Page 76 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 76
ክዶ/ር ቤዛ አያሌው ቴሌግራም ገጽ የተገኘ
በተለምዶ “ አልማዝ-ባለጭራ” ወይም ብርቱካናማ) ሲሆን፣ ከጉንዳን በተለየ መልኩ እንዲሁም ንፁህ ባልሆነ እጅ ንክኪ ከተፈጠረ
“ናይሮቢ ፍላይ” ተብላ ከምትጠራው ክንፍ አላት ትበራለች አትናከስም አትነድፍም ጉዳቱ ወደ ዓይንም ይዛመታል፡፡
የነፍሳት ዓይነት ራሳችሁን ጠብቁ፡፡ ግን በቆዳዋ እና በደሟ ዉስጥ እጅግ መርዛማ
ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረቡት ዘዴዎች
የሆነ ፔድሪን የተባለ ንጥረ ነገር አላት
ጉዳቱን መከላከል/ መቀነስ ይቻላል፡-
የምታመነጨው መርዝ ኮብራ እባብ
ከሚያመነጨው መርዝ እንደሚጠነክር በዝናባማ ወራት ከመምሸቱ በፊት በር
ይነገራል፡፡ ዝናባማ ወቅት እንዲሁም ቀዝቀዝ እና መስኮቶችን በጊዜ መዝጋት፣
ያለ፣ እርጥበታማ ስፍራ እና ፍሎረሰንት ዘወትር ወደ መኝታ ከማምራት በፊት
መብራት ያለበት ቦታ ይመቻታል፡፡ ስለሆነም አልጋችንን እና የቤታችንን ዙሪያ-ገባ
አሁን ባለንበት ወቅት በብዛት ትገኛለች፡፡ ማፅዳት፣
የአልጋ አጎበር መጠቀም፣
ቆዳ ላይ ስታርፍ አትናከስም/ አትናደፍም፤ ከመኖሪያ ቤት አካባቢ አላስፈላጊ
ነገር ግን በእጅ ንክኪ የምታመነጨው ፈሳሽ/ ተክሎችን ማስወገድ፣
መርዝ ከተወሰኑ ሰዓታት በኋላ ከፍተኛ
ጉዳት አምጪዋ ትንኝ/ የነፍሳት ዝርያ
የማቃጠል ስሜት እና በኋላም የመቅላት፣
ቆዳ ላይ ስታርፍ በጥንቃቄ ማባረር (ቆዳ
የማበጥ እና ትንንሽ ነጫጭ ምግል የሚመስሉ
ላይ አለማሸት)፣
ምልክቶች በመፍጠር ከሁለት እስከ ሦስት
ሳምንታት ድረስ የሚዘልቅ ህመም ድንገት ንክኪው ከተፈጠረ ግን፣ ዓይንን
ታስከትላለች፡፡ ሳይነኩ ወዲያውኑ እጅ እና ንክኪ
የተፈጠረበትን አካባቢ በውሃ እና
በብዛት የሚጠቁት የሰውነት ክፍሎች ፊት፣
በሳይንሳዊ ስሟ ፔይደሪን (paederinae) በሳሙና መታጠብ፣ እና በቅርብ ከተገኘ
አንገት እና ክንዶች ሲሆኑ፣ መገጣጠሚያዎች
በመባል ትታወቃለች በቅፅል ስሟ ደሞ ደግሞ የማቃጠል ስሜት እና አለርጂን
ላይ የሚደርሰው ጉዳት የከፋ ይሆናል፡፡
ቶምካት (tomcat) ይሏታል ይቺ ነፍሳት የሚያስታግሱ ቅባቶችን መጠቀም እና
በተጨማሪም ጉዳቱ ለሌላ ዓይነት የባክቴሪያ
ከጉንዳን ጋር ከፍተኛ ተመሳሳይነት ያላት ህክምና ማግኘት፡፡
ኢንፌክሽን እና ለረዥም ጊዜ ቆዳ ላይ
ሲሆን መልኳ ጥቁር በቀይ (ደማቅ
የሚቀር ጠባሳ ሊያስከትል ይችላል፡፡
76 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013