Page 74 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 74
ከገጽ 66 የዞረ
በግለሰብ ደረጃም እንደዚያው ነው፣ ብዙ የምንለውንም እኮ እኛ አናደርግም።
ጊዜ የምናወራው ስለ ሌላው ነው፣ “ እሱ አገራችንን እንደምንጠላ በድርጊታችን ዓይኖቻችን ራሳችንን ይመልከቱ፣ ራሳችንን
እኮ እንትናን አወጣት፣ እሷ እኮ ከእንትና እየመሰከርን፣ በአፋችን ከኛ በላይ አገር ይፈትሹ፣ እኔ ማነኝ? ምን እያደረኩ ነው?
ጋር ነች እነሱ እዲህ ሆኑ ፣ እሱ እንዲህ ወዳድ የለም፣ ስለ ፍቅር በአደባባይ ከሥልጣኔው ጋር እንዴት እየሄድኩ ነው?
ነው፣ እሷ እንዲህ ነች..” አብዛኛውን ሰዓት እየሰበክን፣ ፍቅር ግን በውስጣችን የግል ህይወቴ ምን ይመስላል?
የሚይዘው ርእሳችን ነው። በርግጥ የኛ የለም፣ ስለ ደግነትና ጥሩነት እንዳልሻሻል ያደረገኝ የትኛው ድክመቴ
የሆነ፣ ስለ ራሳችን የምናወራው፣ እየደሰኮርን፣ ደሃ ገፍትረን አናልፋለን። ነው? ያለኝና የሌለኝ ነገር ምንድነው?
የምንወያየው ፣ ደስታም ከሆነ የምንናገረውን እንሁን፣ አለበለዚያ በርግጥ እኔ ጥሩ ሰው ነኝ? ለአገሬ ከልቤ
የምናካፍለው፣ ሃዘንም ከሆነ የምንጋራው አውሩ ብሎ ማን አስገደደን? ፍቅር አለኝ? ለወገኔ አስባለሁ? ክፉ ነኝ?
ነገር የለም? ስለ ራሳችን ተራራ የሚያህል የብዙዎቻችን ልጆች ሥርዓት አላቸው ምቀኛ ነኝ? ሃሜተኛ ነኝ? ለድክመቴ ራሴን
ጉዳይ አስቀምጠን፣ ለኛ ህይወት ምንም ወይም እንዲኖራቸው እንጥራለን። ተጠያቂ አድርጋለሁ ወይስ ለራሴ ድክመት
ለውጥ ለማያመጣ፣ የኛን ችግር እንደተለመደው ሌሎችን እየወነጀልኩ
ለማያስወግድ፣ የኛን ኑሮ ለማያሻሽል ጉዳይ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወላጆች እቀጥላለሁ?
“እነሱ” እያልን ጊዜያችንን እናባክናለን። ልጆቻቸውን “ ታንኪው በል” “ፕሊስ
እውነት ስለራሳችን የምናወራው ነገር የለም? በል” “ሶሪ በል” “ቆሻሻ የሚጣለው ከጓደኞቻችን ጋር በግል፣ ከሌሎች ጋርም
እኔና እናንተ ስንገናኝ የመጀመሪያ ጉዳያችን እዚህ ትራሽ ውስጥ ነው” .. “እሷ በማህበርና በስብሰባ ስንገናኝ ርእሳችን
ስለኔና ስላንተ ነው መሆን ያለበት፣ ሌላውን ኢትዮጵያዊ ነች ሰላም በላት! ወዘተ ሌሎችን መውቀስና መወንጀል ነው ወይስ
በማማት ወይም ምንም በህይወታችን ላይ እያሉ ሲመክሩ ሁሌም ያጋጥመናል። ራሳችን ሥራችንን እንዴት እንስራ፣
ለውጥ ለማያመጣ ነገር ስለ ሌሎች ሰዎች ደስ ይላል። ግን ያንን የሚሉ ወላጆች፣ እንዴት ከሌሎች ጋር እንተባበር ፣ እንዴት
የግል ህይወት አውርተን ለምን እንለያያለን? እነዚህን ነገሮች ስንቶቹ ያደርጋሉ? እንደግ ነው? አንዳንዴ የራሳችን
የጎደለሽን፣ በውስጥሽ ያለውን ለሱ ስንቶቻችን “ ይቅርታ፣ እባክህ፣ አይታየንም። ለኛ ሁልጊዜ ጥሩ ነን፣
ብትነግሪው፣ አንተም እንደዚያው ብታደርግ አመሰግናለሁ” የሚሉትን ቃላቶች ሁልጊዜ ጎበዝ፣ ሁልጊዜ የተዋጣልን፣
፣ መረጃ ብንለዋወጥ፣ ስላነበብነው የህይወታችን አካል አድርገናቸዋል? ጠንካሮችና የተሳካልን፣ እንከን የለሾች
ብንወያይ፣ ስለኑሯችን፣ ስለ ሥራችን ፣ አንዳንድ ቦታ የተጠቅምንባቸውን ነን። ግን ርስ በርሳችን ስለራሳችን
ስለልምዳችን፣ የጋራ በሆኑ ነገሮች ላይ ነገሮች ፣ ለልጆቻችን ማውራት፣ ራሳችንንም ማየት ስንጀምር
ብንጨዋወት አይሻልም? ስንሰበሰብ፣ እንደምናስተምረው ፣ የሚገባው ቦታ ድክመታችን ይገለጣል፣ ድክመት የሌለበት
አጀንዳችን ሌሎች የሚሆኑት ለምንድነው? ጥለን እንሄዳለን? ልጆቻችንን በሰእቱ ደግሞ የለም፣ ዋናው ነገር ማመኑ እና
ሥራችንን ላለመስራታችን “ ምክንያት” ለትምህርት ፣ በሰአቱ ለምግብ፣ በሰእቱ ለማሻሻል መሞከሩ እንጂ! የራሴን መብራት
ለመፍጠር ነው? ይህን እንስራ፣ ያን ለጨዋታ እንደምናዘጋጀው፣ እኛ ምን ሳላበራ፣ በሌሎች ሰዎች መብራት
እንፍጠር፣ እንዲህ እናድርግ፣ እነ እገሌ ያህል ሰአት እናከብራለን? ችግሩ እኮ አለማብራት መሳለቄ ትምህርት ሆኖኛል።
ቢያግዙን ደግሞ ጥሩ ነው፣ አንተ ይህን የምንናገረውና የምንሰብከውን እኛ ራስን ማየት የመሰለ ትልቅ ጸጋ የለም።
አድርግ፣ Aንቺ ይህን አድርጊ፣ መባባል ስለማናደርገው ፣ ልፋታችን ሁሉ አየር _________//_______
እንዴት ያቅታል? ሌሎችን Aድርጉ ላይ መቅረቱ ነው።
74 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012