Page 88 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 88

ከገጽ  80  የዞረ                          የጥፋት  ውሃ  መጥቶ  መርከቡ  ሳይሰራ  ባለሥልጣን ፈቃድ አምጣ ተባልኩ?” አለ
                                             መጥፋታችን ነው ብሎ አዝኖ ወጣ፡፡                 ኖኅ፡፡  “መመሪያ  ስለሚያዝ  ነው”  መልስ
               ከዚያም ወደ ሌላ የእምነት ተቆም                                                ተሰጠው፡፡  ቢቸግረው  ሁለታችሁም
        ሄደ፡፡  እዚያ  ያገኛቸው  ትልቅ  ሰው  አንድ               ከአራት ወር ምልልስ በኃላ መሬት  ክልሎች ፍቀዱልኝ፣ ዞሮ ዞሮ የአንዳችሁ
        የሃገፍር  ስም  ጠሩለትና  ወደዚያ  በየአመቱ  የለንም ተባለ፡፡ ከዚያ አንድ ጎረቤቱ  “ለምን  መሆኑ አይቀርም አይደል?”  አለ፡፡ አይይ
        ጉዞ እናደርጋለን ያንተን መርከብ ተጠቅመን  ወጣ  ብለህ  ከአንዱ  ...  ገበሬ  መሬቱን  ሂድና  የአካባቢውን  ሽማግሌዎች  ጠይቅ
        ጉዞ  ካደረግን  ለጉዞ  የምናወጣውን  ገንዘብ  ለጥቂት ጊዜ አትከራይም” አለና መከረው፡፡  ተባል፡፡
        ለግላችን  ይሆናል፣  ለዚህ  ባንተ  መርከብ  ኖኀም  ጥሩ  ሃሳብ  ነው  ብሎ  ከአንድ  ገበሪ
        መጠቀም  እንድንችል  ፈርምልን  ከዚያ  ጋር  ለሁለት  ዓመት  ኪራይ  ተስማማ፡፡                               ሸማግሌዎቹን              ጠርቶ
        እንድትሰራ  እንፈቅዳለን  አሉት፡፡  ኖኅም  አሁን  የቀረው  እንጨት  ማግኘት  ነው፣  አነጋገራቸው፣  እነሱም  ህዝበ  ውሳኔ
        ትኩር ብሎ አይቶቸው አዝኖ ወጣ፡፡                አንድ  ጥሩ  ዱር  አገኘ፡፡  ችግሩ  ያንን  ዛፍ  ሳይደረግ  ምንም  ማድረግ  አንችልም
                                             ለመቁረጥ የት ያመልክት? ወደ ክልሉ ቢሮ  አሉት፡፡  ኖኅ  አሰበና  ሌላው  ምርጫ
                                             አላፊ ሄደና ቸገሩን ተናገር፡፡ እሳቸወም “እኔ  እንጨቱን  ከውጭ  አገር  ማስመጣት
               ግራ ገባው ስራው፡፡ ሥራውን የት          እንኮነ  ከተመደብኩ  አጭር  ጊዜ    ነው፣  መሆን  አለበት  አለንና  የውጭ  ምንዛሬ
        ነው     መጀመር       ያለበት?      ሥራው     ሆኖም ከአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ፈቃድ  ለማስፈቀድ ባንክ ሄደ፡፡ ባንኩም “አሁን
        ከሚወስደው  ጊዜ  ይልቅ  ወደሥራው               አምጣ”  አሉት፡፡  ወደተባለው  ቦታ  ሄደ፣  የውጭ  ምንዛሪ  እጥረት  ስላለብን
        ለመግባት የሚወስደው ጊዜ በለጠ፡፡                “በኮሚቴ ታይቶ ከሁለት ወር ብኃላ መልሱ  ልንረዳህ  አንችልም  ~  ከዓመት  በኃላ
                                             ይነገርሃል”  አሉት፡፡  መርከቡ  ሳይሰራ  ሞክር”  ሲል  መለው፡፡  መርከቡ  ሳይሰራ
               አሁን  ግን  የት  ምሄድ  እንዳለበት      የጥፋት  ውሃው  ሊመጣ  ነው  አለና  አዘነ፡፡  የጥፋት ዘመን እየመጣ ነው!
        አያውቅም፡፡  ክዚህ         ቀደም     እግሮቹ    ባለስልጣኑም  “ጌታው  እኛ  የምንሰራው
        ከረገጡት  ሥፍራዎች  አንዱ  ወደ  ሆነው           በመመሪያ ነው፣ መመሪያው ደግሞ ከሁለት                      አንድ  ቀን  ለምን  ውጭ  አገር
        ኢንቨስትመንት ቢሮ ተመልሶ ሄደ፡፡                ወር ስለሚል ምንም ልናደርግ አንችልም  ~   ካሉት                ኢትዮጲያውያን         ገንዘቡን
                                             ስራውን  ቀድመን  ብንጨርስ  እንኮን  የግድ  አላሰባስብም?  ወደ  ውጭ  አገር  ሄደ፡፡
               ሠራተኞቹ  ግምገማ  ጨርሰዎል፣           ሁለት  ወር  ጠብቀን  ነው  የምንነግርዎ    ~   አንድ ሃሳቡን የደገፍ ኢትዮጲያዊም የገቢ
        ገብቶ አናገራቸው፣ ኅላፊው በበጎ ተቀበሉት           መመሪያ ነው” አለው፡፡                        ማሰባሰቢያ  ዝግጅት  አደረገለት፡፡  ኖኅ
        “የጀመርከው  ሥራ  ከባድ  ነው፣  ግን                                                  ሃሳቡን  ገለጸና  ለጥያቄና  አስተያየት
        ሞክረው እኛ ፈንዱን እንሰጥሃለን፡፡ ፈጣሪ                   ሁለት ወር የተባለው በሁለት ወር  መድረኩ  ክፍት  ሆነ፡፡  ተሰብሳቢዎች
        ደግሞ ጽናቱን ይስጥ፣ እኛ አገር ኢንቨስት           አስራ  አምስት  ቀን  አልቀ፡፡  ኮሚቴውም  በጥያቄ  ያጣድፉት  ጀመር  “የመንግሥት
        ለማድረግ  ከገንዘብ  በላይ  ጠንካራ  ጨጓራ         ኖኅን  ስብሰባ  ጠራውና  ሃሳቡን  አቀረበ፡፡  ደጋፊ  ላለመሆንህ  ማረጋገጫው  ምንድን
        የማይበጥስ  አንጀትና  የማይዞር  አዕምሮ           “መጀመሪያ        መርከቡ      አነስ     ብሎ  ነው?”  አንዱ  ጠየቀ፡፡  “ሌላው  ደግሞ
        ያስፈልጋል” ብለው መከሩት፡፡ ትንሽ ተስፋ           ቢሰራ፣ሁለተኛ  በእንጨት  ከሚሰራ  ይልቅ  መርከቡ  የት  ክልል  ነው  የሚሰራው?”
        በማግኘቱ ተጽናና፡፡                         በሌላ ነገር ቢሰራ”  የሚል ሃሳብ  አቀረቡ፡፡  አለ፡፡  አንዱ  ቀጠለ  “መርከቡ  ውስጥ
                                             ኖኅ  ጠየቃቸው  “ከናንተ  መሃል  ሥለ  ሆነን  መታገል  እንችላለን?”  ......ጥያቄ
               አሁን  ቦታ  ያስፈልገዎል፣  ወደ         መርከብ  የሚያውቅ  አለ?  ከመሃላችሁ  ቀጠለ “ሌላ ነገር ከሌለ በቀር መርከቡን
        መሬት  አሥተዳደር  ባለሥልጣን  አመራ፡፡           መርከብ  ሰርቶ  የሚያውቅ  አለ?  ከምን  ኢትዮጲያ  ውስጥ  ለመሥራት  እንዴት
        ሀላፊውም  “መሪት ለኢንቨስተሮች ስንሰጥ            ተነስታችሁ  ነው  ስለ  መርከብ  አሰራር  ተፈቀድ?”  “ኖኅ  ግን  የየትኛው  ብሔር
        ባልሃብቶችን  ለሁለት  እንከፍላቸዎለን፡፡           የምትነግሩኝ? አላቸው፡፡                       ስም  ነው?”.....  “ገንዘቡን  መንግስት
        ኪራይ ሰብሳቢ እና ልማታዊ፡፡ ለልማታዊ                                                   ቢወስደውስ?”  “እዚህ አሳይለም ጠይቀህ
        ኢንቨስተሮች  ቶሎ  መሪት  እንሰጣለን    ~                ከብዙ       ጭቅጭቅ          በኃላ  በመቅረት        መርከቡ     ለምን     እዚህ
        ለኪራይ  ሰብሳቢ  ግን  ያስቸግራል  አሉት፡፡        ከሚፈለገው  ግማሹ  እንጨት  ተፈቀደለት፣  አይሰራም?”  ....  ጥያቄ በጥያቄ!
        ኖኅ  ጠየቀ  ቤት  የሚያከራይ  የመንግስት          ይሁን ብሎ እንጨቱ ወዳልበት ክልል ሄደና
        መሥሪያ ቤት አለ አሁን እሱ ልማታዊ ነው            ቀድሞ  ያናገራቸውን  ሀላፊ  ሲፈልግ                       ኖኅ    አዘነ    ከጥፋት     ውሃ
        ኪራይ  ሰብሳቢ?  ሰውየው  ተቆጡ  “  እሱ         ተቀይረዋል  ተባለ፡፡  ሶስት  ወር  ሳይሰሩ  አድናለሁ  ብዬ  መርከብ  ለመስራት
        አይመለከትህም፣  ክፍፍሉ  ለግል  እንጂ            መቀየራቸው  ገርሞት  አዲሱን  ሃላፊ  መነሳቴ  ማንን  ላድን  ነው?  ቢቀርብኝስ
        ለመንግስት  አይሰራም፣  ባለፈው  እኛ             አናገራቸው፡፡  እሳቸውም  “ቦታው  በኛና  ብሎ  ነገር  አለሙን  ርግፍ  አድርጎ
        ስንሰለጥን አሰልጣኞቻችን ግለሰቦችን እንጂ           በዚያኛው  ክልል  መሃከል  የይገባናል  ተወው፡፡
        መንግስታዊ        ተቆማትን       በምሳሌነት     ውዝግብ  አለበት፣  ገና  አልተወሰነም፡፡
        አላነሱልንም”  አሉት፡፡  አሁን  ታዲያ  እኔ        ስለዚህ  በርግጠኛነት  ስለማናውቅ  መፍቀድ
        ምንድን  ነኝ?  ልማታዊ  ወይስ  ኪራይ            አንችልም  አሉት፡፡  እያዘን  ወደዚያኛውም
        ሰብሳቢ?”  ጠየቀ”  እሱ  ይጠናል  ~  ከወር       ክልል  ቢሄድ  ተመሳሳይ  መልስ  አገኘ፡፡
        በኃላ  ተመለስ”  ተባለ፡፡  ከወር  በኃላማ         “ታዲያ  የማይሆን  ከሆን  ለምን  ከአካባቢ




        88                                                                                 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  መስከረም  2012
   83   84   85   86   87   88   89   90   91   92   93