Page 78 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 78

ክገጽ  71  የዞረ
        ማዳበሪያው  ለይምሰል  ከላይ  የተወሰኑ  የብር  ኖቶች  ጣል   የበጎ አድራጎት ስራ                    ሰጥቷቸዋል።  እ.አ.አ  በ1981  ቬንዙዌላ  ካራካስ  በተዘጋጀ
        ይደረግበት እንጂ አብዛኛው በጭድ የተሞላ ነበር። አህያዋንም                                     ሽልማት ከአፍሪካ «The first African in Advertisement
        በከተማ  እያዞሩ  «ብሩ  መጥቶልሃል  ትኬትህን  ቁረጥ»  እያሉ   አቶ ውብሸት የበጎ አድራጎት ተግባርን የጀመሩት በወጣትነት   & public relation» በሚል ዘርፍ ተሸላሚም ናቸው።
        የሎተሪ  ማስታወቂያቸውን  አጧጧፉት።  አህያዋ  በባቡር   እድሜያቸው  ነው።  በ1977  ዓ.ም  በድርቁ  ወቅት  «ስጋውን
        እስከድሬዳዋ፤  ጅማ  ድረስ  በመኪና  ተጉዛ  ማስታወቂያው   ብሉ  ቆዳውን  አምጡ»  በማለት  በእርድ  ወቅት  ቆዳዎችን  የመካከለኛው ምስራቅ የማስታወቂያ ማህበር «የአገሩን ምርቶች
        እንድትሰራ ያደርጉ ነበር።                      ለእርዳታ ለማዋል ያሰባስቡ ነበር። ለገና በዓል ከፊታውራሪ  የሚያኮራ ባለሙያ» በሚል በወቅቱ ብርቅ የነበረውን የምስል እና
                                              አመዴ ለማ እና ከተለያዩ ወጣቶች ጋር በመሆን በአንድ ቀን  ድምጽ ማጫወቻ መሳሪያ ሸልሟቸዋል። የአሜሪካ ባዮግራፊካል
        በሌላ  በኩል  በማስታወቂያ  ስራቸው  በእነምኒልክ  ወስናቸውና   ከቆዳ  ገቢ  የሰበሰቡትን  77  ሺ  ብር  ለድርቅ  ተጎጂዎች  ኢንስቲትዩት  ደግሞ  እ.አ.አ1989  በ18  ዓይነት  የማስታወቂያ
        ታዋቂ  ሙዚቀኞች  ጭምር  የሚታጀብ  ስለነበር  በርካታ   መለገሳቸውን  ያስታውሳሉ።  በዚህም  ሳያበቁ  ሰዎች  ለድርቅ  ማስተላለፊያ  መንገዶች  የሚሰራ  ሰው  ብሎ  ልዩ  ሽልማት
        የሙዚቃና የንግግር እንዲሁም የማስታወቂያ ሥራዎችን በሬዲዮ   ድጋፍ  እንዲለግሱ  የገንዘብ  ሳጥን  አዘጋጅተው  በየመንገዱ  አበርክቶላቸዋል። እስራኤል እና ጀርመን ላይ በስራቸው እውቅና
        እንዲያዘጋጁ እድል ተፈጥሮላቸው ነበር። በጊዜው ደመወዛቸው   በመዞር ገቢ አሰባስበዋል።                   ተሰጥቷቸዋል።  የጉማ  ሽልማት  የ2010  ዓ.ም  የህይወት  ዘመን
        400  ብር  ሲሆን፤  ሎተሪ  ድርጅቱም  በእርሳቸው  ዘመን                                    ተሸላሚ  ናቸው።  ስለስራቸው  ድካም  እና  ጥረት  እውቀና
        ትርፋማነቱ  ጨምሮ  እንደነበር  ያስታውሳሉ።  ከሶስት  ዓመት   በወቅቱ የአንገታቸውን ወርቅ እና የያዙትን ሁሉ የሰጧቸው   ለመስጠት  «ለመድረስ»  የተሰኘ  ፊልም  ማስተዋሻነቱን
        የሎተሪ አስተዋዋቂነት ሙያ በኋላ ደግሞ በተሻለ ደመወዝ ወደ   ሩህሩህ  ሰዎች  መኖራቸውንም  አይዘነጉትም።  የእርሳቸውን   ለእርሳቸው ተደርጓል።
        ፊሊፕስ ኩባንያ ማስታወቂያ ባለሙያነት ተሸጋግረዋል።      ፈለግ የሚከተሉ ተማሪዎችን ከተኩ በኋላ የገንዘብ ማሰባሰብ
                                              ተግባሩን ለሌሎች ወጣቶች አስተላልፈዋል። ከሶስት አስርት  በጎ ሥራ የጠራው ትዳር
        ፊሊፕስ  ኩባንያ  ውስጥ  በርካታ  የኤሌክትሮኒክስ  ምርቶችን   ዓመታት በፊት ደግሞ አባያ ሐይቅ ሞልቶ አካባቢውን በጎርፍ
        ያስተዋውቃሉ።  ሥራቸው  የተቃና  እንዲሆን  ኩባንያው  መኪና   ሲያጥለቀልቅ  አቶ  ውብሸት  ለወገን  ደራሽ  ነበሩ።  የአራት   በአፄ  ኃይለስላሴ  ዘመን  በማስታወቂያ  ስራቸው  የኢትዮጵያ
        ሰጥቷቸዋል።  ለማስተዋወቅ  ስራቸው  ለየት  ያሉ  ስራዎችን   ነገስታትን  ፎቶ  አሰርተው  ፎቶዎቹን  ለቴሌቶን  ጨረታ   ሴቶች  የበጎ  ስራ  አገልግሎት  ማህበርን  ማስታወቂያዎች  በነጻ
        ይጠቀሙ  የነበሩት  አቶ  ውብሸት፤  ለአብነት  ፊሊፕስ  ኩባንያ   በማቅረብ  ከመቶ  ሺ  ብር  በላይ  በመሸጥ  ለተፈናቃዮች   ይሰሩ ነበር። በመሆኑም ከመንግስቱ ወርቁ ጋር የማህበሩ አባል
        ቸርቸል ጎዳና የመንገድ መብራቶችን ግራና ቀኝ ተክሎ ስለነበር   አበርክተዋል።                         ሆነው  ይመረጣሉ።  በየትምህርት  ቤቱ  እየተዘዋወሩ  ለማህበሩ
        እርሳቸው ሌሊት ጭምር መብራቱ ስር ቆመው ጋዜጣ ያነባሉ።                                       አባላት ለመመልመል ቅስቀሳ ሲያደርጉ ግን ሴንትሜሪ የተሰኘው
        ይህም  የመብራቱን  ኃይል  ለማስተዋወቅ  አስበው  ያደረጉት   ከ11  ዓመታት  በፊት  በድሬዳዋ  አሰቃቂ  የጎርፍ  አደጋ  አዳሪ  ትምህርት  ቤት  ውስጥ  አንዲት  እንስት  ላይ  ዓይናቸው
        ነበር።  ኩባንያው  ገበያው  እየደራለት  ሲመጣ  አቶ  ውብሸትን   ሲያጋጥምም በሙያቸው ተጎጂዎችን አገልግለዋል። የእርዳታ  አረፈ።  እየተመላለሱ  ስለእርሷ  ከጠየቁ  በኋላ  ትውውቃቸው
        ለተጨማሪ  ማስታወቂያ  ትምህርት  ሆላንድ  አገር  ላካቸው።   ማስተባበሪያ  ኮሚሽን  በሸራተን  ሆቴል  ቴሌቶን  ሲያዘጋጅ  ተጠናከረ።
        በሆላንድ  የሶስት  ወራት  ቆይታ  ስለማስ  ታወቂያ  ቴክኒኮች፣   መድረኩን በመምራት  በአንድ  ቀን 125 ሚሊዮን  ብር  ቃል
        ድምጽ  ቀረጻና  አርት  ኦት  ተማሩ።  ስድስት  ዓመታትንም   እንዲገባ  አድርገዋል።  ቃል  የተገባው  ገንዘብ  እንዲሰጥ  ሌት   የትዳር ሃሳብ ሲመጣ ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት ስር በነበረው ዲላ
        በፊሊፕስ ኩባንያ የራዲዮን እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች   ተቀን በመስራት አንድ መቶ ሚሊዮን ብሩ እንዲገኝ ጥረዋል።   ከተማ  ድረስ  ሄደው  ስለቤተሰቦቿ  ሁኔታ  አጠኑ።  በወቅቱ
        ማስታወቂያ ሰሩ። ከበርካታ ድርጅቶች ጋር ለመተዋወቅ ቻሉ።   ድሬዳዋ  ድረስ  ሄደውም  ለተጎጂዎች  የተሰሩትን  ቤቶች  እና  የሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ የነበሩት ደጃዝማች በቀለ በየነ
        ከዚህ  በኋላ  የእራሳቸውን  ማስታወቂያ  ድርጅት  በማቋቋም   ዳግም ጎርፍ እንዳይመጣ የሚከላከለውን ግድብ በመጎብኘት  ጋር የስጋ ዝምድና ነበራቸውና ጉዳዩን ቢያማክሯቸው ፖሊሶች
        ከሚወዷቸው  እንስሶች  መካከል  አንዱ  የሆነውን  አንበሳን   ቃል  የተገባው  ገንዘብ  የዋለበትን  ስራም  ገምግመዋል።  መደቡላቸው። ያለምንም ችግር ዲላ ቆይተው የስለላ ስራቸውን
        መጠሪያ በማድረግ በ1656 ዓ.ም አንበሳ የማስታወቂያ ስራዎች   አሁን  ደግሞ  የብሔራዊ  ደም  ባንክ  የክብር  አምባሳደር  አካሂደው  ተመለሱ።  ከዛ  በኋላ  የአቶ  ውብሸት  እና  የተማሪዋ
        ድርጀትን ከፈቱ። ከአንድ አርመናዊ ወዳጃቸው ያገኙትን ሁለት   በመሆን  ዜጎች  በደም  እጦት  ምክንያት  እንዳይሞቱ  ቅስቀሳ  ፍቅር  ጠነከረ።  የልጅቷ  አባት  አዲስ  አበባ  በሚገኘው  ማረፊያ
        ሺ  ብር  እና  ከሌላ  ሰው  አምስት  ሺ  ብር  በመበደር  መቅረፀ   እያደረጉ  ይገኛሉ።  በየጊዜው  ደም  በመለገስ  ተሞክሯቸውን  ቤታቸው  ሲመጡ  ደግሞ  የጋብቻ  ጥያቄ  ለማቅረብ  ሽማግሌ
        ድምፅና  የተለያዩ  መሳሪያዎች  ገዝተው፣  ቢሮ  ተከራይተው ስራ   ያካፍላሉ።  «ደም  በመለገሴ  የሰው  ህይወት  ተርፏል»  ተላከ።  በወቅቱ  አባቷ  የአቶ  ውብሸትን  ስራ  ሲጠይቁ  ፊሊፕስ
        ጀመሩ።                                  የሚለውን  ማስታወቂያ  በእራሳቸው  ወጪ  ከነዜማው  ኩባንያ የማስታወቂያ ሰራተኛ መሆናቸው ተነገራቸው። ፊሊፕስ
                                              አዘጋጅተዋል። የደም  ባንክን ብቻ  ሳይሆን ከአፄ  ኃይለስላሴ  ኩባንያ  ባትሪ  ድንጋይ  ያስመጣ  ነበርና  አባቷ  «ባትሪ  ድንጋይ
        ፊሊፕስ  ኩባንያን  ጨምሮ  አምስት  ድርጅቶችን  ይዘው  በአንድ   ዘመን ጀምሮ በመቶዎች ለሚቆጠሩ በጎ ምግባሮች የሚውሉ  ለሚያሻሽጥ  ሰው  ልጄን አልሰጥም»  ብለው  ይከለክላሉ።  አባቷ
        ወር  ውስጥ  10  ሺ  ብር  በመስራታቸው ብድራቸውን  መለሱ።   ማስታወቂያዎችን  ያለክፍያ  ማዘጋጀታቸውን  የሚያውቋቸው  ወደ ዲላ ሲመለሱ ግን የአገር ግዛት ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት
        የማስታወቂያ  ድርጅቱ  አሁንም  ድረስ  በስራ  ላይ  ያለ  ሲሆን፤   ይመሰክራሉ።                     ደጃዝማች  ለገሰ  በዙ  እና  ሌሎችም  አንጋፋ  ሰዎች  ተመርጠው
        በስሩም 12 ቋሚ ሰራተኞች ይዟል። 10 በትርፍ ጊዜ የሚሳተፉ                                    በድጋሚ  ለሽምግልና  ተላኩ።  የሲዳሞ  እንደራሴ  ደጃዝማች
        ሙያተኞች  አሉት።  አቶ  ውብሸት  በማስታወቂያ  ድርጅታቸው   በርካታ  የሙያ  ልጆችን  በማፍራት  ሳይሰለቹ  ሰርተዋል።  እነ  በቀለም  «በዕለቱ  እንግዳ  ስለሚመጣ  ተዘጋጅታችሁ  ጠብቁ»
        በአቢሲኒያ  ባንክ  እና  በመድን  ድርጅት  ማስታወቂያዎች   ሰራዊት  ፍቅሬ፣  ሙሉአለም  ታደሰ፣  ጥላሁን  ጉግሳ  እና  የሚል  የስልክ  መልዕክት  ለአባቷ  አስቀመጡ።  አባቷም
        በይበልጥ  ይታወቃሉ፤  ለበርካታ  ድርጀቶች  ለዘመናት    ሌሎችም  አርቲስቶችን  በሙያቸው  ቀርፀው  ለአገር  የሽማግሌዎቹን  ሁኔታ  ሲያዩ  በወቅቱ  ለፈረንጅ  መስራት
        ማስታወቂያዎችን  አዘጋጅተዋል።  ይሁንና  በደርግ  ዘመን  ይህ   አበርክተዋል። እነርሱም «የማስታወቂያ ስራ አባታችን» እያሉ  እንደነውር  ስለሚቆጠር  «ታዲያ  የእናንተ  ልጅ  ከሆነ  ለምን
        ሙያቸው  ሊያስገድላቸው  እንደነበር  አይረሳቸውም።  ለዚህ   በተደጋጋሚ ይጠሯቸዋል። ከማስታወቂያው ጎን ለጎን ደግሞ  የፈረንጅ  ተላላኪ  ይሆናል?»  ብለው  ጥያቄ  ያቀርባሉ።
        መንስኤውም የሰሩት የበረሮ ማስታወቂያ ነበር።          በንግድ  ምክር  ቤቶች  ተሳትፎ  አድርገዋል።  የአዲስ  አበባ  ስለሙያውም  ማብራሪያ  ተሰጥቶ  እና  የጨዋ  ልጅ  መሆኑ
                                              ንግድ  ምክር  ቤት  ኮሚቴ  አባል  ሆነው  ሰርተዋል።  በዓመቱ  ይነገራቸውና እሺታቸውን ይሰጣሉ።
        በራዲዮ  «ቢንቢ  የት  ልትገቢ፣  በረሮ  መጥፊያሽ  ነው  ዘንድሮ»   ደግሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
        የሚል የነፍሳት ማጥፊያ ማስታወቂያ ሰርተው ነበር። በአየር ላይ                                   አቶ  ውብሸት  ወርቅአለማሁ  እና  ወይዘሮ  ወርቅአለማሁ  አበበ
        ከዋለ በኋላ በመኪናቸው ሜክሲኮ ላይ ሲዘዋወሩ አንድ የደርግ   የአዲስ አበባ እና የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዚዳንት  ተጋቡ።  በ1963  ዓ.ም  አዲስ  አበባ  እና  ዲላ  ላይ  ትልቅ  ሰርግ
        አባል  ያስቆማቸዋል።  ከዚያም  ለጥያቄ  እንደሚፈለጉ    ሆነው  ያለደመወዝ  አገራቸውን  አገልግለዋል።  በወቅቱ  ተዘጋጅቶ  የቤተሰብ  ትውውቅ  ተደረገ።  በትዳር  ህይወት  ሁለት
        ይነግራቸዋል፤ ፖሊስ መኮንኖች አካባቢ በሚገኘው የደህንነቶች   ከቤልጂየም፣  ከሳዑዲ  አረቢያ፣  ከጅቡቲ  እና  ከዱባይ  ጋር  ወንድ  ልጆችን  የወለዱት  ጥንዶቹ  ሚስት  ከልጆቻቸው  ጋር
        ቢሮ  እንዲሄዱ  ያዛቸዋል።  ይሁንና  ቤቱ  በወቅቱ  ሰዎች   ሰባት  የተለያዩ  ስምምነቶችን  በመፈራረም  የንግድ  ግንኙነት  አሜሪካ  ባል  ደግሞ  ኢትዮጵያ  ውስጥ  ይኖራሉ።  አቶ  ውብሸት
        ይገረፉበት  የነበረና  ጭካኔ  የሚፈጸምበት  መሆኑን  በወሬ   እንዲካሄድ መንገድ ያበጁ ናቸው። በዚህም የሳዑዲ አረቢያ  «ኢትዮጵያን መውደዴ ልዩ ነው። ከሶስት ወር በላይ ከኢትዮጵያ
        ሰምተዋልና መንገድ አሳብረው ወደሌላ ቢሮ ይሄዳሉ።       መንግስት በስራቸው ተደስቶ መኪና ሸልሟቸዋል።        ተለይቼ  መኖር  አልችልም።  ለዚህም  ነው  ከቤተሰቤ  ተለይቼ
                                                                                  ኢትዮጵያ የመኖሬ ምክንያት» ይላሉ።
        ከብሔራዊ  ቤተመንግስት  አካባቢ  ሲደርሱ  ቀድሞ       ሽልማቶች
        የሚያውቋቸው  የሚኒስትሮች  ምክርቤት  ሰብሳቢ  በኋላም                                       ሁልጊዜም ወደውጭ አገራት ሲጓዙ አዋዜ እና የአገር ባህል ልብስ
        ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ፍሰሃ ደስታ ቢሮ ዘው ብለው   የአንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ   እንዲሁም  ካባ  አይለየኝም  የሚሉት  አንጋፋው  የማስታወቂያ
        ገቡ።  በማያውቁት  ሁኔታ  ሰዎች  እንደሚያሳድዷቸው     ሽልማት  ዘርዝሮ  ለመጨረስ  ከባድ  ነው።  በእርግጥ   ባለሙያ፤  45  አገራትን  የማየት  እድል  አጋጥሟቸዋል።  እንደ
        አስረዷቸው።  የደርግ  አባሉ  ተከተሏቸው  ኖሮ  ለአቶ  ፍስሃ   ለዕርሳቸው  ትልቁ  ሽልማት  የህዝብ  ፍቅር  ነው።  ይሁንና   ኢትዮጵያ የሚመቻቸውና የሚናፍቁት አገር ግን እንደሌለ ስሜት
                                              የሚታዩትን  ጥቂቱን  ስናነሳ  በቴአትር  ጥበባቸው  ጃንሆይን
        ደርግን  የሚሳደብ  ማስታወቂያ  ሰርተዋል  «ትጠፊያለሽ  በረሮ                                  በተቀላቀለበት ንግግራቸው ያስረዳሉ። ሰላም!
        ያለው ደርግን ነው» ብሎ ወነጀላቸው። ክሱ ተቀባይነት ባያገኝም   መስለው  ሲሰሩ  አፄ  ኃይለስላሴ  ካባ  እና  የወርቅ  ሜዳሊያ
        አቶ  ፍሰሃ  «የማስታወቂያ  ጽሁፉ  ሳንሱር  እየተደረገ  ይለፍ»   ተሸልመዋል። በንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንትነታቸው ደግሞ      ምንጭ፡ አዲስ ዘመን በ ጌትነት ተስፋማርያም
        የሚል ትዕዛዝ ሰጥተው ያሰናብቷቸዋል። የተባለው ቢሮ ቢሄዱ   የሳዑዲ  መንግስት  የንጉሳቸውን  ምስል  የያዘ  ነጭ  ወርቅ
        ኖሮ  ሊፈጠር  የሚችለውን  መከራ  ሲያስቡ  አሁን  ድረስ   ሸልሟቸዋል።  አውሮፓ  ልዑክ  መርተው  ሲሄዱም  እንዲሁ
        ይዘገንናቸዋል።                             የወርቅ  ማንኪያ  ተበርክቶላቸዋል።  በማስታወቂያ  ስራቸው
                                              ጣሊያን  ጎልድ  ሜርኩሪ  ኢንተርናሽናል  የክብር  ሽልማት



        78                                                                                     “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥር  2013
   73   74   75   76   77   78   79   80   81   82   83