Page 80 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 80
ቅኝት
የኖኅ መርከብ በኢትዮጵያ
በዳንኤል ክብረት (ምንጭ አዲስ ነገር)
መርከቡን ሰርቶ ፍጥረትን በተመለከተ ግን አንድ ኮሚቴ አቆቁመን ኖኅ አዝኖ ወጣ “እነሱ
ክጥፋት ያዳንው ኖኅ መርከቡን ሊሰራ እናየውና መልሱን እንነግርሃልን” አሉት፡፡ ተሰባስብው እስኪጨርሱ ጊዜው ሄዶ
ያሰበው አሁን፡ ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ከሃያ ቀን በሆላ ኮሚቲው ዲዛይኑን ሰው ይጠፋል ... ዝም ብዬ አልቀመጥም”
ነው አሉ:: ሃሳቡን የሰሙ ዘመድ ወዳጆቹ ተመልክቶ ሃሳቡን አቀረበ፡፡ እንዲህም ብሎ አሰበና ወዳጆቹ ሌላ አማራጭ
ተሰባሰቡና “አብደሃል ወይ አርፈህ አሉት “የመርከቡ መሰራት የአገራችንን ካላቸው አማከራቸው፡፡
ልጆችህን አታሳድግም” ለምን አንዲት መልካም ገጽታ እንደሚገነባ አምንበታለሁ፡
ሱቅ ወይም፡ አንዲት ስጋ ቢት ነገር የአገሪቱንም ህዳሴ እንደሚያፋጥ ነው፡ ነገር
አትከፍትም፡፡ እዚህ አገር ከፍ ከፍ ያል ግን በዲዛይኑ ላይ አንዳንድ መሻሻሎች እስኪ ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ
ነገር ማሰብና ከፍ ከፍ ያለ ነገር መስራት መደረግ ይኖርባቸዎል . . . ለምሳሌ ልማት ቢሮ ሂደህ ሞክር አሉት፣ ሄደና
ትርፉ መከራ ነው፡፡ እስቲ ተመልከት በውስጡ የብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦችን ሃላፊውን አማከራቸው፣ እሳቸውም
ግሮሰሪ፤ ምግብ ቤት፤ ክለብ የከፈቱ ሰዎች ገጽታ የሚያሳድግ ነገር ሊኖረው ይገባል፣ “መርከቡን የምትሰራው ለንግድ ወይስ
ተከሰሱ ሲባል ሰምተሃል? ምናል ለኛስ ኢትዮጲያ ህብረ ብሄር መሆኖን ማሳየት ለምንድን ነው? አሉት፣ ኖኅም “ለንግድ
ብታስብልን?” እያሉ ከግራ ከቀኝ አለበት፡፡ ልማትና ህዳሴን የሚመለከቱ አይደለም ዓለምን ከጥፋት ለማዳን ነው”
አጣደፉት፡፡ ኖህ ግን “ይህ ሁሉ መከራ አንዳንድ መፈክሮች ሊጻፍበት ይገባል” አለ አለ፣ የኛ መስሪያ ቤት ሥራ ከንግድ ጋር
ይመጣል ብዪማ አለም ሲጠፋ ዝም ብዮ ኮሚቴው፡፡ ብቻ የተገናኘ ነው፣ ዓለምን ከጥፋት
አላይም” አለና ሳይቀበላቸው ቀረ፡፡ ማዳን የኛ ሥራ አይደለም” ብለው
ሃላፊው መለሱት፡፡
ኖኅ ግራ ገባው፣ የኔ አላማ እኮ
እናም መርከቡን ለመስራት ከየት መርከብ ሰርቶ አለምን ከጥፋት ማዳን ኖኅ የት ልሂድ ታዲያ? ቢላቸው፣
ነው መጀመር ያለበት? መጀመሪያ የት እንጂ ሌላ አይደለም፣ ይህ ሁሉ ምን እስቲ የሃይማኖት ተቆማትን አነጋግራቸው
መስሪያ ቤት ነው መሄድ ያለበት? የተጻፈ ያስፈልጋል? ጊዜው ያልቃል፣ ደግሞስ የኔ ስላሉት እሺ ብሎ አንድ አብያተ ዕምነት
ነገር ፈለገ~ግን አላገኝም፡፡ አንድ ስራ መርከብ መስራት ያልመጣውን ህዳሴ ሊሄድ ተነሳ፣ ወደ ጊቢው ሊገባ ሲል
ሲጀመር መጀመሪያ የት፡ ቀጥሎ የት፣ መፈክር እንዴት ያመጣዎል? በስራ እንጂ የጥበቃ ሰራተኞቹ አስቁመው “ወዴት ነው
ከዚያ የት እንደሚሄድ የተጻፈ ነገር በመፈክር አይመጣም አል፡፡ ኮሚቴውም የምትገሰግሰው?” እርግናውን እያዩ አንቱ
አላገኝም፣ ኢንተርኔት ውስጥ ፈለገ፣ “ክዚህ በላይ ልንረዳህ አንችልም፣ ያልነውን ባለማለታቸው አዘነ፡፡ አሁን እነዚህ
ኢትዮጲያውያን የሚያዘጋጁትን ድረ ገጽ ካላደረክ ደግሞ የሚዲያ ሽፋን አታገኝም” የእምነት ተቆም ሰራተኞች ይመስላሉ? አለ
አየ አብዛኛው ስድብ ሆነበትና ተወው፣ ተብሎ ኖህ አንገቱን ደፍቶ ወጣ፡፡ በልቡ:: ኖኅ ጉዳዩን ለጥበቃ ሠራተኛው
መንግስታዊ ትቆማት ያልቸው ድረገጾች ተናገረ፡፡ መዝገብ ቤቱን እንዲያነጋግር
ደግሞ “በተገለጸ፣ ተጠቆመ፣ ”ዜና ላኩት፣ የመዝገብ ቤቱ ሀላፊ ቅን ነበሩና
የታጨቁ ሆኖው አገኛቸው ድረ ገጽ አንድ ሌላ ወዳጁ “ለምን ወደ “ይህን ሀሳብ መንገር ያለብህ ለዋናው
ጭራሽ የላቸውም፡፡ ኢንቨስትመንት ቢሮ ሄደህ አትሞክርም?” ሰው ነው ~ እሳቸውን ማግኘት ግን ከባድ
አለና ሹክ አለው ከዚያም ወደ ነው፣ ቢሆንም አንዲት የምትቀርባቸው
አንድ ጎረቢቱ “እስቲ እዚያ ሂድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ተጎዘ፣ የጥበቃ ሴት አለች፣ ከሶ ጋር ላገናኝህ አሉና
አናግራቸው” ብሎ ውደ አንድ ሂድና ሰራተኛው ምን ፍለጋ እንደመጣ ጠየቀው፣ አገናኙት፣ ሴትየዎም ወደ አንድ ቦታ
አናግራቸው” ብሎ ወደ አንድ መስሪያ የቢሮውን ሃላፌዎች ሊያነጋግር መምጣቱን ወስዳ ሀሳቡን ከሰማች በኅላ፣ ከዋናው
ቢት በመጠቆም ውስጥ አወቅ መረጃ ገለጸለት፡፡ አይ ጌታዬ ሰሞኑን ግምገማ ላይ ሰው ጋር አገናኝሃልሁ፣ ግን ከመርከቡ
ለገሰው፡፡ ኖህም ወደተባለው መስሪያ ስለሆኑ አያገኞቸውም ሌላ ጊዜ ይምጡ ግማሹንት ሰጠኛለህ? አለችው፤ “እኔ
ቢት ሄደ፡፡ ቆሞ እንደተጠቆመው መስሪያ አለው፡፡ ከምን ያህል ቀን በኃላ ልመለስ? አላማዪ መርከቡን ሰርቼ አለምን ከጥፋት
ቢቱም፣ አለቃውም “ትልቅ” ናቸው፡፡ ጠየቀ ኖኅ፡፡ እሱ አይታወቅም ጌታው፣ ማዳን ነው፣ ለምን ላንቺ እሰጥሻለሁ?”
አናገራቸው፣ እሳችውም “ሃሳቡ መልካም እየተመላለሱ ይጠይቁ” አለው፡፡ እሶም ካልሰጠህኝ ቻው አለችው ~ አዝኖ
ነው፣ የምንደግፍውም ነው፣ ዲዛይኑን ወጣ፡፡
ወደ ገጽ 88 ዞሯል
80 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012