Page 92 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 92
ፍልስፍና
በሚስጥረ አደራው
1- የመጀመሪያ ምልክት “ጊዜ የለኝም” ማለት
ህልም እስከወዲያኛው ይሞታል ብዬ አላምንም። ነገር ህልማቸውን ነው ጽናታቸው። የብዙዎቻችን ችግር ግን
ማብዛት ነው- ጸሀፊው “ እጅግ ጊዜ የጠበባቸው
ግን ይቀበራል። ሳይሞት የሚቀበር ነገር ህልም ነው። ድልና ሽንፈትን፤ እውቅናና መዘንጋትን መሰረት
ሰዎች ለሚፈልጉት ነገር ሁሌም ጊዜ ይኖራቸዋል፤
የሰው ልጅ ያለ ህልም አይኖርም፤ አዲስ ጫማ ማድረጋችን ነው። ከመንገዱ ጋር እንጂ ከመደረሻው
በአንጻሩ በጊዜያቸው ምንም የማይሰሩ ሰዎች ናቸው
ከመግዛት አንስቶ ሌላ ሰው እስከመሆን ድረስ ያልማል። ጋር ፍቅር ሊይዘን አይገባም። መንገዱን ስንወደው ነው
የቀኑን ማጠር የሚያማርሩት” ይላል። ለነገሩ ማን
አንዳንዴ ህልሙ እውን ሆኖለት የፈለገውን ሲያገኝ፤ መሄድ የማናቋርጠው።
ነው በዚህ ምድር ላይ ከ 24 ሰዓታት በላይ
ሌላ ጊዜ ደግሞ ህልሙን በምክንያት ቀብሮ የኑሮ
የተሰጠው? ህልም ካለን ወይም ማድረግ 3- የመጨረሻው ምልክት – “ህይወት እንደ እሁድ
ጉዞውን ይቀጥላል።
የሚያስደስተን ነገር ካለ፤ ግዜ ፈጽሞ ችግር ሊሆን ከሰዓት” መሆን ስትጀምር ነው- ይህ ማለት ሁሉን
ህልም ሳይሞት ይቀበራል ያልኩት፤ ሰው በውስጡ አይችልም። ጊዜ አጥቼ ነው ማለት ስንጀምር በጸጋ ተቀብለን ስንኖር፤ ከኑሮ የምንፈልገውን መጠየቅ
“እንዲህ ማድረግ እኮ እፈልግ ነበር” እስካለ ድረስ በእርግጥም ህልማችን ላይ ግድያ እየፈጸምን ነው። ስናቆም፤ ህልማችን እየሞተ ነው ማለት ነው። እዚህ
ህልሙ እስትንፋስ አለው ብዬ ስለማምን ነው። “ቢሆን ቅድሚያ የምሰጠውን ነገር ማስተዋል ሲቻለን፤ ላይ ነው ብዙዎቻችን የምሸወደው፤ እራሳችንን
ኖሮ” የሚል ማንኛውም ሰው፤ ሳይሞት ነገር ግን ከብዙ እውነትም 24 ሰዓታት ለምንፈልገው ነገር በቂ መሆኑ እንደበሳል ቆጥረን፤ የምናስበው ሁሉ የልጅነት ቅዠት
ምክንያቶች እና አጋጣሚዎች ስር የተቀበረ ህልም ይገለጽልናል። ነው ብለን እናምናለን። ከውስጥ ግን ሁሌም በትንሹ
አለው። የሚጮህ ድምጽ አለ “ ቢሆን ኖሮ” የሚል – ይህ
2- ሁለተኛ ምልክት “እርግጠኝነታችን” ማብዛት
ድምጽ የህልማችን ጣር ነው።
እዚህ ላይ ግን አንድ ነገር ማስረገጥ እፈልጋለው፤ ብዙን ነው።- ይህ ማለት ከውጊያው በፊት ቀድመን ስንሸነፍ
ጊዜ “ህልም” ስንል፤ ሌሎች የሚያጸድቁት ትልቅነትንና ነው። ሁሉን ነገር ተንብየን፤ የነገሩን ከንቱነት “We become our own worst enemy. We say
በአደባባይ የሚታይን ክብር አይደለም። ሁላችንም ለራሳችን ሰብከን፤ ከህይወት የሚገባንን ሳይሆን that our dreams were childish, or too diffi-
የምንጋራው ትክክለኛ ህልም ፤ ኑሮዋችንን ሀሴት ጥቂቱን ብቻ መጠየቅ እንጀምራለን። ከጸሀፊው cult to realize, or the result or our not hav-
በሚሰጠን መልኩ መምራትና ከኑሮ ውስጥ ማትረፍ አንደበት የሚከተለውን ልጠቅስ ወደድኩኝ ing known enough about life. We kill our
የምንችልውን ሁሉ ማትረፍን ነው። ያ ደግሞ “we never see the delight, the immense dreams because we are afraid to Fight the
ለ ሁ ላ ች ን ም የ ተ ለ ያ የ ነ ው …… delight in the hearts of those who are en- Good Fight.” -Paulo Coelho
ሆኖም ግን ነገሮች ከአሰብናቸው በላይ ሲከብዱ፤ gaged in the battle. For them, neither vic-
ሁሉንም እርግፍ አርጎ መተው ለግዜው ሰላም የሚሰጥ
አስቀድመን ያላሰብንቸው ነገሮች ሲከሰቱ፤ ህልማችን tory nor defeat is important; what’s im-
ይመስላል፤ ነገር ግን ከውስጣችን የምንፈልገው ነገር
ቅዠት ይመስለናል፤ ደስታ ይሰጠናል ብለን ያሰብነውን portant is only that they are fighting the
እውን እስካልሆነ ድረስ ሁሌም ሰላም መንሳቱ
የህልም ኑሮ ወደታች ቀብረን፤ አጋጣሚ በሚቀድልን Good Fight.” አይቀርም። ሳይሞት የምንቀብረው ህልማችን፤
ቦይ መፍሰስ እንጀምራለን። ምንም እንኳን ከህልማችን
“The good Fight” የሚለው ጸሀፊው፤ ልባችን እየፈነቀለ “ ቢሆን ኖሮ” ያስብለናል። ህይወት አጭር
እርቀን ብንጓዝም ፤ ሁሌም በውስጣችን “እንዲህ አስብ
የሚጠይቀንን ጥልቅ መሻት ሁሉ ነው። ናት፤ የምንፈልገው እና የምናልመው ነገር ደስታን
ነበር እኮ” ማለታችን ግን አይቀርም።
ለሚፈልጉት ነገር የሚዋጉ ሰዎች ፤ ድልና ሽንፈቱ የሚሰጠን ከሆን በምክንያት አንቅብረው። ሶስቱን
ዘ ፒልግሪሜጅ የተሰኘው የፓውሎ ኮዌሎ መጽሀፍ
አይደለም የሚያበረታቸው። የሚያበረታቸው ምልክቶች ካየን፤ ህልማችንን ወዴት እንዳደረስነው
ላይ፤ ሰው ህልሙን መግደል ሲጀምር፤ የሚከተሉትን
ለሚፈልጉት ነገር መታገላቸው ብቻ ነው፤ እምነት እና እራሳችንን እንጠይቅ።
ሶስት ምልክቶች ያሳያል ይላል።
92 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥር 2013