Page 91 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 91
ከገጽ 90 የዞረ
ኪነትን እኮ ሊገድሉ ሆነ። አምባገነን
ምን ሠርተው ታወቁ? አራዳና ሌሎችም ይገኙበታል። ጋሽ
ጌታቸው 15 ያህል ቴያትሮችን ያዘጋጀ ሆኑ! እኛ በማኅበር እንደራጅ ብለን
ሙዚቀኞች በጊዮርጊስ አደባባይ የደንብ
ሲሆን ዝርዝሩ የከተማው ባላገር፣ ደህና አመለከትን። ደብዳቤም ከሠራተኛና
ልብሳቸውን ለብሰው ህብረ
ሁኚ አራዳ፣ ለሰው ሞት አነሰው፣ ምኞቴ፣ ማኅበራዊ ጉዳይ አመጣን። አቶ በቀለ
ዝማሬያቸውን ሲያቀርቡ ተመልክቶ
ፍቅር መጨረሻ እና አሉላ አባ ነጋ የሚባሉ ከማኅበራዊ ጉዳይ የመጡ ሹም
ቀልቡ መሳቡን፣ መጋቢት 20 ቀን 1944
የተሰኙትን ይጨምራል። ጋሽ ጌታቸው ሠራተኛውን ሰብስበው አወያዩን። ስምንት
ዓ.ም የሙዚቃና ቴያትር ፈተና ወስዶ
በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ተመድቦም ሰዎች ብቻ ናቸው ከእኛ ጋር ያልነበሩት።
ጥሩ ውጤት በማምጣቱ ለመቀጠር
አገልግሏል፡፡ የቴያትር ክፍልን፣ የሕዝብ ከዚያ አስፈቅደን ለሰላማዊ ሰልፍ ወጣን።
መቻሉን፣ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ (ዛሬ
ጉዛችንንም ወደ ደርግ ጽ/ቤት
ብሔራዊ) ቴያትር በ1948 ዓ.ም
አደረግን። አንድ መቶ
ሲቋቋም ኦስትሪያዊው ዲሬክተር
እንሆናለን። ብርሃንና ሰላም
ፍራንሲስ ዘልቤከር በሙዚቃና ቴያትር
ማተሚያ ቤትን አልፈን ወደ
መስክ ካሰለጠናቸውና አዲሱን ቴያትር
ቱሪስት ሆቴል ስንደርስ
ቤት ከተቀላቀሉት ባለሙያዎች አንዱ
ወታደሮቹ መጡና እያንጠለጠሉ
መሆኑን የሕይወት ታሪኩ ያስረዳል።
ካሚዎናቸው ላይ መጫን
አበው ከያኒ ጌታቸው “ዳዊትና ኦርዮን” ጀመሩ። አስናቀች ወርቁን
በተባለው የቢትወደድ መኮንን ከነያዘችው ባንዴራ ሲወረውራት
እንዳልካቸው ድርሰት፣ በዘልቤከር አይቻለሁ። ጌታቸው ኩማ
አዘጋጅነት መድረኩን ከረገጠ በኋላ እስከ የሚባል የአዲስ አበባ ማዘጋጃ
ዕለተ ሞቱ ድረስ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤት ቴያትርና ባህል አዳራሽ
ቴያትር ርቆ አያውቅም። አስከሬኑ ራሱም ባልደረባ ነበር። እሱንም ይዞ
ወደዘላለም ማረፊያው የሄደው ሊወረውረው ሲል ዘለለና
ከብሔራዊ ቴያትር መድረክ ተነስቶና በሁለት እግሩ መታው ፖሊሱን።
በጭብጨባ ታጅቦ ነው። ከተወነባቸው ፖሊሱ ወደቀ። ሌላ ፖሊስ
ግንኙነት አገልግሎትንና የፕሮግራምና
ቴያትሮች መካከል ሥነ ሥቅለት፣ መጣና ደረቱን በሳንጃ ወጋው። በጥይትም
ፕሮዳክሽን ክፍልን በኃላፊነት መርቷል፡፡
አኒባል፣ ቴዎድሮስ፣ ጎንደሬው ገ/ መቱት፣ ሞተ። ሌላ ዓለማየሁ ዘለቀ
ማርያም፣ የፌዝ ዶክተር፣ ዋናው የሚባል የብሔራዊ ቴያትር ባልደረባ
አበው ከያኒ ጌታቸው ቀደም ብለን
ተቆጣጣሪ፣ ሻጥር በየፈርጁ፣ ርጉም ነበር። እሱም በሰደፍ ተመቶ ቆስሎ ኖሮ
ከጠቀስነው የሎሚ ተራ ተራ ጦስ
ሐዋሪያ፣ የከርሞ ሰው፣ ድንገተኛ ጥሪ፣ ኖሮ ሞተ። ሌሎችም እንዲሁ የተጎዱ
በተጨማሪ ሁለቴ ታስሯል።
ዕድሜ ልክ እሥራት፣ የፍቅር ጮራ ነበሩ። እኛ ትምህርት ሚኒስቴር ውስጥ
የመጀመሪያው የኪነጥበብ ባለሙያዎች
የተሰኙትን ለአብነት ያህል መጥቀስ ገባንና አመለጥን። ከዚያ ወጋየሁ ንጋቱ
የመብት ጥያቄ ባነሱበት ወቅት ነበር።
ይቻላል። ከጻፋቸው ተውኔቶች ደግሞ ቤት አብረን አደርን። ነገር ግን በማግስቱ
የሰልፉን መነሻና ዓላማውን እንዲህ
በድሉ ዘለቀ፣ ከተፎና መንጥር፣ ፖሊስ እንደሚፈልገኝ ስሰማ
ያስታውሳል።
ያስቀመጡት ወንደላጤ፣ ደህና ሁኚ ወደቤተመንግስት ሄጄ እንድትመጣ
ወደ ገጽ 20 ዞሯል
DINQ MEGAZINE JANUARY 2021 STAY SAFE 91