Page 74 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 74

ከገጽ  67 የዞረ

                                               በዚህ  ግዜ  ጓደኛዬን  ገደሉብኝ  እያለ          ላይ  የቀረው  ጭንቅላቱ  ብቻ  ነበር፡፡
        ሰውየውም “ አይሆንም  ፍየሌን  ወይንም

                                              መጮህ  ጀመረ፡፡  ብጥብጥና  ጩህትም              ሰዎቹም  ግመሉን  አቁመው  ሲመለከቱ
        ግመል”  አለው፡፡  ፍየሏ  ስለሞተች
                                              ስለበረከተ  ጎረቤቶቹ  ጓደኛውን                 እየቀበሩ  ያሉት  የመሰላቸውን  ሰው
        እረኛው  አንድ  ግመል  ለመስጠጥ
                                              እንደገደሉበት  ተወሰነ፡፡  በዚህም  ካሣ           ጭንቅላት  ተመለከቱ፡፡  እናም  እንዲህ
        ተገደደ፡፡  ሰውየውም  ግመሉን  ይዞ

                                              ሊሰጠው  ይገባል፡፡  የአንድ  ሰው  ካሣ           አሉ “ ለምን?  ይህ  እየቀበርነው  ያለው
        በመሄድ  ላይ  ሳለ  የጓደኛው  የቀብር  ስነ
                                              ደግሞ  100  ግመሎች  ወይም  400             ሰው  ጭንቅላት  አይደለም?”  ተባባሉ፣
        ስርአት ላይ ይደርሳል፡፡
                                              ከብቶች  ነው፡፡  ሰውየውም  ግማሹን              አስከሬኑንም  ፈተው  ሲመለከቱ  የልጁ
         “እስኪ አንድ ግዜ ቆዩኝ፡፡ የዚህን ሰው            በግመሎችና ግማሹን ደግሞ በከብቶች                አስክሬን  መሆኑን  ደረሱበት፡፡  በዚህም
        አስክሬን  እፈልገዋለው፡፡  በግመል                ተከፍሎት ሃብታም ሰው ሆነ፡፡ ሁለት               ምክንያት የመጀመሪያዋ ሚስት ቤተሰቦች

        ለውጡኝ፡፡” አላቸው፡፡ ሰዎቹም ሰብሰብ              ሚስቶችንም አግብቶ ከአንደኛዋ አራት               በሙሉ ከሁለተኛዋ ሚስት ቤተሰብ ጋር
        ብለው  አስክሬኑ  ዋጋ  እንደሌለውና               ልጆችን  ከሁለተኛዋ  ሚስቱ  ደግሞ               ጦርነት  ከፍተው  እርስ  በእርስ

        ግመሉ  እንደሚጠቅማቸው  መክረው                  አንድ ወንድ ልጅ ብቻ ወለደ፡፡ ከዚያም             ተጨራረሱ፡፡
        ሲያበቁ አስክሬኑን በግመል ለወጡት፡፡               ለብዙ አመታት በደስታ ኖሮ ሞተ፡፡                 ዛሬ የምናደርገው እያንዳንዷ ነገር፣ ከዛሬ


         ቀኑ እየመሸ ባለበት ሰአት ወደ አንዲት              ሲሞት  አስክሬኑ  በግመል  ጀርባ  ላይ           ስሜታዊነትና  ግንፍልነት  አልፋ፣  ነገ
        ትንሽ  መንደር  ሄዶ  ሰዎች  ተቀምጠው             ተጭኖ  ወደ  መቃብር  ቦታው                   በአገር  ላይ  ፣  ነገ  በቤተሰብ  ላይ፣  ነገ

        እየበሉ  ያያቸውና “ ጤና  ይስጥልኝ፡፡             እንዲወሰድ  ተናዞ  ስለነበር  በግመል             በልጆቻችን ላይ ፣ ነገ በማህበረሰብ ላይ ፣

        መንገደኞች  ነን፡፡  ስለመሸብን  ጓደኛዬን           ጭነው እየወሰዱት ሣለ ግመሉ ደንብሮ               ነገ  በቤተክርስቲያን/በመስጊድ  ላይ፣  ነገ

        እዚህኛው ቤት፣ እኔ ደግሞ የሚቀጥለው               መሮጥ  ስለጀመረ  ግራ  ገባቸው፡፡               በ ሚ መ ጣ ው   ት ው ል ድ   ላ          ይ
        ጎጆ ውስጥ እንደር፡፡” ብሎ ጠየቃቸው፡፡             ልጆቹም አስክሬኑ ካልተቀበረ በውርስ               የሚያመጣውን  ጣ ጣ   ልናስብና

        ከዚያም  አስክሬኑን  ወንበር  ላይ                ላ ይ   ችግር  እንደሚገጥማቸው                 ድርጊታችንን  በነገም  ዓይን  ልንቃኘው
        አስቀመጠው፡፡  ሰዎቹም  የሞተ  ሰው               ያ ው ቃ ሉ ፡ ፡   ከ ዚ ያ ም   አ ራ ቱ        ግድ ነው።

        አልመሰላቸውም፡፡  ወ ደ   ው             ጪ     የመጀመሪያዋ  ሚስት  ልጆች  እንዲህ              ዛሬ የተመቸን እና በድርጊታችን ደስ ያለን
        በመውጣት  ላይ  እያለ  አስክሬኑን  በጦር           ብለው  አሰቡ  “  ወንድማችንን  ለምን            ልንሆን  እንችላለን፡፡  የነገውን  ጣጣ
        ወግቶት ወደ አጎራባቹ ቤት ሄደ፡፡                 አንገድለውም?  ከዚያም  የሚቀበር                ማሰብ ካልቻልን ግን ራስ ወዳዶች ነን።

                                              አስክሬን  ስለሚኖረንና  ሁሉም  ነገር
        በአፋር ባህል መሰረት ምግብ የሚፈልግ                                                    በራስ  ወዳድነት  ደግሞ  ዓለም  ሂደቱን
                                              የእኛ  ብቻ  ስለሚሆን  በውርስ  ላይ
        ሰው  እንደ  እንግዳ  ስለሚጋበዝ  እራቱን                                                ሊቀጥል  አይችልም።  ዛሬ  ተንኮልና
                                              ችግር  አይኖርብንም፡፡”  ስለዚህ
        ሰጡት፡፡  እራቱን  እየበላ  ሳለም                                                     ጸባችን  ፣  ስድብና  ዛቻችን፣  ቅናትና
                                              ወንድማቸውን  ገድለው  ወደ  መቃብር
        ከሚቀጥለው ጎጆ የጩኸት ድምፅ ሰማ፡፡                                                    ምቀኝነታችን  ስለተመቸን  ብቻ፣  ነገ
                                              ቦታው  ወስደው  በመቅበር  ላይ  ሳሉ
        “ጓደኛዬን እዚያ ነው የተውኩት፡፡ ሄደን                                                  የሚያመጣውን  ላለማሰብ  አእምሯችንን
                                              የአባታቸውን  አስክሬን  ይዞ  የጠፋው
        እንየው፡፡”  አላቸው፡፡  ወደሚቀጥለው                                                   አንዘንጋ!
                                              ግመል አስክሬኑን ይዞ ተመልሶ መጣ፡፡
        ጎጆም  እየሮጡ  ሲሄዱ  አጎራባች  ያሉት                                                        ______//_______
        ሰዎች እስክሬኑ በጦር ተወግቶ አገኙት፡፡             ነገር  ግን  የአባትየው  አስክሬን  ሙሉ

                                              ለሙሉ ተበጣጥሶ ስላለቀ ግመሉ ጀርባ
   69   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79