Page 68 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 68

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ በሞት ተለዩ                    ኪነ ጠቢብና የቴአትር ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሠሠ
                                                                                       (1929 - 2013)
                                                                                                              በሔኖክ ያሬድ
                                     ታኅሣሥ  3  ቀን  2013  ዓ.ም.  ዜና    በኢትዮጵያ        ትውፊታዊ
                                     እረፍታቸው  የተሰማው  የቀድሞው           የጥበባት ታሪክ የተውኔት አላባ
                                     ጠቅላይ  ሚኒስትርነት  ሻምበል            ካለው ሥርዓተ አምልኮ ባሻገር፣
                                     ፍቅረሥላሴ  ወግደረስ  ሥርዓተ            በ19ኛው     ምዕት    ዓመት
                                     ቀብር ታኅሣሥ 7 ቀን 2013 ዓ.ም.        በኢትዮጵያ የዘመናዊ ትምህርት
                                     በአዲስ  አበባ  መንበረ  ጽባኦት          ጥንስስ  ከተገኘበት  የትግራዩ
                                     ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ።           አሊተና  ይስጥ  ከነበረው  የሥነ
                                                                    ጥበብ    ትምሀርት     ወዲህ፣
                                                                    በአዲስ  አበባ  ዘመናዊ  ቴአትር
                                     ወዳጅ  ዘመዶቻቸው  በተገኙበት            በ20ኛው  ምዕት  ዓመት  ሲነሳ
                                     ሥርዓተ  ቀብራቸው  የተፈጸመው            ከሚወሱ  ኪነ  ጠቢባን  ተርታ
                                     ሻምበል  ፍቅረሥላሴ  ከዚህ  ዓለም         ተስፋዬ ገሠሠ ይጠቀሳሉ፡፡
                                     በሞት  የተለዩት  በ75  ዓመታቸው
                                     ነው።                            ተስፋዬ  ገሠሠ  ተዋናይነትን፣
                                                                    የቴአትር         አዘጋጅነትን
                                                                    ደራሲነትን፣      ገጣሚነትን፣
                                     ሻምበል     ፍቅረሥላሴ      ደርግን      ተርጓሚነትን፣     መምህርነትን
                                     ከመሠረቱት      ዋነኛ    ወታደራዊ       አስተባብረው       በኢትዮጵያ
                                     መኮንኖች      አንዱ     እንደነበሩ      የጥበብ  ገበታ  ውስጥ  ከስድስት
         የሚታወስ  ሲሆን፤  ደርግ  ከወደቀ  በኋላ  በእስር  ቆይተው  እንደነበር            አሠርታት በላይ ዘልቀዋል፡፡
         ይታወሳል።  ከእስር  ከወጡ  በኋላ  “እኔና  አብዮቱ”  እና  “እኛና  አብዮቱ”
         በሚሉ ርዕሶች ሁለት መጻሕፍትን አሳትመዋል።                                በለጋ  ዕድሜያቸው  የደራሲ  ከበደ  ሚካኤል  ‹‹የትንቢት  ቀጠሮ›› ቴአትር
                                                                    ላይ  የሚያለቅስ  ሕፃን  ገፀ  ባህሪ  ተላብሰው  የተጫወቱት  ተስፋዬ፣
         ዓርብ ሐምሌ 6 ቀን 1937 ዓ.ም. (July  13,  1945  እ.ኤ.አ.) በአዲስ አበባ   በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቴአትር ቤት ንጉሠ ነገሥቱ በተገኙበት በቀረበው
         ተወልደው  ያደጉት  ሻምበል  ፍቅረሥላሴ፤  በደርግ  ሥርዓት  በተለያዩ              ‹‹ኢዮብ›› ተውኔት ተግባራቸው ወደ ቴአትር ሙያ ዘልቀው እንዲገቡ በር
         የኃላፊነት  ቦታዎች  ላይ  ያገለገሉ  ሲሆን፤  በይበልጥ  የሚታወቁት  ግን           እንደከተፈላቸው  ይወሳል፡፡  ለሁለተኛ  ዲግሪ  ለሕግ  ትምህርት  ወደ
         ከመስከረም  1979  ዓ.ም.  እስከ  ጥቅምት  መጨረሻ  1982  ዓ.ም.  ድረስ       ፈረንሣይ ሊያቀኑ የነበረውን ጃንሆይ ‹‹የለም አንተ መማር ያለብህ ቴአትር
         በጠቅላይ ሚኒስትርነት በማገልገላቸው ነው።                                 ነው›› በማለት አሜሪካ ሄደው እንዲማሩ አድርጓቸዋል፡፡

                                                                    ኪነ ጠቢቡ ገጸ ታሪካቸው እንደሚያስረዳው በስድስት አሠርታት የጥበብ
         ሻምበል  ፍቅረሥላሴ  የመጀመሪያው  የኢትዮጵያ  ሕዝባዊ  ዴሞክራሲያዊ               ጎዳናቸው ከ100 በላይ የጥበብ ሥራዎችን ለሕዝብ አቅርበዋል፡፡ በአዲስ
         ሪፐብሊክ (ኢሕዴሪ/ኢሕዲሪ) ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።
                                                                    አበባ  ዩኒቨርሲቲ  የባህል  ማዕከል  በቀድሞ  ጥሪው  ቤተ  ኪነ  ጥበባት
                                                                    ወቴአትር እንዲመሠረት ከተጉት አንዱ ነበሩ፡፡
         ሕወሓት/ኢሕአዴግ ደርግን አስወግዶ በትረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠረ በኋላ
         በቁጥጥር  ሥራ ባዋላቸው  እንዲሁም  ኮሎኔል  መንግሥቱ  ኃይለማርያምን              በሀገር  ፍቅርና  በብሔራዊ  ቴአትር  እንዲሁም  በአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ
         ጨምሮ በቁጥጥር ሥር ባላዋለቸው የደርግ እና የኢሕዴሪ ባለሥልጣናት                  ባህል    ማዕከል      በሠራተኝነትና      በኃላፊነት     ከመሥራት
         ላይ  በመሠረተው  ክስ፤  ሻምበል  ፍቅረሥላሴ  ጨምሮ  23  የደርግ               ባለፈ ለበርካታ ዓመታትም በመምህርነት ሙያ በማገልገል እስከ ተባባሪ
         ባለሥልጣናት ላይ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው ነበር። ከሃያ ዓመታት በኋላ               ፕሮፌሰርነት ደርሰዋል፡፡
         መስከረም 23 ቀን 2004 ዓ.ም. ከሌሎች 16 የደርግ ባለሥልጣናት ጋር በነፃ
         መለቀቃቸው ይታወቃል።                                              እንደ  ብሔራዊ  ቴአትር  መግለጫ፣    የጸሐፌ    ተውኔት  ሎሬት
                                                                    ጸጋዬ ገብረ መድኅን ‹‹የእሾህ አክሊል›› ቴአትርን በአዘጋጅነትና በመሪ ተ
         ጓድ  ፍቅረሥላሴ  በስኳር  እና  በኩላሊት  በሽታ  የሕክምና  እርዳታ              ዋናይነትከመሥራትባለፈ   በርከት  ባሉ  ሥራዎች  ላይ   በተዋናይነት፣  በደ
         ሲደረግላቸው መቆየቱ ታውቋል።                                         ራሲነትና አዘጋጅነት ተሳትፈዋል፡፡ ለአብነትም ኢዮብ፣ ሀምሌት፣ ጴጥሮስ

                                             ምንጭ፡ ኢትዮጵያ ዛሬ (ኢዛ)       ያቺን  ሰዓት፣  የእሾህ  አክሊል፣  ቴዎድሮስ፣  አሉላ  አባነጋ  ፡አጎቴ  ቫኒያ፣
                                                                                                     ወደ ገጽ  46 ዞሯል

        68                                                                                     “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥር  2013
   63   64   65   66   67   68   69   70   71   72   73