Page 78 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 78
ክገጽ 70 የዞረ
ልቦና እንዴት ገለጸችው..? ያላቸው እሳቤ ለጂጂ ምስጢር ሆኖ
"አባይ ጠበል ውሃ ከላይ የተመረክ የተሰወረ አልነበረም ለዛም ነው እህል
ምነው ልጄ ሞተች ከጓሮየ እያደርክ" ግብጻውያን አባይን እነሱ ቤት ሲውል ውሀቸው እንደሆነ ነግራን ይልቁንም
ናይል የሚሰኘውን ወንዝ ለመግለጽ ብዙ አሻግራ የህዳሴ ግድብን ግንባታ አይቀሬነት
"አባይ ነብሰ ገዳይ ጋሎን ቀለም አፍስሰው ከትበው ጭምር "ብነካህ ተነኩ አንቀጠቀጣቸው"
በማለት አሁን ግብጽ በግድቡ ላይ
መሄድህን እንጂ መውሰድህን አታይ" አወድሰውታል ብዙ ብለውለታል። የምታሳየውን እብሪተኛ ጠባይ
ባጠቃላይ አባይ ህይወታቸው መሆኑን በሚተነብይ መልኩ በተባ ብዕሯ ባለቅኔዋ
"ከአብራኮቹ ክፋይ ከልጆቹ ፍሬ ሁሉም በልባቸው አትመው በየሄዱበትም እንዲህ ብላ የነገረችን።
ያንኑ
አባይ ማር ወተቱን ይዘርፋል ካገሬ" ደረታቸውን ነፍተው ይናገራሉ።
"ብነካህ ተነኩ አንቀጠቀጣቸው
በማለት የሀገሬው ሰው በቁጭት እና በፈርኦን ዘመን የአባይን ወንዝ ግብጻውያን መሆንህን ሳላውቅ ስጋና ደማቸው
እልህ ባዘሉ የተቡ ስነ ቃላዊ ትውፊቶች እንደመለኮት ያዩት እንደነበር ተጽፏል
ምሬቱን በገሀድ ሲገለልጽ ቆይቷል። በዚህም ሀፒ በማለትም የሚበሉት ውሃ የሚጠጡት ውሃ
ይህንን መሰል ቁጭት እና ቂም ያዘለ ይጠሩታል፣ ይህም የአምላኮች አምላክ: ዓባይ ለጋሲ ነው በዚያ በበርሃ" እኔ
ስነልቦናዊ እሳቤን በያዘ ማህበረሰብ የእህል ዘር አባት :የህይወት ምንጭ: በዘመኔ አባይ ከኤደን ገነት ወጥቶ
የበቀለችው ጂጂ ግን እንደ ሀገሬው ኢትዮጵያን ጨምሮ ሀገራትን ያረሰረሰውን
በብዕሯ አባይን በስድብ ልትሞልጨው ግብጽን በሀብት ያጥለቀለቀ:ነፍስ ያህል ጂጂ ስለ አባይ የተቀኘችው ቅኔ
አልዳዳትም የሚዘራ:ከመከራ የሚፈውስ: ጎተራወችን የመላ ኢትዮጵያንን ልብ በጥበብ ያረሰረሰ
የሚሞላ ጭምር ማለት ነው ለነሱ፣ አባይን ያጀገነ የመጀመሪያም የመጨረሻም
ይልቁንም አባይ የሀገር ግርማ የሀገር ጸጋ አይነት አይነኬ ጉልላት ስራ ነው ብየ
የሀገር ልብስ ብሎም ክብር ሞገስ አባይ "አባይ በምድረ ገጽ የሚያበራ ጮራ አምናለሁ።
መሆኑን ከፍ አድርጋ መሰከረች ነው ፈሰሱ ሜዳ ላይ በመንጣለል
"ግርማ ሞገስ የሀገር ጸጋ የሀገር ልብስ" መትረፍረፍን እየነዛ የአካባቢውን መሬት አሁን ላይ የግድቡ የመጀመሪያ የውሃ
ለም አድርጎ የግብጽን ልጆች ጸጋ በጸጋ ሙሌት መከናወኑ ለመላ ኢትዮጵያን ድል
በርግጥ የጂጂ ጥንተ ተፈጥሮ እና ያከናንባል ወንዙ ሞላ ሲባል ግብጽ እዳዋን ለጂጂ ደግሞ ቀድሞም ላነገሰችው
አስተዳደግ ግብረገብነትን የተላበሰ መክፈል ትጀምራለች" ብሏል ወንዟ የጥበብ ጥሪዋን ሰምቶ ወደ ቤቱ
መልካም አሳቢ ( positive ሊድዊንግ የተሰኘ ደራሲ መፍሰሱ ድርብ ድል ነው::
thinker) ስብዕና ባለቤት በመሆኗ ግብጽ የአባይ ስጦታ ነች የሚለውን
እንዲህ ብላ መግለጿ ባይገርምም ገለጻዋ የሄሮድተስ እሳቤም ሳይረሳ ማለት ነው:: እንኳን ደስ ያለሽ ንግስቷ!
አይን ገላጭ ሆኖ ተገኝቷል ጂጂ
ግብጻውያን በአባይ ላይ ያላቸውን ስነ ይሄ ሁሉ የግብጻውያን በአባይ ላይ
78 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012