Page 71 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 71
የወሩ እንግዳ
አቶ ውብሸት ወርቅአለማሁ
የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ፈርቀዳጅ
ያገኙትን ቀለም የፍየል ቆዳ አስወጥረው መፃፍ ጀመሩ።
ከመንዝ እስከ አዲስ አበባ በገበያው በሚገኝ ትልቅ ዛፍ ላይ ቆዳውን በአጋም እሾህ
ይወጥሩትና የገባውን እህል እና ሰንጋ ብዛት እየጻፉ
አቶ ውብሸት ወርቅአለማሁ የተወለዱት መንዝ በቀድሞው ማስተዋወቁንም ተያያዙት።
ይፋት አውራጃ ማፉድ ገበያ አንቃውሃ በተባለ አካባቢ ነው።
የትውልድ ዘመኑን የሚያስታውሱት ከታሪክ ግጥጥሞሽ ጋር ቆዳው በየሳምቱ ቅዳሜ ዕለት ይታጠብና ሌላ ማስታወቂያ
በማያያዝ እንጂ በስንት ዓመተምህረት እንደሆነ በውል ይጻፍበታል። እንዲህ እንዲህ እያሉ የማስታወቂያ ስራ
አያስታውሱትም። እናም በወርሃ መስከረም ጃንሆይ ድል ታዋቂነታቸውን በመንዝና ይፋት አካባቢዎች አሰፉት። ከዚያ
አድርገው ከገቡ በኋላ እንደተወለዱ ከእናታቸው ከገበያ በኋላ ለእንጨት መጫኛ ከባድ መኪና አስተዋዋቂ
መስማታቸውን ይናገራሉ። የግለታሪክ መፅሃፋቸው ደግሞ ሆነው መስራት ጀመሩ። መኪናው እንጨት ከጫነ በኋላ ወደ ንጉሱን ስለሚመስል ታዳሚዎች ልክ እንደ ንጉሱ እጅ እየነሱ
በ1934 ዓ.ም እንደተወለዱ ይናገራል። አዲስ አበባና ወደተለያዩ ቦታዎች የሚሄዱ ተሳፋሪዎችን ሰላምታ ይሰጧቸው እንደነበር ያስታውሳሉ።
ይጭናል። አቶ ውብሸት ደግሞ «መኪናው ለአደጋ
አባታቸው አለቃ ወርቃለማሁ ወልደየሱስ ወንድ ከወለዱ እረኛ የማያጋልጥ ጠንካራ ነው አይገለበጥም ተሳፈሩበት» እያሉ ከሀገር ውጭም ቢሆን መድረክ የሚመሩበት አጋጣሚ
ሆኖ ያገለግለኛል ቢሉም ሳይጠቀሙባቸው ለስራ ወደ አርሲ ያስተዋውቃሉ። ይህ ስራቸውም ጋቢና ተቀምጠው በነጻ ተፈጥሮ ነበር። የኢትዮጵያ የባህል ቡድን በቀድሞው
ይሄዳሉ። ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ወይም ሰባተኛ ልጅ የሆኑት የፈለጉበት ቦታ ደርሰው እንዲመለሱ ረድቷቸዋል። የቀዳማዊ ኃይለስላሴ ቴአትር ቤት እና በሀገር ፍቅር ቴአትር
አቶ ውብሸት በተወለዱ በዓመታቸው አባታቸውን በሞት አንድ ቀን ግን ገበያው የደራለት ሾፌር አቶ ውብሸትን ከላይ ቤቶች በሁለት ቡድኖች ሆኖ ቻይና እና የቀድሞዋ ሶቪየት
ይነጠቃሉ። በዚህም በእናታቸው ወይዘሮ ተናኜወርቅ አበሩ እና ከህዝቡ ጋር ለመጫን ይወስናል። በድርጊቱ የተበሳጩት አቶ ህብረት ሲሄዱ እርሳቸውም ተጓዥ ነበሩ። በዚህም ለሁለት
በአያታቸው ወይዘሮ ዘነበች እጅ እንዲያድጉ ሆነ። ውብሸትም ያኮርፉና የባለመኪናውን ስም እየጠሩ «የክብረት ወራት ያክል በየመድረኮቹ በመምራት ብቃታቸውን
መኪና አይረባም፣ ይገለበጣል» በማለት አሉታዊ ማስታወቂያ አስመስክረዋል። በዚያም ችሎታቸውን ይበልጥ ለማዳበር
እናታቸው ወይዘሮ ተናኜወርቅ ልጃቸውን በቤት ውስጥ በመስራት ተጠቃሚ እንዲያጣ እንዳደረጉት አይረሱትም።
መምህር ቀጥረው ፊደል እንዲቆጥሩ አደረጓቸው። መምህር ከዚያ የመማር ፍላጎት ያደረባቸው አቶ ውበሸት ሞስኮ እና ቻይና የቴአትር ትምህርት ለመከታተል ፍላጎት
ሸዋለማ የተባሉት የቤተክህነት መምህር ደግሞ ቅስና፣ ዳዊት የማስታወቂያ ስራቸውን ትተው አዲስ አበባ ታላቅ አደረባቸው። ሀገራቱ ኮሚኒስት በመሆናቸው ግን ውጣ
መደገም እንዲሁም ዜማን አስተማሯቸው። የትምህርት ወንድማቸው ጋር ለትምህርት መጡ። ውረዱ ይበዛብኛል የሚል ስጋት ዕቅዳቸውን ሰርዘው ወደ
አቀባበላቸው ጥሩ ነበርና እድሜያቸው አስር ሳይደርስ ማፉድ አገራቸው ተመለሱ።
ደብረኃይል ቅዱስ ሚካኤል ደብር በዲቁና ማገልገል ጀመሩ። ሀገር ፍቅር ቴአትር ከስራቸው በኋላ ማታ ማታ መደበኛ ትምህርታቸውን
ዲያቆን እያሉ ግን አንድ ቀን በተወለዱበት አካባቢ ማፉድ ገበያ የሚከታተሉት አቶ ውብሸት፤ በስራ ቦታቸው ላይ
ያለው ክንውን ቀልባቸውን ይስበዋል። የገበያው ትርምስ፣ አዲስ አበባ ከተማ ተስፋ ኮከብ የተባለ ትምህርት ቤት ደረጃቸውን እያሳደጉ በቴአትር ቤቱ እስከ ምክትል
የሸማች እና ሻጭ አለመገናኘት በአጠቃላይ የቀያቸው ንግድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የጀመሩት አቶ ውብሸት፤ ዳይሬክተር ደረጃ ደርሰው እንደነበር ይናገራሉ። ቴአትር
ቀልባቸውን ቢስበው አንድ መላ ይዘይዳሉ። ከመደበኛ ትምህርታቸው ጎን ለጎን ሙዚቃ እና ቴአትር ቤቱን ለቀው ሲወጡም በብሔራዊ ሎተሪ ድርጅት
መማር ጀመሩ። በወቅቱ ፈረንሳይ አገር ተምረው የመጡት
ረጅም ሰው በረዳትነት በማቆም ገዢና ሻጩን እያገናኙ ገንዘብ የቴአትር ባለሙያው አቶ ማቴዎስ በቀለ ነበሩ የማስታወቂያ ባለሙያነት ተቀጠሩ። ከቴአትር ሙያቸው ጋር
እንደሚያገኙ በማሰብ ስራውን ጀመሩት። አብሯቸው የሚያስተምሯቸው። እናም አንድ ተውኔት ተዘጋጅቶ በተያያዘ «እኔና ሰባት ገረዶቼ፣ ማም መክቶት፣ 3 ለ1፣
የሚሰራው ደግሞ ሁለት ሜትር ከአስር ሳንቲሜትር ርዝመት የሀብታም ልጅ ገጸባህሪን ተላብሰው እንዲጫወቱ ተመረጡ። የጥንቆላው መዘዝ፣ ውለታ በጥፊ፣ ሁለተኛ ምዕራፍ እና ባሻህ
ያለው ቁመተ መለሎ ሰው ነበር። በማፉድ ገበያ አንድ ጠዋት በወቅቱ ሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት የሃረርጌ የሀገር ፍቅር ዘመኑ» የተባሉ ድርሰቶችን አዘጋጅተዋል። ሰባት
ረጅሙ ሰው ትከሻ ላይ ወጥተው «ይህን ያህል ሰንጋ፣ ይህን ቴአትር ስላቋቋመ አቶ ውብሸት የመጀመሪያ ደረጃ የቴሌቪዥንና ሁለት የመድረክ ስራዎችንም አቅርበዋል።
ያህል ጤፍ፣ ሁሉም በየአይነቱ ገብቷል» በማለት ትምህርታቸውን ሳይጨርሱ ወደ ድሬዳዋ እንዲሄዱ ተደረገ። «የክትነሽ» የሚል ፊልም ደግሞ በአሜሪካን ስቱዲዮ
የመጀመሪያውን ማስታወቂያ በአየር ላይ አዋሉ። በሁለት ዓመት የሃረርጌ ሀገር ፍቅር ቆይታቸው ጭሮ፣ አቀናብረው ለእይታ አብቅተዋል።
በማስታወቂያው የተሳበው ሸማች የትነው ያለው እያለ ከሻጭ ገለምሶ፣ ኦጋዴን እና ቀብሪደሃር የመሳሰሉ አካባቢዎችን የሙሉ ጊዜ ማስታወቂያ ሥራ
ጋር እየተገናኘ ግብይቱ ሲጧጧፍ ዋለ። መጠነኛ ገቢም በመዘዋወር በርካታ ቴአትሮች ላይ ሰሩ። ከቴአትር ስራቸው
ከሻጮች በመቀበል የዕለት የማስተዋወቅ ውሏቸውን በተጓዳኝ መድረክ መሪም ነበሩ። በመድረክ ላይ ቀልድ እና ብሔራዊ ሎተሪ ትኬቶቹን የሚያሻሽጥለት እና ወደተሻለ
አጠናከሩት። እያዋዙ በሚያቀርቡት መልዕክት ታዳሚዎቹን ያስደምሙ ትርፍ የሚያመራው ሁነኛ የማስታወቂያ ሰው ይፈልግ ነበርና
ነበር። በዚህም ብዙዎች መድረክ በመምራት ሙያ በመድረክ ስራቸው የሚታወቁትን አቶ ውብሸት
አያታቸው እና አንዳንድ የቤተሰብ አባላት ግን «እንዴት የጨዋ እንዲገፉበት ያበረታቷቸዋል። የሃረርጌው ሀገር ፍቅር ከሁለት ወርቃለማሁን ያገኛል። የብሄራዊ ሎተሪ ድርጅትን ኢ
ልጅ በገበያ መሃል ይጮሃል» እያሉ የማስታወቂያ ስራቸውን ዓመት በኋላ ሲፈርስ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰው ዳግም ወደ ቦኑሜር የተባሉ ስራ አስኪያጅ አቶ ውብሸትን የማስታወቂያ
እንዲተዉ መገሰፃቸው አልቀረም። እርሳቸው ግን ስራውን ሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ተቀላቀሉ። ክፍል ሹም አድርገው ይሾሟቸዋል። በወቅቱ ዜጎች በሬዲዮን
ከማቆም ይልቅ ይበልጥ ገፉበት። በድቁና ስራቸው በዓመት የሚነገረውን የሎተሪ ዕድል አላምን ብለው ነበርና አቶ
አምስት ማርትሬዛ የሚያገኙት አቶ ውብሸት፤ በማፉድ ገበያ በዚህ ቴአትር ቤት በተለያዩ ቴአትሮች ላይ በመሳተፍ ውብሸት ሎተሪ የደረሳቸውን ሰዎች በእማኝነት ያቀርቡ
የሆሳዕና ዕለት በሰሩት የማስታወቂያ ስራ ብቻ ከአጋራቸው ጋር ከወጋየሁ ንጋቱ እና አንጋፋ ተዋናዮች ጋር የመስራት እድልን ነበር። «ትከብራለህ ሎተሪ ግዛ!» እያሉም በራዲዮን እና
አስር ማርትሬዛ ማግኘታቸውን ያስታውሳሉ። በወቅቱ አግኝተዋል። በቴአትር ክፍሉም በተዋናይነት፣ በደራሲነት እና በድምጽ ማጉያ በከተሞች እየተዘዋወሩ ቅስቀሳ ያሰሙ ነበር።
ሲሸከሟቸው ለሚውሉት ቁመተ መለሎ የተወሰነውን ማርትሬዛ በመድረክ አስተዋዋቂነት ሰርተዋል። በወቅቱ ግን አጎታቸው በከተማዋ ለማስታወቂያ ስራ ሲዞሩ ግን አንድ ዘዴ
በመስጠታቸውና እርሳቸውም እኩል መካፈል አለብኝ አዝማሪ ቤት ስራ ገብተሃል ብለው አቶ ውብሸትን ይመጣላቸዋል። ወዲያው ሰበታ ሄደው በ25 ብር አህያ ከገዙ
በማለታቸው ትብብራቸው መፍረሱን ያስታውሳሉ። እስከማሳሰር ደርሰው እንደነበር ያስታውሳሉ። በሀገር ፍቅር በኋላ የብሄራዊ ሎተሪ ድርጅት ቀለብ እና ማረፊያዋን
መድረኮች የአፄ ኃይለስላሴን ገጸባህሪ ወክለው በመተወን እንዲያዘጋጅ ያደርጋሉ። ከዚያም አህያዋ ላይ ብር በማዳበሪያ
ይህ ደግሞ ሰው ትክሻ ላይ ወጥተው ማስታወቂያ ከመስራት ከንጉሱ ጭምር አድናቆትን ያተረፉት አቶ ውብሸት፤
ይልቅ ወደ ጽሁፍ ማስታወቂያ እንዲሸጋገሩ አድርጓቸዋል። ቴአትሩን በሚሰሩበት ወቅት መልካቸውም ሆነ ሁለመናቸው አድርገው ጠመንጃ በያዙ ጠባቂዎች እንድትታጀብ ያዛሉ።
አጤፋሪስ እና የከሰል ድቃቂ አቀላቅለው ለሶስት ቀን በማቡካት
ወደ ገጽ 78 ዞሯል
DINQ MEGAZINE JANUARY 2021 STAY SAFE 71