Page 37 - Descipleship 101
P. 37

ዕብ. 10፡29 ----------------------------------------------------
እነዚህ ጥቅሶች መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ትስብዕ (person) መሆኑን የሚገልጡ ናቸው።
§ መንፈስ ቅዱስ አስተማሪ ነው § መንፈስ ቅዱስ ይናገራል
§ መንፈስ ቅዱስ ይመራል
§ መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል
§ መንፈስ ቅዱስ ያዝናል
መንፈስ ቅዱስ የተመሰለበት ነገሮች
~ ዮሐ. 14። 26
~ ገላ. 4፡6
~ ገላ.5፡ 18፤ሮሜ. 8፡14 ~ ሮሜ. 8፡26
~ ኤፌ. 4፡30
መጽሐፍ ቅዱስ የመንፈስ ቅዱስን አገልግሎት ለመግለጽ የተለያዩ ምልክቶችን ተጠቅሟል። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ የሥላሴ 3ኛ አካል የሆነ እግዚአብሔር እንጂ እነዚህን መለያ ምልክቶችን ነው ማለት አይደለም። ከዚህ ቀጥለን የመንፈስ ቅዱስን መለያ ምልክት ምን ለመግለጽ እንደገባ ጭምር እናያለን።
• እሳት ~ ማቴ 3፣11 ንጹህ ያልሆነውን ነገር እንደሚያቃጥል ይገልፃል።
• ርግብ ~ ማቴ 3፣16 የዋህነትን ወይም ገርነትን ይገልፃል።
• ቅባት(ዘይት) ~ 1ነገ.19፣16፤ 2ነገ.9፡1-12፤ 1ዮሐ.2፡20 ዘሌዋ 8፣12 በመንፈስ ቅዱስ መቀባትን ይገልፃል፣
36



















































































   35   36   37   38   39