Page 81 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 81
ባይለይኝ ጣሰው (ዶ/ር) በታዛ መጽሔት ካቀረቡት የተወሰደ
ክፍል 1
የአብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል ከ(1696-1781)
አጭር ታሪክ ብዙዎቹ ጸሐፍት የተጠቀሙበት የጀኔራል
አብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል ትውፊታዊ ምስል
መግቢያ፡- አብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል ጀኔራል ጋኒባል ለባርነት ከመዳረጋቸው በፊት
(በእንግሊዝኛ፣ በላቲንኛ፣ በጣሊያንኛና በቤተሰባቸው የተሰጣቸው ስም “አብርሃም”
በፈረንሳይኛ ‹ሀኒባል›፣ በአረብኛ ‹አኒባል› የሚል ነበር። “ጋኒባል” የሚለው መጠሪያ
እንዲሁም ‹አብርሃም ፔትሮቭ›) ከ1696 እስከ “ሀኒባል” ከሚለው ታሪካዊ ጀግና ስም የተወሰደ ከዚህ ድክመት የተነሳም በቅርቡ ‹የታሪክ ሽሚያ›
ግንቦት14 ቀን 1781 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) በሕይወት ሲሆን የተሰጣቸውም በባርነት ከተሸጡ ከዓመታት ሊሰኝ የሚችል ውዝግብ እየተፈጠረ ይገኛል።
የነበሩ፣ በሕፃንነት እድሜ በድንገት ታፍነው በኋላ ነው። በአጭሩ ‹ሀኒባል› የሚለው ስም
በባርነት ተሸጠው በምፅዋ ወደብ በኩል ወደ ታሪካዊ መነሻ አለው። ይህም ከክርስቶስ ልደት
ኦቶማን ቱርክ ዋና ከተማ፣ ወደ ቆንስጣንጦኖጵል በመጨረሻም ይህ ጽሑፍ በዚህ መልክ ተጠናቅሮ
ወይም ወደ ዛሬዋ ኢስታንቡል ተወሰዱ። ከዚያም በፊት ከ247 – 183ዓ.ዓ. “ሀኒባል ለአንባብያን የቀረበው፡-
እንደገና በምስጢር ታፍነው ወይም ተሰርቀው ወደ ባራቅ” (መብረቅ) በሚል ስም ይጠራ የነበረ፣
ፒትስቡርግ – ሞስኮ – ተወሰዱ። ከተወሰዱ በኋላ በሰሜን ምዕራብ አፍሪካ “ካርቴጅ” ተብሎ
ዕድላቸው ተቃንቶ የባርነትን ቀንበር በማውለቅ በታሪክ የሚጠቀሰው (የዛሬዋ ቱኒዝያ) ጥንታዊ ራሱ ፑሽኪን በሕይወት እያለ በአያቱ ስብዕና፣
ነፃነት አግኝተው በታላቁ ቀዳማዊ ዓፄ ጴጥሮስ ቤተ መንግሥት ወደር የሌለው የጦር ጀኔራልን ቅርስነት ባላቸው ሥራዎቻቸው፣ እነዚህ
-መንግሥት ውስጥ አድጉ። በፈረንሳይ ውስጥ ነፃ የጀግንነት ገድል የሚጠቅስ ሆኖ ይገኛል። ታሪክ ሥራዎቻቸውም በዘመኑ አስተሳሰብ ላይ
የውትድርና፣ የሂሳብና የጂአሜትሪ ትምህርት እንደሚያወሳው ገድለኛው ጀኔራል ሀኒባል ባራቅ ያስከተሏቸውን ተፅዕኖዎች በሚመለከት በፃፋቸውና
ከጨረሱ በኋላ ተመልሰው የታላቋ ሩሲያ ከሰሜን ምዕራብ አፍሪካ ተነስቶ ከመቶ ሺህ ጦር ባሳተማቸው ወይም ከሞተ በኋላ ለመነበብ በበቁ፣
ወታደራዊ መሃንዲስ፣ ሙሉ ጀኔራል እና ከዚያም በላይ በመምራት ሮምን ወግቷል። ከዚህ ላይ በተጨማሪም በየጊዜው ለአንባብያን በጋዜጦችና
አልፎ ለመሥፍንነት ደረጃ (nobleman) የበቁ የሚነሳው ጥያቄ በምዕራቡ ዓለምና በመላው በመጽሔቶች ባቀርባቸው መጣጥፎች
ምናልባትም ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ጥቁር ናቸው። አውሮፓ ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ሥር ከሰደደው በጀኔራል ጋኒባል የሕይወት ታሪክ ላይ በማተኮር
አብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል ታላቁ ቀዳማዊ ዓፄ የዘረኝነት አስተሳሰብ በመነጨ የ‹ጥቁር ዘር› በተፃፉ መረጃዎች
በተከታታይ በምሁራን በተጠኑ ሥራዎች
ጴጥሮስ ከሞተ በኋላ፤ የሩሲያ የዛሩ መንግሥት እንደሰው በማይቆጠርበትና ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በዘመኑ ጀኔራል ጋኒባልን በቅርብ በሚያውቁ ሰዎች
ንግሥተ-ንግሥት የኤልሳቤጥ ቀኝ እጅ፣ አድራጊ ይፈፀምበት በነበረበት በዚያ ጨለማ ዘመን (ወዳጆች) በተፃፉ እንደ ህያው ምስክር በሚጠቀሱ
ፈጣሪ ቢትወደድ ሆነው በታማኝነት ያገለገሉ የባርነት ሰለባ የሆኑት አብርሃም የጥንታዊው ባለ
ታላቅና የተከበሩ ባለሥልጣን ተደርገው በታሪክ ገድል ጀግና የ‹ሀኒባል› ስም ለምን ምክንያትና ደብዳቤዎችና ማስታዎሻዎች
በጊዜው በተመዘገቡ ኦፊሴላዊ ሰነዶችና መዛግብትና
መዛግብት ይወሳሉ። በማን ሊሰጣቸው ቻለ? የሚለው ይሆናል።
በመሳሰሉ ምንጮች ላይ ተመርኩዞ ነው።
የጀኔራል አብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል የልጅነት
ጋኒባል የሜጀር ጀኔራል ፒትር አባትና፤ የሩሲያን የጀኔራል አብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል ታሪክ ታሪክ
ዘመናዊ ሥነ-ጽሑፍ መሠረት ከጣሉት ሊቃውንት ባለፉት ሦስት ምዕተ-ዓመታት ውስጥ ከዘረኝነት
መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው ርዕዮተ-ዓለምና አስከፊ ድርጊት ጋር በተያያዘ በዚህ ንዑስ ርዕስ ኢትዮጵያ ውስጥ አብርሃም
በአውሮፓ የዘረኝነት አስተሳሰብ በሰፈነበት ጨለማ የተወለዱት የት ነበር? ለባርነት የተዳረጉት በማንና
ዘመን እኩልነትንና ሰብአዊነትን እያቀነቀነ፤ የታሪክ፣ የሥነ-ሰብዕና የሥነ-ልቦና ምሁራንንና
ይልቁንም በአፍሪካዊነቱ በአጠቃላይም በጥቁርነቱ ተመራማሪዎችን፣ የፀሐፍትንና የከያንያንን ትኩረት መቼ ነበር? ከዚያስ ወዴት ተወሰዱ? ምን
እጅግ ይኮራ የነበረው የምጡቁ ባለቅኔ ያለ ማቋረጥ በእጅጉ ስቦ ቆይቷል፤ ዛሬም ቀጥሎ ገጠማቸው? የልጅነት ታሪካቸው ምን ይመስላል?
የአሌክዛንደር ሰርጌቪች ፑሽኪን ቅድመ-አያት ይገኛል። በመሆኑም በጀኔራል ፔትሮቪች ጋኒባል የሚለውን እንመለከታለን። አብርሃም የተወለዱት
ሥራዎችና የሕይወት ታሪክ ላይ በተለያዩ ቋንቋዎች
ናቸው። ይህ ጽሑፍም ለአንባብያን ይዞ የቀረበው (እ.ኤ.አ.) በ1696 ነበር። የተወለዱበት ሀገር
በእኚህ በሕፃንነት ዕድሜያቸው የባርነት ቀንበር የተፃፉ ብዛት ያላቸው መረጃዎች ይገኛሉ። ጋኒባል ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሆን ልዩ ሥፍራው “ምደሪ-
ኢትዮጵያዊ ቢሆኑም በሰፊው በዓለማችን
የተሸከሙ ነገር ግን ‹የሕይወት ዕጣ-ፈንታ የተናኘው ድንቅ ታሪካቸው ግን እስከአሁን ባህር” ተብሎ ይጠራ በነበረው ክፍለ-ግዛት (በዛሬዋ
መዘውር› አቅጣጫውን ቀይሮ በዘመኑ የዓለማችን በሃገራችን ቋንቋዎች ተጽፎ ወይም ተተርጉሞ ኤርትራ)፣ በሰሜን መረብ ወንዝ አካባቢ በሚገኝ
ተፅዕኖ ፈጣሪ ታላቅ ሰው ለመሆን የበቁትን ለመነበብ አልበቃም። አልተነገረም። ለሀገራችን ልዩ ስሙ “ሎጎ”፣ “ላጎ”፣ “ሎጎ-ሳርዳ” እንዲሁም
ኢትዮጵያዊ ጀኔራል ውጣ ውረድ የተሞላበት፣ ለሚጠቅም የዲፕሎማሲ ግንነኙነት አልዋለም።
ስኬታማና አስደናቂ ታሪክ ላይ በማተኮር ነው።
ወደ ገጽ 28 ዞሯል
DINQ MEGAZINE JANUARY 2021 STAY SAFE 81

