Page 94 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 94
ፍልስፍና
(በሚስጥረ አደራው) እኛም ላይ የሚፈጸመው ከዚህ የተለየ አይደለም።
ነገሮችን አደርጋለሁ እያልን ባላደረግን ቁጥር፤
ይህንን አባባል ስሰማ የምር ደንግጫለሁ። “የመጨረስን እራሳችን እየቀጠርን በቀረን ቁጥር ከጊዜ በኋላ እኛ
ጣዕም ካላወቅክ፤ ለራስህ ክርብ አይኖርህም” ። በዛው ለእራችን የምንገባው ቃል ዋጋ ያጣል። እምነት ማለት ምክንያቶች አብዛኛዎቹ ናቸው። አንዳንዴ የሆነ ነገር
ቅጽበት ጀምሬ የጨረስኩት ምንድን ነው ብዬ እራሴን ይደረግልኛል ብሎ መጽናት ማለት ነው። በራስ ለማድረግ አስባችሁ በደስታ ጫፍ ከደረሳችሁ በኋላ፤
ጠየቅኩኝ? የጀመርኳቸው ብዙ ነገሮች በህሊናዬ መተማመን ለእኔ እንደሚገባኝ፤ እኛ እራስችን ላይ ጥቂት ጊዜ እንዳለፈ የደስታው ስሜት በርዶ
መጡ፤ የጨረስኳቸው ነገሮች ግን..… ያለን እምነት ነው። ምን ያህል ለእራሳችን ቃል የአለመቻል ስሜት ወሮዋችሁ አያውቅም? እኔ
እንገዛለን? ማንም ሰው በቃሉ የሚቆምን ሰው እንደሚመስለኝ እንዲህ የሚሰማን፤ ውስጣችን ከዚህ
ይውዳልም ያከብራልም። ለቃሉ የሚታመን ሰው በፊት ያጠፈነውን ቃል ሲያስታውስ ነው።
ነገርን ጀምሮ መጨረስ የሚሰጠው ስሜት ልዩ ነው። የተከበረና የተመሰገነ ነው። እኛም ለእራሳችን
ብዙ ጊዜ ግልጽ የሆነ የጥፋተኝነት ስሜት የሚሰማን የምንገባውን ትንሽም ሆነ ትልቅ ቃል ባከበርን ቁጥር፤
ለሌሎች የገባነውን ቃል ማክበር ሲሳነን ነው። ለእራሳችን ያለን ፍቅርም ሆነ ክብር እየጨመረ በውህደት ሃሳብ ውስጥ የሚመላለስ ሰው፤ እራሱን
የጥፋተኝነት ስሜት ብቻም ሳይሆን እራስን ወቀሳ ይመጣል። ሌሎች ውስጥ በቀላሉ ያያል። በሌሎች ስሜቶች
ውስጥም እንገባለን። ሆኖም ግን ይህ ስሜት ማንነታችን ውስጥ የገዛ እራሱን ስሜት ስለሚያስተውል፤
ላይ የሚያደርሰው ጥፋት አናሳ ነው። ትልቁ ጥፋት ለሌሎች በሚያዝነበት መጠን ለእራሱም ያዝናል።
የሚመነጨው ለራሳችን የገባነውን ቃል ማክበር ሲሳነን አብዛኛውን ጊዜ ከሌሎች ጋር የምንጋጨው ይህንን ያልኩበት ምክንያት፤ ለሌሎች ሰዎች
ነው። ለራሳችን የገባነንውን ቃል ማክበር ሲያቅተን፤ አፍ በቃላቸው አልተገኙም፤ በጠበቅናቸው ቦታ የገባነውን ቃል ባለማከበራችን የሚደርሰው መጥፎ
አውጥተን እራሳችንን መውቀስ ባንችል እንኳን ለራሳችን አልቆሙም ብለን ነው። እኛ በእራሳችን መደሰት ስሜት፤ የእራሳችንን ቃል ስናጥፍ ከሚፈጠረው
ያለንን እምነትና አመለካከት በእጅጉ ይጎዳዋል። ሲያቅተን፤ ምናልባት ያጠፍነው ቃል ይኖር ይሆን ስሜት ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ነው። እንደውም
አብዛኛውን ጊዜ ይህ የገዛ ቃል ኪዳንን ካለማክበር ብለን አስበን እናውቃለን? የሰው ልጅ ባህሪ ባይበልጥ። ስለዚህ ለእራስ የገቡትን ቃል ማጠፍ
የሚመጣው የጥፋተኝነት ስሜት የሚያደርስብን ጥፋት ይደንቃል፤ እራሳችንን ከማስደሰት ይልቅ ሌሎችን እንደ ቀላል ነገር የምንወስደው አይደለም። ጥፋቱ
በገሃድ የሚታይ አይደለም። ልክ እንደ ትንሽ የኮርኒስ ለማስደሰት የምንጥረውን ያህል፤ ሌሎች ላይ ከምናስበው በላይ ነው።
ቀዳዳ በቀን በቀን የሚያስገባው ዝናብ እምብዛም ከምናሳርፈው ወቀሳ በላይ እራሳችን ላይ
አይረብሽም። ከብዙ ጊዜ በኋላ ግን ቀዳዳው ይሰፋና የምናሳርፈው ወቀሳ ይበልጣል። ያላስተዋነው አንድ ከላይ እንዳሰፈርኩት ስለእራሳችን የሚኖረን እምነት፤
አይምሮዋችን ሳይወድ በግዱ የችግሩን መኖር ነገር ቢኖር፤ ሌሎች በቃላቸው አልተገኙም ብለን
እንዲቀበል ያስገድደዋል። ይህን ያህል ከተከፋን፤ እኛ ለገዛ እራሳችን ቃለ-አባይ ፍቅርና ክብር፤ በቃል አክባሪነታችን መጠን
ስንሆን ምን ያህል ቅያሜ ውስጥ እንገባለን? ብዙ ይወሰናል። ጀምረን የምንጨርሳቸው ማንኛቸውም
ሰዎች ከሌሎች ሰዎች በላይ እራሳቸው ላይ የመጨከን ተግባሮች የእምንት ጡቦች ናቸው። ከጊዜ ብዛት
ናትናዬል ብራንደን የተባለው ሳይኮሎጂስት “በራስ አቅም አላቸው። የእርባና ቢስነት ስሜት የዚህ የጭካኔ በነዚህ ጡቦች የሚገነባው ግንብ እኛን ከእራስችንም
መተማመን ማለት እኛ ስለእራሳችን የገነባነው ስም አንዱ ውጤት ነው። እስከመቼ ነው የምታለለው ብሎ ሆነ ከሌሎች ሰዎች ጥርጣሬ ይከላከለናል።
ነው” ይላል። የገነባነው ስም ሲል፤ በስራችን፤ አንድ ቀን ውስጣችን ተስፋ ይቆርጥብናል። ነገ የመጨረስን ጣዕም ካላወቅን እውነትም ለራሳችን
በውሳኔዎቻችን እና በአመለካከቶቻችን ለረጅም ጊዜ እደርስልሃለሁ ብለን ብንሞግተው እንኳን፤ ከዚህ ክብርና እምነት አይኖረንም። የሚገርመው ነገር፤
ያስመሰገብነውን ውጤት ነው። መልካም ስም በፊት መቶ ጊዜ የገባነው ቃል ነበርና አይሰማንም። ይህንን ስሜት ለማምጣት ትልቅ ነገር ጀምረን
የሚገነባው ሰው እንደተጠበቀው መጠን ሆኖ ሲገኝ ሌሎችን በከንቱ የቃላት ድርደራ አስረን ማቆየት መጨረስ አይጠበቅብን.…ማንኛቸውም ጅማሬዎች
ነው። ለምሳሌ አንድ ሰው ሁሌ እመጣለሁ እያለ እንደማይቻል ሁሉ፤ እኛም እራሳችንን በቃል ብቻ ፍጻሚያቸው ወደዚህ ስሜት ያደርሰናል። ዋናው ነገር
ቢቀርብን፤ ከግዜ በኋላ ለዚህ ሰው “ቃለ-አባይ” የሚል ያለድርጊት ልናከርመው አይቻለንም። ሰው በእራሱ ለእራሳችን የምንገባቸውን ማንኛቸውንም ቃል
ስም መስጠታችን አይቀርም። በተደጋጋሚ እመጣለሁ እምነት ሲያጣ ከራሱ ይሸሻል… ኪዳኖች በቁም ነገር መውሰዳችን እንዲሁም ሁሉንም
እያለ ከቀረ፤ ከጊዜ በኋላ እኛም ቀጠሮው ቦታ መገኘት ጅማሬዎች ከፍጻሜ እንዲደርሱ መጣራችን ነው።
እናቆማለን። ምክንያቱም፤ በድግግሞሽ ማንነቱን ሁላችንም ቃሉን የማያከብር ሰው አናከብርም…የገዛ
ስላስተዋወቀን። ለእኔ የደስታ ትልቁ ንጥረ ነገር ሰላም ነው፤ የአይምሮ
ሰላም! የአይምሮ ሰላም ደግሞ የመንፈስና የስጋ፤ እራሳችንን ጨምሮ። ቃል ተቀብሎ የማይደረግለት
የፍላጎትና የድርጊት፤ የእውነታና የፍርድ ሚዛንን ደግሞ እንደተካደ ይሰማዋል …የገዛ እራሳችንን
“Self-Esteem is the reputation we acquire የመጠበቅ ሃላፊነት አለበት። ለውስጣችን ሰላም ጨምሮ።
with ourselves”- Nathaniel Branden ማጣት ብዙ ምክንያቶች ሊደረደሩ ቢችሉም፤
ያለጥርጥር ቃልን ካለማክበር የሚመነጩት
94 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012