Page 70 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 70

(በዮሃንስ ፍስሃ)



            "የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና            እና  አግራሞትን  የተላበሰ  አድናቆት                 ማድረጉ  ለእኛ  ባዶ  ድንፋታ  እያሰማን
             የማይደርቅ የማይነጥፍ ከዘመን የጸና          እንቸራታለን፣                                 ለሌሎች የስልጣኔ ጥዑም ዜማ አብሳሪ
            ከጥንተ ከጽንሰ አዳም ገና ከፍጥረት                                                    መሆኑ  በትውፉታዊ  ስነ  እሳቤአችን
                 የፈሰሰ ውሀ ፈልቆ ከገነት             "የማይደርቅ የማይነጥፍ ከዘመን የጸና                 አማካኝነት      እንድንቆዝምበት        እና
                                                                                      እንድንረግመው አስገድዶናል
                      ግርማ ሞገስ                 ከጥንተ ከጽንሰ አዳም ገና ከፍጥረት
                 የሀገር ጸጋ የሀገር ልብስ             የፈሰሰ ውሀ ፈልቆ ከገነት"                                       ወደ ገጽ  78  ዞሯል


                "አባይ የበረሃው ሲሳይ"               በሚል  የገለጸችው  በርግጥ  ለመጽሀፍ
                                             ቅዱስ  ቅርብ  ለሆነችው  ጂጂ  ይሄንን
         ይህ  የግጥም  ስንኝ  እጅጋየሁ  ሽባባው          ማሰብ  ከባድ  ነው  ባይባልም  የታሪኩን
         (ጂጂ) አባይ  በተሰኘው  ዘመን  ተሻጋሪ          ፍሰት ከኤደን ገነት ጀምሮ አባይን ይዛው
         ስራዋ  አናት  ሆኖ  ለስለስ  ባለ  ውብ          እንደ  ወንዙ  አብራ  እስከ  መጨረሻው
         እንጉርጉሮ  መሰል  ዜማ  እንደ  ጉባኤ  ቃና       የግብጽ ጫፍ ሜድትራንያን ድረስ
         የሚንቆረቆር  እንደ  አባይ  ወንዝ  በጅረት        እየፈሰሰች ለማሳየት የሞከረችበት መንገድ
         መልክ የሚፈስ በድምጽ ታግዞ የሚተረክ             እጅግ ግሩም እና ምን ያህል ዘመን ተሻጋሪ
         መግቢያ  ነው:: ይህንን  የግጥም  መግቢያ         እይታ     እንዳላት      የሚጠቁም       ነው
         ከቅዱስ  መጽሀፍ  ገለጻ  ከኢትዮጵያውያን          ኢትዮጵያዊን  አባይን  ምን  ስንለው  ኖርን
         ስሜት  እና  ከግብጻውያን  ጥንተ  ትርክት         ጂጂስ..?
         አንጻር በመጠኑ ለማየት ልሞክር በታላቁ
         የክርስትና  ቅዱስ  መጽሀፍ  ግዮን  (አባይ)   በዘመናት  ሂደት  ኢትዮጵያዊያን  አባይን
         እንዲህ ተከትቦ ይገኛል::                    በኪነጥበብ         እንጉርጉሮ       ብሎም
                                             ፎክሎራዊ  ሀገረሰብ እምነት አስተሳሰብ
         ዘፍጥረት ምዕራፍ 2:13                     እና  ስነቃላዊ  ይዘቶች  አባይን  ብዙ  ብዙ
          ሙሴ  እንደጻፈው  አራቱ  ከኤደን  ገነት         ብለነዋል አብዛኛወቹ ሀገረሰብ ትውፊታዊ
         የህይወት  ምግብ  ይሆኑ  ዘንድ  ከሚፈሱ          ገለጻወቻችን  ቁጭት  እና  እሮሮ
         ወንዞች      ግዮን(አባይ)  አንዱ       ሆኖ    የዋጣቸው ነበሩ።

         ተቀምጧል::                               በተለይ  አባይ  ለዘመናት
                                             ሌሎችን        እያሰለጠነ
          "የሁለተኛውም  ወንዝ  ስም  ግዮን  ነው፤        እኛን     ስንዴ    ለማኝ
         እርሱም  የኢትዮጵያን  ምድር  ሁሉ              ማድረጉ: እኛን       አቅም
         ይከብባል" ከዚህ  መገንዘብ  የሚቻለው            ነስቶ ለሌሎችን አቅም
         የጥበብ  ሰው  በርግጥ  ፈጣሪ  ጉሮሮ  ማፈርጠሙ፣
         ስለሰጠው  ዝም  ብሎ  ያዜማል  ማለት  የእኛን  ወዝ  እና
         አይደለም;; የሚሰራቸው ስራወች የተጠኑ  ደም                  ጠርጎ
         በጥናት  እና  ምርምር  ብሎም  በንባብ           በመውሰድ
         የታሹ  የበሰሉ  መሆን  አለባቸው  በዚህ          ግብጻውያንን
         አመክንዮ  ሲታይም  ጂጂን  የተለየ  ክብር  ምድረ               ገነት



        70                                                                                 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  መስከረም  2012
   65   66   67   68   69   70   71   72   73   74   75