ እየተሰማኝ፤ ቶሎ
አይቻላቸውም። መጀመሪያ አልገባም ያሉትን አንዱ ቁርሴን ለመብላት የሳሎኑን በር ገፋ አድርጌ ስገባ
አምበል አይኑን አፍጥጦ ሲመጣባቸው ይሽሩታል፤ ዛሬ ጥሩ ሰርቶ ነገ ማበላሸት ሰራተኛችን በር ላይ አገኘችኝ … ‹‹አልዬ፤ ቶሎ
በመቀጠል ከሌላኛው አምበል ጋር ጦርነት ብርርር … ብለህ ከሸማቾች ዳቦ ገዝተህ ና!››
ይከፍታሉ፡፡ ደቂቃዎች ይባክናሉ፣ ግዜ ያልፋል፡፡ ፍቅር ፍቅር ማለት የውሸት የውሸት፣ የታችኛው ከንፈሬን ቁልቁል እየጣልኩ በንዴት፤ ‹‹…
የምድራችን ስፋት ለኛ መች አነሰን እኔ እርቦኛል! አልሰማሽም!…››
… በመጨረሻ በዳኛው ውሳኔ ሳይሆን በአንዱ
ጉልበተኛ ውሳኔ ይጠናቀቃል፡፡ የተወሰነባቸው ቡድን ያመል ጠባብነት ነው የሚያናክሰን … ‹‹…ታዲያ ቢርብህ ዳቦ ካልገዛህ ምን ልትበላ ነው!
አባላት እየተነጫነጩ ይመለሳሉ። በቅሬታና በጩኸት ሌላ ምንም ቁርስ አልተሰራም፡፡ እማማ ናቸው
ነው ውሳኔውን የሚቀበሉት፡፡ “ የየቡድኑ አምበሎች ……እያለ እንዳዜመው መሆኑ ነው፡፡ ድንበሩና በጠዋት ከተመለሰ ገዝቶ ይብላ ያሉትና ብር
አምባገነን የአገር መሪዎችን ይመስላሉ፤ በየአገሩ ወሰኑ የሚለየን ሳይሆን፣ የልቡና ፍቅር የሚያገናኘን የተውልህ፡፡ ይልቅ ሮጥ ብለህ ገዝተህ ና!…››
ዳኞችና ፍትሃዊ ሰዎች የሚወስኑትን አይቀበሉም፡፡ አንድ ህዝብ መሆን የነበረብን ቢሆንም ቅሉ! …››
በነዚህ አገሮች ሁሉም ፍርዶች የሚሰጡት የነዚህን ብሯን ወርወር አድርጋ ጠረጴዛው ላይ ጣለችና፣ ወደ
አምባገነኖች ፊት በማየትና በማጥናት ይሆናል፡፡ አባቴ ድንገት ‹‹….ኸረረረረ በገይ ሥላሴ! (አልፎ ጓዳዋ በዳንስ መሳይ አካሄዷ እየተውረገረገች ገባች፡፡
በተለይ በታዳጊና በድሃ አገር … መሪዎች ፍጹም አልፎ ሲገረም በልጅነት ያደገበትን ታቦት ይጠራል!) ደንዝዤ በቆምኩበት አሰብኩት፡፡ አሁን ከእንደገና
አምባገነኖች ሲሆኑ፣ ዳኞች ግን ምንም ተፅዕኖ …. ይህንን ጨዋታማ ከሰፈሩ ሰው ሁሉ ጋር ተመልሼ፣ አስፋልት ድረስ ሄጄ፣ የዳቦ ሰልፍ ተሰልፌ፣
የማያሳድሩና የአምባገነኖች ውሳኔ አስፈፃሚ ሃይሎች ማዳመጥ አለብኝ…›› አለና ብድግ አለ፡፡ ገዝቼ እስክመለስ ታሰበኝ፡፡ መቼም እስከዚያ ምሳ
ብቻ ናቸው፡፡ ሲሸነፉ ቦታ አይለቁም። ጨዋታውም የተንጠለጠለ ኩታውን እየሰበሰበ… ሰዓት ሳይደርስ አይቀርም፡፡በእጄ የጠቀለልኳትን
የሚቀጥለው እነርሱ እስከሚያሸንፉ ወይም ‹‹ሂድ ቤት ግባ ጌታመሳይ! አንተም ቁርስ ብላ፣ እኔም ነጠላ ወርውሬ፣ የሳሎኑን በር ክስክስ አድርጌ ዘጋሁና
የሚያሸንፉባትን ጎል እስከሚያስቆጥሩ ድረስ ከወዳጆቼ ጋር ተጫውቼ ልመለስ !…›› ወደ ዋናው መንገድ ሮጥኩ፡፡ መብላት ካለብኝ
ለዝንተዓለም ይሆናል፡፡ የእነርሱ ጎል ባይገባም መግዛት አለብኝ፣ መግዛት ካለብኝ ደግሞ መፍጠን
የሚፀድቅ ሲሆን የሌሎቹ ግን ቢገባም ያልገባ ነው፡፡ ›› በፍጥነት ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ለመስፈንጠር ይጠበቅብኛል የሚል ሀሳብ እያመሰጠርኩ በረርኩ፡፡
ስመቻች፣ አባቴ ወደ ውጪ ራዲዮዎውን አንጠልጥሎ ያንን ከንፋስ የፈጠነ ሩጫ ስሮጥ፣ ሰራተኛዋ ጠረጴዛ
‹‹…ኸረ ጉድድድድ! … ሃሃሃሃ … ይሄ ሰው ሲወጣ የጋሽ ጳውሎስ ድምፅ እየራቀኝ ቢሄድም ላይ ያስቀመጠቻትን ብር እንኳ አለመያዜን
እውነትም አብዷልና ጌታመሳይ፤ ሰዎቹን የሚላቸውን ይሰማኝ ነበር … አላጤንኩም ነበር፡፡
ትሰማለህ ወይ! ጳውሎስ ጭራሽ አሁንስ በአደባባይ
ይሳደብ ጀመርኮ! …›› ይላል አባባ እየተገረመና ‹‹…የህፃናቱ ጨዋታ የተጠናቀቀው ድንገት ነበር። … አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ! … አለች
የሚንፎለፎል ሳቁን እየሳቀ፡፡ ተሸናንፈው ወይም ደክሟቸው አልነበረም፤ የሰፈሬ አያቴ! እውነቷን ነው!
ልጆች የእለቱን ጨዋታ ያጠናቀቁት ብዙ ጨዋታ
ምንድን ነው የሚለው! ብዬ ይበልጥ ለማዳመጥ የተጫወተውና የደከመው የኳሱ ባለቤት የሆነው ልጅ
እሞክራለሁ፣ ምን ዋጋ አለው! አባቴ ከሚነግረኝ በቃኝ ብሎ ኳሱን አንስቶ ልሂድ በማለቱ ነበር።
ይልቅ የማዳምጠው ወቅታዊ ረሃቤን ነበር! ጥቂቶቹ መብቱ ነው! ብለው ቢናገሩም ያኮረፉ
ሲሆን፣ ጉልበተኞቹ ግን ጥቂት ቡጢ ሳያቀምሱ
62 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013