Page 75 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 75

አምባራይሌ  አጠቃላይ  ቁመናው  ከቀንዱ            እስከ  108  ኪሎ  ግራም፤  የሴቶቹ  ደግሞ  ከ56     ጐፈሬም  ጭራ  አላቸው፡፡  ቀንድ  ያላቸው
       ጥምዝ  ጋር  የአጋዘን  ይመስላል፡፡  በመጠኑ        እስከ 70 ኪግ ይሆናል፡፡                       ወንዶቹ  ብቻ  ናቸው፡፡  ሁለት  ተኩል  ጥምዝ
       ግን  አነሰ  ያለ  ነው፡፡  የወንዱ  ክብደት  ከ92                                          ያለው ቀንድ አላቸው፡፡ ደረትና ሆዳቸው ነጣ
                                                        ሴቶቹና  ወጣቶቹ  የቀይ  ቡኒ
                                                        ሲሆኑ፣ ወንዶቹ ደግሞ ሰማያዊ         ያለ ነው፡፡

                                                        የመሰለ ግራጫ ናቸው፡፡ ይህም         በኢትዮጵያ፤  በሶማሊያ፤  በኬኒያና  በታንዛኒያ

                                                        ቀለማቸው        ዕድሜአቸው        ብቻ  ይገኛሉ፡፡  የሚኖሩት  ከባሕር  ወለል
                                                        እየገፋ     ሲሄድ     እየጠቆረ     በላይ፣ ከ1200ሜ ከፍታ በታች በሆኑ ቦታዎች
                                                        ይሄዳል፡፡ ጐላ ብለው የሚታዩ         ነው፡፡ እንዲህ ያለውም አካባቢ የግራርና የቆላ

                                                        ነጫጭ መስመሮች ከጀርባቸው           አባሎ (Commiphora) ዛፎች ያሉበት ነው፡፡

                                                        ወ ደ    ደረትና     ሆዳቸው
                                                                                          ከሪፖርተር የተገኘ
                                                        ይዘልቃሉ፡፡  ጫፉ  ቁር  የሆነ
















































           DINQ MEGAZINE       JANUARY 2021                                          STAY SAFE                                                                                    75
   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80