Page 84 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 84
ከገጽ 86 የዞረ
ወጣቱ አዝኖ አንገቱን እግሮቹ ውስጥ ቀብሮ ባደረገችልህም የምትደሰት፤ ባደረክላት የምትረካ
‹‹ልጄ እንደዚህ አይነት የፍቅር ግንኙነት ውስጥ አቀረቀረ፡፡ ባህታዊ ጀርባውዉን እየደባበሱ፤ መሆኗንም መርምር፡፡
መግባት የሰው ልጅ ተፈጥሮ አይደለም፡፡ እሷም
ብትሆን እንደዚህ ያለችህ ፍቅረኛዋና የትዳር አጋሯ ‹‹ልጄ ንቃ! እግዝያብሔር አዋቂ ነው፡፡ ለበጎ ሦስተኛው ሃያ አምስት እጅ ደግሞ የማትወድላት
እንዲሆን ከምትመኘው ሰው የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ነው የሚለዉ ቃል ቀላል እንዳይመስልህ:: ባህሪ ቢኖራት እንኳን ችለኸው መኖር እንደምትችል፣
ካንተ ላይ ስላላገኘች ነዉ፡፡ አንተ የምታፈቅራትን የፈለግከውን ማግኘት ስሜትህን ሊያረካ ይችላል፤ እሷም እንደዛ ማድረግ እንደምትችል አረጋግጥ፡፡
ግማሹን ያህል ብታፈቅርህ ኖሮ እንዲህ ማሠሪያህን የሚያስፈልግህን ማግኘት ደግሞ ነብስህን ነው የመጨረሻው ሃያ አምስቱ እጅ ደግሞ ጭራሽ
አታስረዝመውም ነበር፡፡›› የሚያስደስተው፡፡ ከፈጣሪ ምላሽ ፍለጋ ደጁ የማትወድላትና የማትችለው ባህሪ ሊኖራት
የሚያስመጣ ጉልበት ካለህ በፈጣሪ ለማመን እንደሚችልና በእሱም እየተበሳጨህ፤ ለሰባ አምስት እጁ
‹‹ማለት? ግን እኮ ከእኔ ጋር ሆና ደስተኛ አትፍራ፡፡ ማመን ደግሞ ቀላል ሥራ አይደለም፡፡ ስትል ብቻ አብረሀት እንደምትኖር አምነህ መግባት
እንደሆነችው በህይወቷ ደስተኛ ሆና እንደማታውቅ አንዳንዴም ለማመን ‹አለማመኔን እርዳው› ብለህ ነው፡፡ እሷም ብትሆን ሁሉ ነገርህንና ሁሉ ባህሪህን
ነግራኛለች፡፡›› መጸለይ ይኖርብሀል፡፡›› ልትወድልህ ስለማትችል በዚህ ተስማምታ አብራህ
ለመኖር መፍቀዷን አረጋግጥ፡፡ በተረፈ ግን ልጄ
‹‹ልጄ የሁሉም ሰው ፍላጎት እኮ ደስተኛ መሆን ወጣቱ አንገቱን እንዳቀረቀረ ተንሰቅስቆ ደጋግሜ እንዳልኩህ እራስህን አንቃ:: ለመንቃት ደግሞ
አይደለም፡፡ ሰዉ እንደየመልኩ የተለያየ ፍላጎትና አለቀሰ፡፡ የሚፈልገውን ትቶ የሚያስፈልገውን ጠይቅ፣ መርምር:: ለጥያቄና ለምርምርህ መልስ
የህይወት ግብ ነው ያለው::›› መቀበል እንዳለበት ማመኑ ይሆናል ያስለቀሰው፡፡ ልትፈልግ ስትሞክር ደግሞ እራስህን ማሳወቅ
ባህታዊዉ አታልቅስ አላሉትም፡፡ ጀርባውን ትጀምራለህ፡፡››
‹‹በእርግጥ አንድ ቀን እንደዚህ ደስተኛ ከሆነች በእጃቸው እያሻሹ፤
ለምን የኔ ብቻ መሆን እንደማትፈልግ ስጠይቃት ባህታዊው ንግግራቸውን ሲጨርሱ በእጃቸው
‹ለደስታ ብቻ ብዬ ከአንተ ጋ መሆን አልችልም› ‹‹ልጄ አንተ የምታስበውን ንገረኝ ካልከኝ ዘንዳ ጀርባውን ቸብ ቸብ አደረጉት:: ሠይፈ እንባውን እንደ
ብላኛለች፡፡›› አለና አቀረቀረ፡፡ አሁን የምነግርህን ነገር ልብ ብለህ አድምጠኝ፡፡ ምንም ውጦ ካቀረቀረበት ቀና ሲል ባህታዊው
ለወደፊቱም ቢሆን አብረሀት ለመኖር የምትፈቅዳት ከተቀመጡት ድንጋይ ላይ የሉም፡፡ ከተቀመጠበት
‹‹ልጄ እሷ እንደዚሁ ሆነን እንቆይ ያለችህ ሴትን ስትመርጥ፤ በመቶኛ ስታሰላው፤ ከመቶ ሃያ ተነስቶ ቆሞ አንዴ ወደ ቤተ ክርስትያኑ ቅጥር ግቢ፣
ምናልባት መቼ ካንተ ጋር መለያየት እንዳለባትና አምስቱን እጅ ስታያት ዓይንህ የምትገባ፤ አንተም አንዴ ወደ መንገዱ ዓይኑን ሰዶ ፈለጋቸው፡፡ ባህታዊው
አንተን ለማን ስትል መተው እንዳለባት ስለምታውቅ በእሷ ዓይን ውስጥ የምትገባ እንደሆንክ አረጋግጥ:: ግን የሉም፡፡
ይሆናል፡፡ አንተ ደግሞ ነገሩ የከበደህ ከእሷ መለየት ሁለተኛው ሃያ አምስት እጅ ደግሞ አንተን
ስለማትፈልግ ብቻ ሳይሆን ምናልባት መቼ ከእሷ ለማስደሰት የምትጥር፤ አንተም እሷን ለማስደሰት
መለየት እንዳለብህ ስለማታውቀው ይሆናል፡፡›› ለመጣር ዝግጁ እንደሆንክ አረጋግጥ፡፡
7 ልዩነቶችን ይፈልጉ
.insider.com
84 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012