Page 80 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 80
በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት (ከአዲስ ጉዳይ )
አሜሪካን ሀገር ወደሚኖሩ ወዳጆቼ ቤት ሄጄ ባለቤቱ ገና ከሥራ አልገባችም፡፡ ‹የወደዱትን የሚገርመው ግን አንዱ ከሌላው ጋር አያወሩም፣
ነበር፡፡ ከተጋቡ ሁለት ዓመት ሆኗቸዋል፡፡ ሲያጡ የጠሉትን ይመርጡ› ነውና፡፡ በቁራጭ አይጫወቱም፣ ኧረ እንዲያውም አይተዋወቁም፤
ቤታቸው ስገባ የቤቱም ዕቃ የቤቱም ሰዎች ወረቀት ላይ ‹አሥር ሰዓት ላይ ቀስቅሽኝ› ብሎ ጽፎ አንድ ያደረጋቸው በአንድ የፓርኪንግ ሜዳ
ዝምታ ውጧቸዋል፡፡ አባ አጋቶን ቤት የገባሁ በራስጌው ባለው ኮመዲኖ ላይ አስቀመጠና ተኛ፡፡ መቆማቸው፣ ጎን ለጎን መሆናቸው፣ በአንድ ጣራ
ነው የመሰለኝ፡፡ እርሱ ክፉ ላለመናገር ሰባት ሥር ውሎ ማደራቸው ብቻ ነው፡፡ የዚያኛውን
ሚስቱ ስትመጣ አየችውና ስቃ ተኛች፡፡ ልክ
ዓመት ድንጋይ በአፉ ጎርሶ በአርምሞ ጠባይ፣ ሥሪት፣ ዓላማና፣ የኑሮ ጓዳ ይህኛው
ከሌሊቱ አሥር ሰዓት ነቃችና በዚያው በቁራጭ
ተቀምጧል፡፡ ነገር ዓለሙ አላምር ሲለኝ ‹ምነው አያውቅም፤ እንዴው በአንድ ፓርኪንግ ቦታ ብቻ
ወረቀት ላይ ‹አሥር ሰዓት ሆኗልና ተነሣ› ብላ
ያለ ወትሯችሁ ዝምታ ዋጣችሁ› ብዬ ተነፈስኩ፡፡ አብሮ ቆሞ ማደር፡፡ እነርሱምኮ ‹ቢል›
ጽፋለት ተኛች፡፡ እርሱ ዕንቅልፉን ለጥጦ ለጥጦ
እዚህ ቤ ት የነበረውን ሳቅና ጨዋታ አለባቸው፡፡ የፓርኪንግ ቢል፡፡
ሲነሣ ነግቷል፡፡ ተናደደ፤ ግን እንዳይናገራት ለካስ
ስለማውቀው፡፡ ‹ሳቅና ጨዋታ ዝና ካማራችሁ›
ተኳርፈዋል፡፡ እዚያው ወረቀት ላይ ‹በጣም ያኔ ስም አገኘሁለትና እነዚህን ወዳጆቼን
ሲባል አልሰማችሁም፡፡
ታሳዥኛለሽ› ብሎ ጻፈላት፡፡ ‹የእናንተ ኑሮኮ ፓርኪንግ ነው› አልኳቸው፡፡
የመለሰልኝም የለ፡፡ ሁለቱም ወደ እኔ ዞሩ፡፡ ‹እስኪ እነዚህን መኪኖች
እነዚህ ወዳጆቼ ይህን ነበር ያስታወሱኝ፡፡ አሁን
በኋላ ነገሩን ሳጠናው ሁለቱም ተኳርፈዋል ለካ፡፡ እንዲህ ያለው ኑሮ ምን ዓይነት ኑሮ ይባላል? ብዬ እዩዋቸው፤ አይፋቀሩ፣ አይጣሉ፣ አያወሩ፣
‹‹ለመሆኑ እንዲህ ሳትነጋገሩ ስንት ጊዜ ስም ፍለጋ ብዙ ጊዜ አሰብኩ፡፡ አይጫወቱ፣ አይወያዩ፣ አብረው አይሠሩ፣
ተቀመጣችሁ› ብዬ ስጠይቅ ስድስት ወር አብረው መከራ አይካፈሉ፣ አብረው አይደሰቱ፤
ይህን እያሰብኩ እያለ አንድ ዕቃ ለመግዛት ‹ካስኮ›
ሆኗቸዋል፡፡ ሁሉም በየሥራው ይውላል፤ ማታ ግን በአንድ የፓርኪንግ ቦታ ቆመዋል፡፡ ሁሉም
ወደሚባለው አሜሪካ ውስጥ ካሉት ታላላቅ
ይመጣል፤ ኪችን ገብቶ ያበስላል፤ በልቶ ቴሌ በየራሱ መጥቶ ቆመ፡፡ ሁሉም በየራሱ ተነሥቶ
መደብሮች ወደ አንዱ ከእነዚሁ ወዳጆቼ ጋር
ቭዥን ያያል፤ ከዚያም ይተኛል፡፡ ቢል ሲመጣ ይሄዳል፡፡ የእናንተስ ከዚህ በምን ተለየ፡፡
ተጓዝን፡፡ እዚያ መኪናችን ለማቆም አራት
ይህንን እኔ ከፍያለሁ ብሎ አንዱ ወረቀት ጽፎ ሁለታችሁም በየራሳችሁ ትውላላችሁ፤ ማታ
የፓርኪንግ ፎቆችን መውጣትና እንደ አዲስ አበባ
ይሄዳል፤ ሌላው በተራው ይከፍላል፡፡ ይቺ ናት ስትመጡ ቤታችሁ ውስጥ ፓርክ ታደርጋላችሁ፤
ስታዲዮም የተለጠጠውን ሰፊ የማቆሚያ ሜዳ
ትዳር፡፡ በቃ›
ማካለል ነበረብን፡፡ ለዓይን እስኪያታክት ድረስ
ድሮ የሰማሁትን ቀልድ ነበር ትዝ ያሰኙኝ፤ ባልና መኪኖቻ ተኮልኩለውበታል፡፡ በዓይነት ከልባቸው ነበር የሳቁት፡፡ ፍርስ እስኪሉ፡፡
ሚስቱ ተኳርፋው አይነጋገሩም አሉ፡፡ ቤቱ እንደ ባይነታቸው፡፡ ረዥም፣ አጭር፣ ሽንጣም፣ ለሰው አንድ ቦታ መሥራት፣ አንድ ቦታ መኖር፣
መቃብር በጸጥታ ተውጦ ከርሟል፡፡ አንድ ቀን ቁመታም፤ ያበጠ፣ የከሳ፣ ግልጽ፣ ድፍን፣ ነጭ፣ አንድ አልጋ መተኛት፣ በአንድ ቢሮ መዋል፣ አንድ
ባል ሌሊት አሥር ሰዓት የሚነሣበት ጉዳይ ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ፣ ሰማያዊ፣ ወይን ጠጅ፣ ምኑ ሕንፃ ላይ መኖር ብቻውን ከሰው ጋር መኖር
ገጠመው፡፡ ከተኛ መነሣት የሚከብደው ቢጤ ቅጡ፤ ተደርድረዋል፡፡ ጎን ለጎን፣ ፊትና ኋላ፤ በኋላ አያሰኘውም፡፡ ይኼንንማ መኪኖችም
ነበርና የመቀስቀሻውን ሰዓት ሊሞላ ሲስበው መመልከቻቸው ሊነካኩ እስኪደርሱ ድረስ ይኖሩታልኮ፡፡ ያውም ሰላማዊ በሆነና ማንም
ተበላሽቷል፡፡ አዘነም፤ ተናደደም፡፡ ምን ያድርግ፡፡ ተ ደ ር ድ ረ ዋ ል ፡ ፡ ማንንም ሳይነካ፣ ማንም በማንም ቦታ ላይ
ወደ ገጽ 86 ዞሯል
80 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013