Page 76 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 76
ክዶ/ር ቤዛ አያሌው ቴሌግራም ገጽ የተገኘ
በ የትፋሽ ማጠር ይከሰታል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም
ልብ የአወቃቀር ይዘት (ስትራክቸር) ኦክስጅንን ወስደው እና በካርበንዳይ ኦክሳይድ
ወይም በአሰራሩ ላይ ችግር ኖሮ ተክተው ተጠቅመው ሲያበቁ በላይኛው እና
የሰውነት ክብደት መቀነስ፣ ማቅለሽለሽ፣ የምግብ
ፍላጎት መቀነስ፣ የላይኛው የሆድ ክፍል ህመም፣ ማታ
ለሰውነታችን የሚበቃውን ያህል ደም በታችኛው ቬና ካቫ አድርጎ ወደ ቀኙ አትሪየም
ማታ ሽንት በብዛት መሽናትም ተያይዘው ሊታዩ
የመርጨት አቅሙ ሲያንስ እና የተለያዩ ይገባል፡፡ ከቀኝ አትሪየም ወደቀኝ ቬንትሪክል ያልፍና
የያዘውን ቆሻሻ ካርበንዳይ ኦክሳይድ በማስወገድ
ይከሰታል፡፡ የበሽታው ምልክቶች ሲታዩ የልብ ድካም በፐልሙነርይ አርተሪ አማካኝነት ወደሳምባ ሄዶ የሚችሉ የበሽታው ምልክቶች ናቸው፡፡
ኦክስጅንን ወስዶ በፑልሞናርይ ቬን ወደግራው የልብ ድካም በሽታን የሚያስነሱ(የሚያባብሱ) ነገሮች
አትሪየም ይመለሳል፡፡ ምንድን ናቸው?
በመቀጠልም ይኼው ደም ወደ ግራው ቬንትሪክል ከድሮው በተለየ በልብ ላይ የስራ ጫናን የሚጨምሩ
በመግባት በአኦርታ አድርጎ ወደሰውነት ክፍላችን ነገሮች የልብ ድካምን ያባብሳሉ፡፡ የደም ማነስ
ይሰራጫል፡፡ በአኦርታ እና በፐልሞናሪ አርተሪ የደም (anaemia)፣ ኢንፌክሽን፣ እርግዝና፣ በጣም ብዙ
ቧንቧዎች እና በቀኝ እና በግራ ቬንትሪክል መሃከልም ታይሮይድ ሆርሞን የሚያመርት እንቅርት
የደም ቧንቧ መዝጊያዎች ይገኛሉ፡፡ (thyrotoxicosis) ፣ የተዛባ የልብ ምት
የልብ ድካም በሽታን የሚመያጡ ነገሮች ምንድን (arrhythmias)፣ ከመጠን ያለፈ ውፍረት
ናቸው? (obesity)፣ ለልብ ድካም የተሰጠ መድሃኒትን
በስርአት አለመውሰድ በሽታውን የሚያባብሱ ነገሮች
ናቸው፡፡
የልብ ድካም በብዙ አይነት በሽታዎች እና ምክንያቶች
ይመጣል፡፡ከነዚህም መሃከል ለራሱ ለልቡ የልብ ድካም ከያዘኝ በኋላ ምን አይነት ጥንቃቄ
የሚያስፈልገው ደም ማነስ (Ischaemic heart ላድርግ?
disease) ፣ የልብ ጡንቻ ችግሮች
(Cardiomyopathy) እና የደም ግፊት የልብ ድካም አንዴ ከያዘ በኋላ ሙሉ ለሙሉ የሚድን
የመጀመሪያውን ሶስቱን ይይዛሉ፡፡ በሽታ አይደለም፡፡ በሽታውን ግን በመድሃኒት እና
በሌሎች በተለያዩ ነገሮች ልትቆጣጠረው ትችላለህ፡፡
ኢትዮጵያን በመሳሰሉ በማደግ ላዩ ባሉ ሀገራት ደግሞ አልኮል መጠጥ በሽታውን ከሚያመጡት
የልብ ድካም ሲባል አንድ በሽታን ብቻ የሚገልፅ በብዛት የሚታየው በልብ ቧንቧ መዝጊያዎች ችግር በተጨማሪም ከሚያባብሱት ምክንያቶች ውስጥ
ሳይሆን የተለያዩ በሽታዎች የመጨረሻ መዳረሻ ነው፡፡ (Valvular heart disease) የሚመጣ የልብ ስለሚመደብ አልኮል ማቆም አለብህ፡፡ ሲጋራ
የልብ ድካም ከእድሜ መጨመር ጋር ተያይዞ ድካም ነው፡፡ በልብ አፈጣጠር ችግር (ሲወለድ የማጨስ ልምድ ካለህም ይህንን ባህሪህን አስወግድ፡፡
የመከሰት እድሉም አብሮ የሚጨምር በሽታ ነው፡፡ ጀምሮ የነበረ) (Congenital heart dis-
ease) ፣ መጠጥ እና የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የደም ከከባድ እንቅስቃሴ እና ስራዎች እራስህን ቆጥብ፡፡
የጤናማ ሰው ልብ አራት ክፍሎች ሲኖሩት ከነዚህ ማነስ (anaemia) ፣ በጣም ብዙ ታይሮይድ አንዳንድ እንደአስፕሪን ያሉ መድሃኒቶች በሽታውን
ክፍሎችም ሁለት ደም የሚወሰዱና ሌሎች ሁለት ሆርሞን የሚያመርት እንቅርት ስለሚያባብሱት ምንም አይነት መድሃኒት ከመውሰድህ
ደግሞ ደም የሚመልሱ ትልልቅ የደም ቧንቧዎች (thyrotoxicosis ) እና አንዳንድ የሳምባ በፊት ሐኪምህን አማክር፡፡ ለበሽታው የተሰጠህን
አሉ፡፡ አራቱ የልብ ክፍሎች የቀኝና የግራ አትሪየም እና ችግሮች (COPD) ሊያመጡት ከሚችሉት መድሃኒት በአግባቡ መውሰድም ካንተ የሚጠበቅ ነገር
የቀኝ እና የግራ ቬንትሪክል ይባላሉ፡፡ ሁለቱም ምክንያቶች ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ነው፡፡
አትሪየሞች ከልብ ውጪ ያለን ደም ተቀብለው ወደ
ቬንትሪክል ሲያስተላልፉ ቬንትሪክሎች ደግሞ ይህንኑ ምንም እንኳን የትንፋሽ ማጠር ከእንቅስቃሴ ጋር
ደም ወደሳምባ እና ወደሌላው የሰውነታችን ክፍል የልብ ድካም በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው? የተያያዘ ቢሆንም በሽታው ላልጠናበት ሰው ቀላል
ይልኩታል፡፡ ስለዚህም በሁለቱም አትሪየዎች እና እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ መጠነኛ የእግር ጉዞ
በሁለቱ ቬንተሪክሎች መካከል ምንም አይነት የእርስ ቶሎ ቶሎ መድከም እና የትንፋሽ ማጠር፣ ያለትራስ ይመከራል፡፡ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ከበሽታው
በእርስ ግንኙነት የለም፡፡ ነገር ግን በቀኝ አትሪየም እና በጀርባ ሲተኙ የሚኖር የትንፋሸ ማጠር፣ ለሊት ጋር የሚኖርህን ቆይታ ያቃልልሃል፡፡የልብ ድካም
በቀኝ ቬንትሪክል እንዲሁም በግራው አትሪየም እና ከእንቅልፍ የሚቀሰቅስ ከባድ የትንፋሽ ማጠር እና ያለበት ሰው የጨው አጠቃቀም ከሌላው ጊዜ በተለየ
በግራው ቬንትሪክል መካከል ደም የሚያልፍባቸው ሳል፣ የሰውነት ማበጥ እንዲሁም ረዘም ላለ ጊዜ የቆየ አናሳ መሆን አለበት፡፡ ውሃ መውሰድም
በሮች አሉ፡፡ በነዚህ በሮች ላይ ደግሞ ደም ሳል፣ የልብ ምት መሰማት፣ ድካም፣ syncope የሚከለከልባቸው አይነት ሁኔታዎች ሊኖሩ ቢችሉም
ባልተፈለገው አቅጣጫ እንዳይሄድ የሚያደርጉ ክዳኖች የበሽታው ምልክቶች ናቸው፡፡ በሽታው እየባሰ በሄደ ይህንን ግን ከሀኪምህ ጋር ተማክረህ የምትደርሱበት
(መዝጊያዎች) ይገኛሉ፡፡ ቁጥር የትንፋሽ ማጠር ችግርም አብሮት ይብሳል፡፡ ውሳኔ ነው፡፡
ትንሽ ስራ ሲሰሩ ሀይለኛ የትንፋሽ ማጠር ሊኖር
ወደሰውነታችን የተረጨ ደም የሰውነታችን ህዋሳት ከሱም አልፎ ያለምንም ስራ ቁጭ ተብሎ እንኳን
76 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012