Page 90 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 90

ምን ሠርተው ታወቁ?















            በጭብጨባ የተሸኘው አበው ከያኒ “ተንቀሳቃሹ ቤተ መዘክር”
             ዓለማየሁ ገ/ሕይወት በታዛ መጽሔት እንዳቀረበው


                                              የማይነጥፍ  ምንጭ  ሆኖ  ቆይቷል።
        ተዋናይም፣  የቴያትር  አዘጋጅም፣  ደራሲም
                                              ጋዜጦች፣       መጽሔቶች፣         የራዲዮና
        ነበር  አንጋፋው  ከያኒ  ጌታቸው  ደባልቄ።
                                              የቴሌቪዥን  ጣቢያዎች  የመረጃ  ጥያቄ
        ለታዋቂ  ድምጻውያን  የዜማ  ግጥሞችን
                                              ሲኖራቸው         ቀድሞ       ወደሃሳባቸው
        አበርክቷል። “አደረች አራዳ” እና ግርማ ነጋሽ
                                              የሚመጣው  እሱው  ነው።  ጋሽ  ጌታቸው
        የተጫወታቸው          “ምነው      ተለየሽኝ”፣
                                              የመረጃ  ቋት  ብቻ  አልነበረም።  ያለውን
        “እንገናኛለን”  እና  “የኔ  ሃሳብ”  እዚህ  ውስጥ
                                              ለመስጠት  ፍጹም  ዝግጁ  የነበረ  ለጋስ
        አሉበት።  ከድምጻዊቷ  ከእትዬ  ጠለላ  ከበደ
                                              ሰውም  እንጂ።  የሥራ  ባልደረቦቹም
        ጋር ለአራት ወራት እስር የተዳረጉበት “ሎሚ
                                              ቢሆኑ፣  “ጋሽ  ጌች፣  ምንትስ  የተባለው
        ተራ  ተራም”  የእሱ  ድርሰት  ነበር።  የተለያዩ
                                              ቴያትር  መቼ  ነበር  በመድረክ  የቀረበው?
        ሃገራት  መሪዎች  ወደኢትዮጵያ  ሲመጡ
                                              ወይንም  እገሌ  አባ  ስበር  መቼ  ነበር                                ምንጭ ፡ ኢዜአ
        የመቀበያ  ዜማዎች  ይዘጋጁ  ነበር።  ለዚህም
                                              ተሹመው  የመጡት?”  ወዘተ.  አይነት
        ግጥሞች  ቀድመው  ይሰናዳሉ።  አበው  ከያኒ
                                              ጥያቄዎችን       ያቀርቡለታል።        እሱም     ካደረግናቸው  ውይይቶችና  አንጋፋው
        ጌታቸው በጭብጨባ የተሸኘው አበው ከያኒ
                                              በተለመደ  ፍጥነቱ  መልሱን  ይሰጣል።             ከያኒ  ደበበ  እሸቱ  በቀብሩ  ሥነሥርዓት
        “ተንቀሳቃሹ  ቤተ  መዘክር”  ለእንደነዚህ
                                              ለዚህም አይደል “ተንቀሳቃሹ ቤተመዘክር”            ላይ ካነበበው የሕይወት ታሪኩ የተወሰዱ
        አይነት አጋጣሚዎች ከሚፈለጉ ባለሙያዎች
                                              የሚባለው!  የዚህ  ጽሑፍ  አቅራቢም              ናቸው።
        አንዱ ነበር። በአንድ ወቅትም “ኒሜሪ ኒሜሪ፣
                                              ከአንጋፋው ከያኒ የካበተ ልምድና እውቀት
        የሱዳኑ መሪ”  የሚል አዝማች ያለው ግጥም                                                   ጋሽ  ጌታቸው  በቀድሞው  የሸዋ  ክፍለ
                                              ከተጠቀሙ ሰዎች አንዱ ነው። በኅዳር ወር
        ጽፎ  ነርሲስ  ናልቫንዲያን  ዜማ  እንደሠሩለት                                             ሃገር፣  በመናገሻ  አውራጃ፣  በአዲስ  ዓለም
                                              2010  ዓ.ም  ለታዛ  መጽሔት  አንባቢያን
        ያስታውሳል።  የብርቅዬዋን  የመድረክ  ኮከብ
                                              “አጼ  ኃ/  ሥላሴና  ቴያትር”  በሚል  ርዕስ       ከተማ  ነው  የተወለደው።  ዘመኑም
        የእትዬ  አስናቀች  ወርቁን  የሕይወት  ታሪክ                                              ሚያዝያ  1928  ነበር።  እስከ  ስድስተኛ
                                              ያቀረበው  ጽሑፍም  ከእሱው  አንደበት
        ጽፎም  አሳትሟል።  በዚህም  ለኢትዮጵያ                                                  ክፍል  የተማረውም  እዚያው  ነው።
                                              የተገኘ  ነው።  ከሁለት  ሳምንት  በፊትም
        ኪነጥበብ ተጨማሪ ውለታ ውሏል።                                                        የሁለተኛ  ደረጃ  ትምህርቱን  ደግሞ  አዲስ
                                              ስለአንድ  ድንቅ  ባለሙያ  ሥራና  ሕይወት
                                                                                   አበባ  ውስጥ  ይኖሩ  ወደነበሩት  አጎቱ
        ጋሽ  ጌታቸው  በኪነጥበብ  መስክ  ጥናትና           ጠይቀነው ምስክርነቱን አግኝተናል። በዚህ
                                                                                   መጥቶ  በኮከበ  ጽባህ  መከታተል  ጀመረ።
        ምርምር       ለሚያደርጉ        ባለሙያዎች፣      ጽሑፍ        የምናነሳሳቸው        ነገሮችም
                                                                                   ሆኖም  በአንድ  አጋጣሚ  የማዘጋጃ  ቤት
        ለጋዜጠኞችና       ለታሪክ      ተመራማሪዎች       በአብዛኛው        በመሰል      አጋጣሚዎች

                                                                                                     ወደ ገጽ  91 ዞሯል
        90                                                                                     “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥር  2013
   85   86   87   88   89   90   91   92   93   94   95