Page 66 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 66

በቲዎድሮስ ኃይሌ

       ከእለታት  አንድ  ቀን  ሰብሰብ  ብለው             ሰአት  እስኪያልፍ  ጠብቆ  ወደቤቱ

       ይሄዱ  የነበሩ  ወንዶች  አንድ  ከረጢት            ተመለሰ፡፡  ሁሉም  ሰዎች  ምግባቸውን
       ጥራጥሬዎችን  ይዘው  ይጓዙ  ነበር፡፡              በልተው ጨርሰው ነበርና እንዲህ አሉት

       አንዱም  አንዲህ  አለ፡፡ “ ከእናንተ  ጋር          “ምግቡን  ከጨረስን  በኋላ  በመምጣትህ
       መሄድ  አልፈልግም፡፡  አንድ  ፍሬ  በቆሎ           እናዝናለን  ከእኛ ጋር ትመገብ ነበር፡፡”
                                                                                    አለበለዚያ  አንዲቷን  ፍየል  እወስዳለሁ”
       ስጡኝና ትቻችሁ ልሂድ፡፡                       አለው፡፡
                                                                                    አለው፡፡  የፍየሎቹም  ባለቤት “ ችግር

       ” ሌላኛውም “ምን ሆነሃል? ለምንድነው              እሱም  አንዲት  የበቆሎ  ፍሬ  ይዞ                የለም፡፡  ሌላ  ማሰሮ  እሰጥሃለው”
       አብረን የማንሄደው? በቆሎውን ተካፍለን              መምጣቱንና ነገር ግን ሴትየዋ በቆሎውን               አለው፡፡ ሰውየው “ የራሴን ማሰሮ እንጂ

       ም ግ ባ ች ን ን   በ ጋ ራ   እ ያ በ ሰ ል ን     ስትፈጭ  አንዲቷ  ፍሬ  የት  እንደገባች             ሌላ አልፈልግም” አለ፡፡
       እንካፈላለን፡፡  አንድ  ፍሬ  በቆሎ               አለማወቋን  ነገራቸው፡፡  ከዚያም
                                                                                    የፍየሎቹም  ባለቤት  የተሰበረውን  ማሰሮ
       ብትወስድ  ምንም  አያደርግልህም”                 ጠንከርና  በስጨት  ብሎ “ ወይ  ምግቤን

                                                                                    መጠገን  ስለማይችል  ሳይወድ  በግዱ
       አለው፡፡                                 ስጡኝ  አለበለዚያ  ማሰሮውን  ልውሰድ”
                                                                                    አንድ ፍየል ሰጠው፡፡ ሰውየውም ፍየሏን
                                             አላቸው፡፡
        ሰ ው የ ው ም       “  ይ  ህ     አ ን ተ ን                                         ወስዶ  በመሄድ  ላይ  እያለ  ምሳቸውን
       አይመለከትህም፡፡  አንዷን  ፍሬ  በቆሎ             እነእርሱም “ እንዴት  ያለው  እብድ  ሰው            በልተውና  ጠግበው  በመፈንጨት

       ብ ቻ   ነው  የምፈልገው፡፡”            ብሎ     ገጠመን?”  ብለው “ እንግዲህ፣  ምግቡ              እየተመለሱ  ያሉ  ግመሎችን  ሲመለከት

       መለሰለት፡፡                               ስላለቀ  ምንም  ልንሰጥህ  አንችልም፡፡              ፍየሏን  መንገዳቸው  ላይ  በማሰር
                                             ባይሆን እንካ ማሰሮ” ብለው ሰጡት።

        ወጣቶቹም  ሰዎች  ተመካክረው “ አንድ                                                    ጨፈላልቀው  እንዲገድሏት  አደረገ፡፡
       ፍሬ በቆሎ ለእኛ ምንም ማለት አይደለም              ማሰሮውን ይዞ ወደ  ወንዝ በመውረድ                 ከዚያም  የግመሎቹን  ጠባቂ  አስቁሞ
       እንስጠው፡፡” ተባባሉ።                        ውሃ  ከሞላ  በኋላ  የፍየሎች  መንጋ               “ተመልከት ፍየሌን ገድለህብኛል፡፡ ወይ

                                             ሲመጣ  ተመልክቶ  መንገዳቸው  ላይ                 ፍየሏን  ወደ  ህይወት  መልስልኝ
       ሰጥተውትም  ሲሄድ  በአንዲት  ትንሽ
                                             ማሰሮውን  ስላስቀመጠው  ፍየሎቹ                   አለበለዚያ  አንድ  ግመል  ትሰጠኛለህ”
       መንደር  ውስጥ  የበቆሎ  ምግም  ታዘጋጅ

                                             ውሃውን  ለመጠጣት  ሲሻሙ  ማሰሮውን                አለው፡፡  እረኛውም “ ይህ  የማይቻል
       የነበረች  ሴት  አግኝቶ  አንዲቷን  ፍሬ
                                             ሰበሩት፡፡                                 ነው፡፡ ፍየሏን እንዴት ነው ወደ ህይወት
       በቆሎ ማሰሮዋ ውስጥ ወርውሮ “ለእራት
                                                                                    የምመልሳት?        ሌ ላ   ፍየል  ፈልጌ
       እመጣለሁ” ብሎ ሄደ፡፡                        በዚህ  ግዜ  የፍየሎቹን  ባለቤት  ጠርቶ
                                                                                    እሰጥሃለው” አለው፡፡
                                             “ተመልከት!  ፍየሎችህ  ማሰሮዬን
       እንግዳውን ሰው በመገረም ተመልክታው
                                             ሰብረውብኛል፡፡  ወይ  ማሰሮዬን  ስጠኝ
       ዝም አለች፡፡ የዚያን እለት ምሽት የእራት

                                                                                                  ወደ ገጽ  74 ዞሯል

        66                                                                                     “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥር  2013
   61   62   63   64   65   66   67   68   69   70   71