Page 86 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 86
ከገጽ 80 የዞረ እየመጣ ነው፡፡ በአንድ ሕንፃ ላይ እየሠሩ ፈጽሞ አሁንኮ መዋደዳችንም መጣላታችንም ሊታወቅ
ሳይደርስ፤ ግን ይህ ፓርኪንግ እንጂ ኑሮ የማይተዋወቁ ሰዎች እየተፈጠሩ ነው፡፡ አልቻለም፡፡ በሠፈራችን ውስጥ እጅግ የረቀቀ
አይደለም፡፡ ኑሮ ያፋቅራልም ያጣላልም፤ ወንጀል ቢሠራ እንኳን ሁሉም ግቢውን ብቻ
እንዲያውም አንድ ወዳጄ ለአንድ የሥራ ጉዳይ
ያገናኛልም፣ ያወያያልም፤ ኑሮ መስተጋብር ስለሚያውቅ የሚከላከለው አይገኝም፡፡
አንድ ባለሞያ ይፈልግ ነበርና አንድ ወዳጁ ስልክ
አለው፡፡ አንደኛው በሌላው ውስጥ ቦታ ሊኖረው እንዲያውም በአንዳንድ ታላላቅ የመኖርያ
ይሰጠዋል፡፡ ጎበዝ ባለሞያ ነው በዚያውም
ይገባልኮ፡፡ ግቢዎች መኪኖቻቸው የሚተዋወቁትን ያህል
ተዋወቀው ይለዋል፡፡ ስልኩን ተቀብሎ
እንኳን የማይተዋወቁ ጎረቤታሞች አሉ፡፡
ወዳጅነትኮ አ ብ ሮ ከመዋልና ከመኖር፣ ይደውልለትና ስለ ሥራው ይነጋገራሉ፡፡
መኪኖቻቸው እንኳን አንዳንድ ቀን መንገድ
ከመሥራትም በላይ ነው፡፡ አንቺ ባልሽ ሳይደውል ይግባባሉ፡፡ እጅግ የተሻለው ነገር በአካል መነጋገሩ
ዘጋህ ብለው በጡሩንባ ይነጋገራሉ፡፡
ሲቀር ሲጠፋ፣ ያስለመደሽ ነገር ሲቀር፣ አንዳንድ ነበርና ‹ቢሮህ የት ነው› ብሎ ይጠይቀዋል፡፡
ባለቤቶቻቸው ግን እንደተዘጋጉ ናቸው፡፡
ነገሩ ሲለወጥ ቅር የማይልሽና ምንም የማይሰማሽ አድራሻውን ሲነግረው እዚያ እርሱ ያለበት ሕንፃ
ካልሆነ ድሮም ትዳር ሳይሆን ፓርኪንግ ነበር ላይ ነው፡፡ የቢሮ ቁጥሩን ይጠይቀዋል፡፡ እጅግ ‹ ሠ ፈ ራ ች ን › እ ን ለ ው የ ነ በ ረ ው ኮ
የመሠረታችሁት፡፡ እስኪ ያንን መኪና ተመልከቱት የሚገርመው ነገር የዚያ ባለሞያ ቢሮ ከእርሱ ቢሮ ስለተወለድንበትና ስላደግንበት ብ ቻ
ተነሥቶ ሄደ፤ ከጎኑ ያለው መኪና ምን ተሰማው? ጎን ነበረ፡፡ ሦስት ዓመት ሠርተዋል አይተዋወቁም፡፡ አልነበረም፡፡ እዚያ አካባቢ ብዙ ትዝታዎች
ምንም፡፡ አሉን፡፡ የወንዙ፣ የጭቃው፣ የኳስ ጨዋታው፣
አያችሁ ፓርኪንግ እንዲህ ያደርጋል፡፡
የተደባደብነው፣ የጠፋነው፣ የተመረቅነው፣
ሌላው ደግሞ መጣ፤ አያችሁ ፓርኪንግ ሲሆን
ቤት ሲገቡ እርሱ ቴሌቭዥን ይከፍታል፣ እርሷም የተረገምነው፣ አብረን ትምህርት ቤት የሄድነው፣
እንደዚህ ነው፡፡ ወዳጅህ ቢኖር ባይኖር፤ ሰላም
ኪችን ትገባለች፣ እርሱ ይተኛል፣ እርሷ ስልክ ላይ የመለያ ምት እንደሚጠብቅ ቡድን በመሥመር
ቢልህ ባይልህ፣ ቢመጣ ባይመጣ፣ ካንተ ቢለይ፣
ናት፤ ልጆች ጌም ያጫወታሉ ወይም የሕፃናት ተቃቅፈን የተጓዝነው እነዚህ ሁሉ ናቸው ‹ሠፈር›
ባይለይ ምንም ካልመሰለህ ይህ ፓርኪንግ እንጂ
ፊልም ያያሉ፤ እንግዳም ፎቴው ላይ ተቀምጦ ማለት፡፡
ወዳጅነት አይደለም፡፡
ይተክዛል ወይም ያንጎላቻል፡፡ እንዲህ እየሆነኮ ነው
አሁን የሠፈር ልጆች የሌላቸው ልጆች እያሳደግን
ለአንዳንድ ሰዎች ወዳጅነት ማለት በፈለጉበት ጊዜ ኑሮ፡፡ ኑሮ ፓርኪንግ ሲሆን፡፡ በዚህ ዘመን ትልቁ
ነው፡፡ አብረው ሆያ ሆዬ የማይሉ፣ ኳስ
መጥተው ሊያቆሙበት የሚችሉ ፓርኪንግ ቅጣት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? የፓርኪንግ ኑሮ
የማይጫወቱ፣ ሰኞ ማክሰኞ የማይጫወቱ፣ ሾላ
ይመስላቸዋል፡፡ አይደለም፡፡ ወዳጅነት ጎን ለጎን በሚኖሩ ሰዎች ቤት እንግዳ ሆኖ መሄድ፡፡
እርግፍ እርግፍ የማይሉ፣ ጢብ ጢብ
አይሆንም፡፡ ወዳጅነት አንዱ በሌላው ውስጥ ቦታ
ቀደምቶቻችንማ አካባቢን የሚያስተሳሥሩ አያሌ የሌላቸው፣ አኩኩሉን በተረት ብቻ የሚያውቁ
ሲኖረው ነው፡፡ ለዚህ ነው ያ ወዳጅህ ሲቀር
ገመዶች ፈትለው ነበር፡፡ ዕድሩ፣ ዕቁቡ፣ ሰንበቴው፣ ልጆች እየመጡ ነው፡፡ ይህ ሁሉ እንግዲህ
ክፍተት የሚሰማህ፡፡ ‹ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል›
ማኅበሩ፣ ቡና መጠራራቱ፣ ግብዣ መገባባዙ የፓርኪንግ ውጤት ነው፡፡
እያሉ የሚዘፍኑ አሉ፡፡ እነዚህ ፓርኪንግ እንጂ
ሠፈርተኛውን ያቀራርበው ነበር፡፡ ማቀራረብ ብቻ
ወዳጅነት የማያውቁ ናቸው፡፡ በወዳጅነት ውስጥ እና ወዳጆቼ፣ ኩርፊያና ግጭት ይኖር ይሆናል፡፡
ሳይሆን ለመረዳዳትም አስችሎት ነበር፡፡ ከዚያም
‹ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል› የሚባል መፈክር እንኳን ሰውና ሰው ጉልቻና ጉልቻ እንኳን
ባለፈ የአካባቢው ጸጥታ እንዲጠበቅ ያደርገው
ተይዞ ሲቀበሉና ሲሸኙ መኖር አይቻልም፡፡ ዘላቂ ይጋጫል ይባላል፡፡ ግን ልክና መጠን
ነበር፡፡ የሠፈሩ ሰው፣ የሠፈሩ ልጆች ስለሚታወቁ
ወዳጅ የሌለው ፓርኪንግ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ያስፈልገዋል፡፡ እንዲህ አንድ ቤት እየኖራችሁ
የማይሆን ሰው መጥቶ የማይሆን ሥራ ለመሥራት
እንኳን አንዳንዴ ለአንድ ሰው ተመድቦ ይሰጣል፡፡ ለረዥም ጊዜ ከተዘጋጋችሁማ እናንተ ፓርኪንግ
አይመቸውም ነበር፡፡ የተጣላ ሰው ቢኖር እንኳን
ሜዳ ላይ የቆማችሁ መኪኖች እንጂ ምኑን
አሁን አሁንማ በኛም ሀገር የፓርኪንግ ኑሮ ከእነዚያ ማኅበራዊ ሁነቶች በአንዱ ሲቀር ‹ምን
ወዳጆችና ባለትዳሮች ሆናችሁት፡፡
እየተለመደ ነው፡፡ ጎረቤቱን የማያውቅ ሆኖ ነው› ይባላል፡፡ ይታወቃል፡፡ አስታራቂም
መንደርተኛ፣ ግድግዳ የሚጋራውን የማያውቅ ባለ ይላካል፡፡ እንደሳቁ ዕቃችንን ገዝተን እንደሳቁ ቤታቸው
ኮንዶሚኒየም፣ አብሮ ነዋሪውን የማያውቅ ደባል ገባን፡፡ ይኼው ዛሬም እየሳቁ ይደውሉልኛል፡፡
86 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013