Page 75 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 75
የምድራችን ፍርሃት የለሽ ፍጡር
ቀፎ ደፊ /Mellivora capensis/ ለመፈለግ ጉድጓድ የሚቆፍሩ ሲሆን ከአዋልዲጌሳ ቀጥሎ አይሉም፡፡ እጅግ አደገኛ እና መርዛማ የሆኑ የእባብ
ከፍተኛ የመቆፈር ችሎታ ያላቸው እንስሳት ናቸው፡፡ ዝርያዎችን እና ዘንዶዎችን አሳድደው ይመገባሉ፡፡
ቀፎ ደፊዎች (Mellivora capensis) ከሰሃራ በታች
በመላው አፍሪካ፣ በሳውዲ አረቢያ፣ ኢራን እና ጊነስ ቡክ ኦፍ ወርልድ ሪከርድስ ቀፎ ደፊዎችን ራሳቸውን ለመከላከል ጠንካራ ጥርሶቻቸውንና የተሳሉ
ምዕራብ እስያ ይገኛሉ፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ብቻቸውን “የምድራችን ፍርሃት የለሽ ፍጡር” በሚል መጠሪያ ጥፍሮቻቸውን የሚጠቀሙ ሲሆን ቂጣቸው አካባቢ ባለ
ሲንቀሳቀሱ የሚታዩ ሲሆን ጥንድ ሆነውም መዝግቧቸው ይገኛል፡፡ በየትኛውም አካለ መጠን እና ከረጢት
ሲንቀሳቀሱ ይስተዋላሉ፡፡ ቀፎ ደፊ የሚለውን ስም የኃይል አቅም ላይ ያለ ማንኛውንም እንስሳ በኃይል የሚለቁት ከፍተኛ ሽታ ያለው ፈሳሽ በመልቀቅም
ያገኙት ከመግጠም ወደ ኋላ ጠላቶቻቸውን ያባርራሉ፡፡
ቀፎ በመድፋት ማር እና ዕጭ ስለሚመገቡ ነው፡፡ (እናንተም ስለዚህ እንስሳ በአካባቢያችሁ የምታውቁትን
ማር እና ዕጭ ተመጋቢ በመሆናቸውም ሰም አጋሩ)
ለመመገብ ቀፎ
ከምትጠቁመው ማር በል ወፍ /honeyguide/ ጋር ምንጭ፡- አረንጓዴ ሀሳቦች ( አጥቢዎች ሰሎሞን ይርጋ፡፡
የሰመረ ህብረት አላቸው፤ ህብረቱ ግን የግድ አአ፤ 2000 ዓ.ም.ናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ እና ሌሎች
አይደለም፡፡ ጽሑፎች:-
ቀፎ ደፊዎች ከሞቃታማ እስከ ቀዝቃዛ በየትኛውም ፎቶ፤ ጉግል ኢሜጅ
ስፍራ መኖር የሚችሉ እንስሳት ሲሆኑ ተግባራቸውን ማይክ መቅድም
በጨለማ አልፎ
አልፎም በቀን ይከውናሉ፡፡ ለመኖሪያና ምግብ
DINQ MEGAZINE September 2020 STAY SAFE 75