Page 89 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 89

ክገጽ  13  የዞር
                                                                 ሀገር ደረቷን የምትነፋባቸው አፍሪቃዊ ፕሮጀክቶች እውን
                                                                 የሚኾኑበት  ስፍራ  ነው፡፡  የኢትዮጵያ  የጥበብ  ቤተሰብ
                                                                 እንኳን  በዚህ  ዘመን  መጣሁ  የሚልበት  ተአምረኛ  ስራም
                                                                 ዱር ውስጥ ያለ ቡዘና እየተሰራ ነው፡፡ እዚህ ህይወት እጅግ
                                                                 ፈጣን  ናት፡፡እንጦጦ ሆይ ሆይታ የለውም፣ እንደ ዱሩ ሰላም




















                                                                 በዝምታ  የሚሰራ  ግዙፍ  ፕሮጀክት  መሆኑን  ግን
                                                                 ተረድቻለሁ፡፡  ሲያልቅ  ተራራ  ረበሸን  የሚሉ  የሀገሬ
                                                                 ከንቲባዎች በየከተማቸው ያለውንና የጠሉትን ተራራ እንደ
                                                                 አልተነካ ሀብት ይቆጥሩታል፡፡ ያኔ እንጦጦ ተራራና መናፈሻ
                                                                 ብቻ ሳይሆን ትምህርት ቤትም ይኾናል፡፡





           DINQ MEGAZINE      September 2020                                           STAY SAFE                                                                                     89
   84   85   86   87   88   89   90   91   92   93   94