Page 87 - ድንቅ መጽሄት የጥር 2021 እትም
P. 87

ክገጽ  16  የዞር

                                                                    በአሜሪካ  ዋሽንግተን  ዲሲ  ከተማ  ውስጥ  “ሊትል  ኢትዮጵያ”

                                                                    ወይንም  “ትንሿ  ኢትዮጵያ”  ለሚባለው  አካባቢ  የተሰጠው
                                                                    ስያሜ  ህጋዊ  አውቅና  ማግኘቱን  በአሜሪካ  የኢትዮጵያ

                                                                    አምባሳደር አቶ ፍፁም አረጋ አስታውቀዋል።

                                                                    አምባሳደር  ፍፁም  አረጋ  የዋሽንግተን  ዲሲ  ከተማ  አስተዳደር
                                                                    እና የአሜሪካ የንግድ ማህበረሰብ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት

                                                                    ለ"ትንሿ  ኢትዮጵያ"  እውቅና  እንዲያገኝ  ላበረከቱት  ድጋፍና

                                                                    አስተዋፅኦ ምስጋና አቅርበዋል።

                                                                    በዋሽንግጸን  ዲሲ  ለ"ትንሿ  ኢትዮጵያ"  የተሰጠው  አውቅና
                                                                    ሁለቱ  ሀገራት  ያላቸውን  የሁለትዮሽ  ግንኙነት  ከማሳደጉም

                                                                    በላይ  በማህበራዊ  እና  በባህላዊ  ጉዳዮች  ወዳጅነታቸውን
                                                                    እደሚያጎለብተው  ነው  አምባሰደደሩ  በማህበራዊ  ገፃቸው

                                                                    የገለፁት።








           DINQ MEGAZINE       JANUARY 2021                                          STAY SAFE                                                                                    87
   82   83   84   85   86   87   88   89   90   91   92