Page 84 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 84

.ክገጽ 26 የዞረ

                                              ፍሬም ውስጥ ብቻ ነው፡፡ አንቺ ዘለዓለም  አሉ፡፡  ቀሚሳቸውን  ሰብሰብ  አርገው
        …  ዕውነት  ነው፡፡  ሞት  የሚጀምረው
                                              ነሽ፡፡                                 መሽናት ጀመሩ፡፡ በዚህን ጊዜ እንቁ ታደሰ፣
        ሰው፤“ተስፋ የለኝም” ብሎ ማሰብ የጀመረ
                                                                                   አንድ  ሃሳብ  መጣለት፡፡  በኪሱ  ውስጥ
        ጊዜ  ነው፡፡  በተስፋ  ጊዜ  ይገዛል፣  በጊዜም  ሰዎች  ሁሉ  ሲመለከቱሽ  ውለው
                                                                                   የያዘውን  ገንዘብ  ሊሰጣቸው  ፈለገ፡፡
        ጊዜ  ይቀየራል፡፡  የማይቀየር፣  የማይለወጥ  ሲመለከቱሽ ቢያድሩ የኔን ቅንጣት ያህል
                                                                                   እስኪጨርሱ ጠበቃቸውና “ እማማ” ብሎ

        ነገር  የለም፡፡  ቢኖርም  ራሱ “       ለውጥ”  አይረዱሽም፡፡  መጽሃፍት  እንደ  ተራራ
                                                                                   ጠራቸው፤…  ወደ  እሳቸው  እየተጠጋ።
        የሚባለው ነገር  ብቻ ነው፡፡… “Change  ቢከመሩ፣  እንደኔ  ኮስማና  ዓረፍተ  ነገር
                                                                                   ሴትየዋ  ወንድ  መሆኑን  ሲያውቁ፤
        is the unchanging reality” እንዲሉ፡፡     አይገልፁሽም፡፡  ሰዓሊ  ውቅያኖስን  ያህል
                                                                                   “በስመአብ  ወልድ  ወመንፈስ  ቅዱስ..
                                              ቀለም  በጥብጦ  ቢቀባባሽ  እንደኔ  አይን
        ምንም  እንኳ  ጨረቃዋ  የቀዘዘችና  የፈዘዘች                                              ማነህ?”  አ ሉ   ደንገጥ  ብለው፡፡
                                              ብ ሩ ሽ ፤   እ ን ደ   ል ቦ ና ዬ   ፎ   ቶ
        ብትመስልም  ወይም  እሱ  እንደሚለው                                                    የተጠቀለለውን  ገንዘብ፣  ሰዓቱንና  ሃብሉን
                                              አያስውብሽም፡፡ ቀራፂ ከወርቅና አልማዝ
        “ልክ”  ባትሆንም  አየሩ  ለስላሳና  መንፈስ                                              የጨበጠበትን  እጁን  እየዘረጋላቸው፤
                                              ቢጠርብሽ  እንደኔ  በልክሽ  አያንፅሽም።
        የሚያረጋጋ  ነው።  ዕንቁ  ታደሰ  ምቾት                                                 “አይዞት…  ይህንን  ገንዘብና  ዕቃ
                                              ገጣሚ ቅኔውን እንደ ዝናብ ቢያወርድብሽ
        ተሰምቶታል፡፡  የመጨረሻውን  ደብዳቤ                                                    አልፈልገውም ውሰዱት..እን…”፣ “እንኩ”
                                              የኔን ዝምታ ያህል አያሞካሽሽም፡፡
        ሊፅፍ  የተዘጉትን  በሮች  አልፎ፣  ሁሌ                                                 ለማለት  የመጨረሻዋን  ፊደል  ሳይጠራ፣
        ለሁሉም  ክፍት  ሆኖ  ከሚጠብቀው  የሞት  እኔ  ትዝታዎቼን  አልፌ፤  ተስፋዎቼን  ኖሬ                   ደንገዝገዝ ብላ የነበረችው  ጨረቃ ድንገት

        በር  ላይ  ቆሟል፡፡  አንዴ  ወደ  ላይ  “አሁኔ”  ላይ  ቆሜያለሁ፡፡  ትናንትናና  ነገ                 የባውዛ ያህል ፏ አለች፡፡ ሁለቱም ደነገጡና

        አንጋጠጠ፡፡ “    መጣሁ”  እንደ  ማለት  አያስፈልጉኝም።  አሁን  ማለት  ፅድቅ፣                     ወደ  ላይ  ተመለከቱ፡፡  ዕንቁ  ታደሰ፤

        ዓይነት፡፡… ፊቷን ያዞረች መሰለው፡፡               አሁን ማለት ኩነኔ መሆኑን አውቃለሁ፡፡             የሴትየዋን ፊት ሲመለከት ፍርሃት፣ ፍርሃት


                                              ነገር  ግን “ አሁን”  ማለት “ ጊዜ”  ማለት
        …ብዕሩን አወጣና መፃፍ ጀመረ፡፡                                                       አለው፡፡  ሴትየዋም  ዓይን  ዓይኑን  ትክ

                                              እንዳይመስልሽ፡፡  አሁን  ማለት “ መሆን”          ብለው  እያዩት፣  መንቀጥቀጥ  ጀምረዋል፡፡
        ይድረስ “ላንቺ”                            ማለት  ነው፡፡  አሁን  ወደ  ቀለም  አልባ
                                                                                   እንደ  ምንም  ከንፈሩን  አላቆ፤ “ እ..  እን..”

        አንቺ  ከጥበብ  በላይ  ቆንጆ  ነሽ፡፡  ቁንጅና       ህላዌነት  ስቀየር  ተመልከቺኝ፡፡…  እኔን          እያለ  ሲንተባተብ፣  ሴትየዋ  እንደመባነን

        ደግሞ  መንፈስ  ነው፡፡  መንፈስ  ደግሞ            እየሆንኩልሽ ነው… ይኸው!!                    አሉና፤ “ ቁ” በማለት የመጨረሻዋን ፊደል

        ሚስጢር  ነው።  ሚስጢር  ደግሞ                  “ያንቺው” ብሎ ስሙን መፃፍ ሲጀምር፣              ሲጠሩ…  “እ…እ”             ሲላቸው…

        የእውነቶች ሁሉ እምብርት ነው። ዕምብርቴ             ብዙ  ሴቶች  እየተሳሳቁ  ብቅ  አሉ፡፡            እየደጋገመ፤ “    ዕንቁ!  ዕንቁዬ!”  ብለው

        ከእምብርትሽ  ተቋጥሯል፡፡  ያላንቺ  ሰማይና          ገመዱን ከቋጠረበት ዛፍ አጠገብ ባለችው             ጮሁ፡፡  ዘ ሎ   ተጠመጠመባቸው፡፡

        ምድር  ተረት  ናቸው፡፡  አንቺ  የሌለሽበት          ጠባብ  መንገድ  ተግተለተሉ፡፡…                 ከእቅፋቸው የተላቀቁት “ እማዬ ምን ሆነሽ

        ሰማይ፣  አንቺ  የሌለሽበት  ምድር                እንዳያዩት  ተሸሸጉ፡፡  ሞቅ  ያላቸው፣  ፅዋ        ነው?” የሚለውን ድምፅ ሲሰሙ ነበር፡፡

        አይገባኝም፡፡  አንቺ  የሌለሽበት  ዛሬ፣  አንቺ       የሚሸኙ  ማህበርተኞች  መሆናቸው                 “ቃል” እዚህ ጋ ተሰረዘ!!

        የሌለሽበት ነገ ትርጉም የለውም፡፡ ጊዜ ባንቺ          ያስታውቃል፡፡ ወደ ሁዋላ ከቀሩት ሴቶች

        ፊት  አይቆምም፡፡  ጊዜ  የሚገደበው  በሰዓት         አንዷ  ከመንገዱ  ዳር  ወጣ  ብለው  ቁጭ          ሠላም!




        84                                                                                     “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥር  2013
   79   80   81   82   83   84   85   86   87   88   89