Page 66 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 66
በቴዎድሮስ ኃይሌ
አንዱን ቀን ማምሻውን ወደ ቤት ስጓዝ ቢገቡ አይታይ፣ ሰው ዘልሎ ቢገባም
መንገዱ በኮንስትራክሽን ሥራ ምክንያት አይታይ። ይህን ጊዜ ተዘናግተው ይሆናል፣
ከሶስት ወደ አንድ መስመር እንዲጠብ ግን ምንም ቢሆን መዘናጋት ያስፈልግም።
ተደርጎ ለመተላለፍ የሚያስቸግር መንገድ በዚህ ጨለማና በኮንስትራክሽን በተጣበበ
ላይ ደረስኩ። በርጋታ እየተጓዝኩ ወደኋላ ቦታ ሆሆ አያድርስ እንጂ ካጋጠመ
ስቃኝ፣ አንድ ሁለት ያህል መኪኖች አደጋው የከፋ ነው እንዴት ያለመብራት
መብራታቸው ሳይበራ እንደሚጓዙ ሰው ይነዳል?" መፈላሰፌን ሳልጨርስ ይሆናል፣ አጀንዳችን ሁሉ “ እኛ” መሆኑ
ተመለከትኩ። እነሱም የታዩኝ፣ የሆነ ቦታ የኮንስትራክሽኑ ክልል አለቀና፣ መንገዱ ቀርቶ “ እነሱ” ይሆናል። ስለ ሌላው
የመንገድ መብራት ውልብ ሲልባቸው ትንሽ ለቀቅ Aለ፣ በአንድ መስመር እያወራን እንዴት እኛ ሥራ እንሰራለን?
ነው። የነበረው የመኪና ሰልፈኛ፣ እንደተረገጠ አንዳንድ ጊዜ ሌሎችን አጀንዳ
ጉንዳን በሁለትና በሶስት መስመሩ የምናደርገው ላለመስራታችን ፣
እንደዚያ በተጨናነቀና ጥንቃቄ መበታተን ጀመረ። ይህን ጊዜ ከኔ ቀኝ ላለመሻሻላችን ምክንያት ፍለጋም
በሚያስፈልገው መንገድ፣ በዚህ ላይ የነበረ አንድ መኪና ሾፌር ጥሩምባ ቢጤ ይመስልብናል። “ እነ እገሌ እንዲህ
እንዲህ ጨልሞ መብራታቸው አለመብራቱ አሰማኝ ዞር ብዬ አየሁት በምልክት አረጉን፣ እነ እገሌ እንዲህ እንዲህ እያደረጉ
ገረመኝ። ግዴለሽነት ነው ብዬም አሰብኩ። "የመኪናህን መብራት አብራ!" አለኝ። ነው፣ እኛን ሊጎዱ ይህን አስበዋል፣ እነሱ
ለራሴም እንዲህ አልኩ "መብራት እኔው ራሴ ለካ ይህ የብዙዎቻችን ታሪክ እንዲህ ናቸው፣ እሷ እንዲህ ናት፣ እሱ
ማብራት ያለብን እኮ ፣ ለኛ እንዲታየን ነው፣ ራሳችንን ሳናይ፣ ራሳችንን እንዲህ ነው” .. ይህ ነው የብዙ
ብቻ ሳይሆን፣ ለሌላው እኛም ሳንመለከት፣ ራሳችንን ሳናስተካከል፣ ስብሰባዎቻችን አጀንዳ። “ እነሱ” “እሱ”
እንድንታየው ጭምር ነው፣ አሁን ነዚህ ራሳችንን ሳናሳምር፣ ሌላውን ለማስተካከል ወይም “ እሷ” ምንም ያድርጉ ምን
ባለማብራታቸው ለሚፈጠር አደጋ ማነው ስንሞክር ይታያል። ራሳቸውን ችለው ነው፣ የኛ መድከምና
ተጠያቂው? በጣም ካልተጠጉ በቀር አለመሻሻል የራሳችን ችሎታ ማነስ ወይም
መኪና ከኋላ መኖሩም እኮ አይታወቅም። ወደራሳችን ማየት፣ ስለራሳችን ማውራት አለቦታችን መቀመጥ እንጂ ፣ የሌሎቹ
መቼም ባትሪ ቁጠባ አይመስለኝም፣ አገር ቀርቶ፣ ዛሬ ዛሬ ስንገናኝ ጨዋታችን፣ መስራት እንዴት ሊሆን ይችላል? ከዚህ
ቤት ባትሪ ለመቆጠብ ብለው በውድቅት ስንሰበሰብ Aጀንዳችን ስለ ሌላው ሆኗል። ይልቅ “ እንዲህ ብናደርግ፣ እንዲህ
ሌሊትም መብራት ሳያበሩ የሚነዱ አሉ ሰለራሳችን ካላወራን ፣ በራሳችን ጉዳይ ብንስራ፣ ይህን ብናደርግ” ብለን ብንወያይ
ይባላል። አሁንም መብራት ሳያበሩ ወደ ራሳችን አያየን ካልተወያየን የትም ለውጥ እናመጣ ነበር።
መንዳት ያለው አደጋ ከባድ ነው፣ ዘለው አንደርስም። ጉዳያችን ሁሉ ሃሜት
ወደ ገጽ 74 ዞሯል
66 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012