Page 92 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 92

ምን ሠርተው ታወቁ?









                         አበበች ጎበና



                                                                                 (በስንታየሁ ሀይሉ)





        የሚወዷቸው  የሚቀርቧቸው  ያሳደጓቸው  ልጆች
        ሁሉ በአንድ ቃል “እዳዬ” እያሉ ይጠሯቸዋል።


        ጥቅምት  10 ቀን  1928 ዓ.ም  ከአባታቸው  ከአቶ
        ጎፌ  ሄዩ  እና  ከእናታቸው  ወይዘሮ  ወሰኔ  ብሩ
        በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ግራር ጃርሶ ወረዳ

        ሸበል በተባለች መንደር ወ/ሮ አበበች ጎበና(እዳዪ)
        ተወለዱ።

        ጣሊያን ኢትዮጵያን መውረሯን ተከትሎ በነበረው

        ጦርነት  የወራት  ጨቅላ  እያሉ  ወላጅ  አባታቸው
                                              Girls Gotta Run Foundation, Inc.
        ሞቱ።  11 ዓመት  ሲሆናቸው  በቤተሰብ  ግፊት  ወደ
        ትዳር ቢይዙም በወቅቱ በትዳር መኖርን ጠልተው
        ወደ  እናታቸው  ቤት  ሸሽተው  ቢሄዱም  “እንዴት                                            የአብራካቸውን ክፋይ ሳያገኙ በትዳር የተንደላቀቀ
                                             ቢጨልምም  በዘመኑ  የተከበሩ  ታላቁ  ሰው  አቶ
                                                                                    ኑሮ እየኖሩ ዓመታትን አሳልፈዋል።
        ታዋርጅናለሽ” በማለት  ወላጅ  እናታቸው  መልሰው      አስራት  በብዙ  ሰው  ታጅበው  ምሽተን  ሲዘዋወሩ

        ለባላቸው  ይሰጧቸዋል።  ባላቸውም  በር  ዘግተው      የ11 ዓመት  ጉብል  የሆኑትን  የሸዋ  እንግዳ  ወ/ሮ
        በጠባቂ  ከቤት  ቢያኖሯቸውም  የሸፈተን  ልብ        አበበች  ጎበናን  ካዩ  በኋላ  ግን  አልፈው  መሄድ     በመስከረም  21 ቀን  1972 ዓ.ም  የጊሸን  ማርያም
        መመለሻ  የለውምና  በውድቅት  ሌሊት  የደሳሳዋን      አልቻሉም።     አቶ   አስራት    ቤት    ቀርበው     የንግስ በዓል ለማክበር ወደ ወሎ ክፍለሀገር በጉዞ

        ጎጆ የሳር ጣራ ፈልቅቀው አመለጡ።                አናግረዋቸው  ይዘዋቸው  ወደቤት  በመሄድ  እንደ        ላይ እያሉ የወቅቱን ረሀብ ተከትሎ ሞት ከፊታቸው
                                                                                    የተደቀነባቸውን     ሁለት    ሕፃናትን   ያገኛሉ።
                                             ልጅ እየተንከባከቡ አሳደጓቸው።
        መድረሻቸውን ሳያውቁ ቀን ቀን እየተደበቁና ሌሊት       ክብርት  አበበች  ጎበና  የእንግሊዝ  ሀገር  የትምህርት   አጋጣሚው ከባድና ፈታኝ ቢሆንም በወቅቱ ነፍስ
        በእግራቸው  ለ3 ቀን  ያህል  ተጉዘው  በመጨረሻም     እድል  አግኝተው  በህመም  ምክንያት  ሎንዶን          ውጪ  ነፍስ  ግቢ  ላይ  ያገኟቸውን  ሕፃናት  ይዘው
                                                                                    ወደ አዲስ አበባ ይመለሳሉ።
        የጭነት መኪና ተሳፍረው መሀል አዲስ አበባ ፒያሳ       ባይሄዱም  በአዋሳ  ከተማ  ትምህርታቸውን

        አራዳ  ጊዮርጊስ  ቤተ  ክርስቲያን  አካባቢ  የዛሬው   ተከታትለው  በእህል  ንግድ  ድርጅት  ውስጥ
        እሳት አደጋ መስሪያ ቤት አጥር ስር ተቀመጡ።         ተቀጥረው ሠርተዋል።                           ምንም እንኳ በእጃቸው ሁለት ህፃናትን ብቻ ይዘው
                                             የምንኩስና  ህይወትን  እንጂ  ድጋሚ  ትዳር           ቢመለሱም  በልባቸው  ብዙ  አስበው  ነበርና

        ወ/ሮ  አበበች  ጎበና  ለአዲስ  አበባ  እንግዳ      የመመሥረት  ፍላጎት  ባይኖራቸውም  በቤተዘመድ          የሕፃናቱን ቁጥር ከሁለት ወደ ሦስት ከሦስት ወደ
                                             ግፊት  ዳግም  ጥሩ  ትዳርና  ቤተሰብ  መስርተው        አራት  እያሳደጉ  በአንድ  ዓመት  ውስጥ  ሃያ  አንድ
        እንደመሆናቸው  አጥር  ስር  ተቀምጠው  ቀኑ



                                                                                                     ወደ ገጽ  93  ዞሯል
        92                                                                                 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  መስከረም  2012
   87   88   89   90   91   92   93   94   95   96