Page 38 - Descipleship 101
P. 38

በብሉይ ኪዳን አገልግሎት ካህናት፣ ነገስታት፣ ነቢያት እግዚአብሔር ለአገልግሎት ሲለያቸው ዘይት መቀባት በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዳላቸው ያሳይ ነበር።
• ማህተም፣ቀብድ፣መያዣ ~ 2ኛቆሮ.1፡22፤ ኤፌ1፡13-14 ለዘላለም ሕይወት ቀብድ ወይም መያዣ ተሰጥቶናል።
• የሕይወት ውኃ ወንዝ ~ ዮሐ7፡17 መንፈስ ቅዱስ ፈልቆ እንደሚፈስ ወንዝ በማትረፍረፍ ለተጠማ ሁሉ ሕይወትን ይሰጣል።
• እስትንፋስ ~ ዮሐ20፡22፤ ሕዝ.37፡9፤14 መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ትንፋሽ፣ ሕይወትን የሚሰጥ እስትንፋስ ነው።
• ነፋስ ~ ዮሐ3፡8፤ሐዋ.2፡1-3 ኃይል ያለውና የሚሰራ የሚንቀሳቀስ መሆኑን ይገልፃል
• ስጦታ ~ ሉቃ11፡3፤ ሐዋ2፣38 መንፈስ ቅዱስ ከእግዚአብሔር ለእኛ በውስጣችን ለዘላለም እንዲኖር የተሰጠ ስጦታ ነው።
መንፈስ ቅዱስ በአማⶉች ውስጥ ይኖራል
“ልጆች ስለሆናችሁ እግዚአብሄር አባ አባት ብሎ የሚጮህ የልጁን
መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ። ” (ገላ. 4፡6)
 37

























































































   36   37   38   39   40