Page 13 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 13

የወሩ ጉዳይ













       ኢትዮጵያ  ነባሮቹን  የብር  ኖቶች  ቀየረች!  (Admas   ከጎርፍ  አደጋው  በተጨማሪም  በምስራቅ  አፍሪካ     ለመሰለፍ መብቃት መቻሉን ተናግረዋል።
       Radio)                                 ካለው  የአንበጣ  መንጋ  ወረርሽን  እንዲሁም  በኮሮና
                                              ቫይረስ  ወረርሽኝ  ጋር  በተያያዘ  በቀጠናው  የምግብ   መዓዛ  መንግሥቴ፡  'ቡከር'  በተባለው  ዓለም  አቀፍ
       ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ   እጥረት ስጋት ውስጥ እንደሚገኝ ተገልጿል።          ሽልማት  ክታጩት  አፍሪካዊ  ሴት  ደራሲዎች  አንዷ
       ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን                                               ሆነች (BBC)
       አዲስ የገንዘብ ዓይነት መጠቀም እንደምትጀምር  ይፋ       አብዛኛው  የኢትዮጵያ፣  የሱዳን  እና  የደቡብ  ሱዳን
                                              አካባቢዎች  ከአየር  ንበረት  ለውጥ  ጋር  በተያያዘ
                                              ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙም ተመልክቷል።         ዓለም  አቀፍ  የሽልማት
                                                                                   ድርጅቱ        በየዓመቱ
                                                                                   በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተፃፉ
                                              የተባበሩት  መንግስታት  ድርጅት  በበኩሉ  በዚያ      እና  በዩናይትድ  ኪንግደም
                                              የተከሰተው  የጎርፍ  መጥለቅለቅ  ቢያንስ  ግማሽ      ወይም       በአየርላንድ
                                              ሚሊየን ህዝብን እንደተጎዳ አስታውቋል።             የታተሙ  ወጥ  የልብ-
                                                                                   ወለድ       መፅሐፍትን
                                                                                   አወዳድሮ     ይሸልማል።
                                              ተጎጂዎችም  በወባ፣  ውሃ  ወለድ  በሽታዎች  እና
                                              ለተለያዩ ችግሮች በእየተጋለጡ መሆናቸውን ድንበር       የሽልማት       ድርጅቱ
                                              የለሽ የሃኪሞች ቡድን ተናግሯል።                 የተቋቋመው
       ተደርጓል።  ይህም  አዲሱን  የ200  ብር  ገንዘብ                                           በጎርጎሮሳዊያኑ     1969
       ይጨምራል።                                                                      ሲሆን  የመጀመሪያውን  ሽልማት  የሰጠውም  በዚያው
                                              ኢትዮጵያ  በታህሳስ  ወር  ሁለተኛዋን  የመሬት       ዓመት ነበር።
                                              ምልክታ ሳተላይት ወደ ህዋ ልታመጥቅ ነው (FBC)
       እነዚህ  አዲስ  የገንዘብ  ዓይነቶች  ለሕገ  ወጥ
       እንቅስቃሴዎች  የሚደረግን  ድጋፍ፣  ሙስናን  እና                                            ላለፉት ከ50 ዓመታት በላይም ይህንን ሲያደርግ ነው
       የኮንትሮባንድ ሥራዎችን  ለመቀልበስ ይረዳሉ።                                                የቆየው።  በዘንድሮው  ዓመትም  ሁለት  ሴት
                                                                                   አፍሪካዊያን ደራሲዎች ለሽልማቱ ታጭተዋል።
       በአዲሶቹ የገንዘብ ዓይነቶች ላይ የተካተቱ መለያዎች
       አመሳስሎ  ገንዘብ  ለማተም  የሚደረጉ  ሕገ  ወጥ                                            በትውልድ ኢትዮጵያዊ- አሜሪካዊት መዓዛ መንግሥቴ
       ጥረቶችንም ለማስቀረት ያግዛሉ።                                                         አንዷ ናት። 'ዘ ሻዶው ኪንግ' [The  Shadow  king]
                                                                                   በሚል  ርዕስ  የታተመው  መፅሐፏ  ነው  ለሽልማቱ
                                                                                   የታጨው።  መጽሐፉ  መቼቱን  ያደረገው  የሁለተኛው
       ሁሉም  ባንኮች  ለ15  ዓመታት  ያልተንቀሳቀሱ                                              አለም  ጦርነት  ጅማሮ  የሚባለውና  ፋሽስት  ጣልያን
       ሒሳቦችን  ለብሔራዊ  ባንክ  እንዲያስረክቡ  ታዘዙ!                                           ኢትዯጵያን በወረረችበት ወቅት ነው።
       (Admas Radio)
                                              አዲስ  አበባ፣  መስከረም  12፣  2013  (ኤፍ.ቢ.ሲ)   መፅሀፉ በጦርነቱ ውስጥ ሴት የነፃነት ታጋዮች ከፍተኛ
       ሁሉም  የአገሪቱ  ንግድ  ባንኮች  በደንበኞቻቸው        ኢትዮጵያ  በታህሳስ  ወር  ሁለተኛዋን  የመሬት       ተጋድሎ  ቢያደርጉም  ምን  ያህል  ከታሪክ  መዝገብ
       ተከፍተው ለ15 እና ከዚያ በላይ ዓመታት የባለቤትነት      ምልክታ  ሳተላይት  ወደ  ህዋ  ልታመጥቅ  መሆኑን     እንደተፋቁ  የሚዘክርና  የነበራቸውንም  ግዙፍ  ሚና
       ጥያቄ  ሳይቀርብባቸው  የቆዩ  ተከፋይ  ሒሳቦችን፣       የኢትዮጵያ    ስፔስ   ሳይንስ   እና   ቴክኖሎጅ    ያወጣ ነው።
       ለኢትዮጵያ    ለብሔራዊ    ባንክ   እንዲያስረክቡ      ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
       ተወሰነ።ውሳኔው  የተላለፈው  ብሔራዊ  ባንክ
       ባወጣው  አዲስ  መመርያ  ነው።ብሔራዊ  ባንክ                                               ኢትዮጵያን ጨምሮ የበርካታ አፍሪካ አገራት
       ከሁለት  ሳምንት  በፊት  ያወጣው  መመርያ  በአሁኑ      የኢንስቲትዩቱ  ዋና  ዳይሬክተር  ዶክተር  ሰሎሞን     ተማሪዎች የአሜሪካ ቪዛ በሁለት አመት
                                              በላይ  ለፋና  ብሮድካስቲንግ  ኮርፖሬት  እንደገለፁት
       ወቅት  ተፈጻሚ  መሆን  እንደጀመረም  ለማወቅ                                               እንዲገደብ ተመከረ (BBC)
       ተችሏል።ሁሉም     ንግድ   ባንኮች   በሥራቸው        ሳተላይቷ  ታህሳስ  10  ቀን  2013  ከቻይና  ሳትላይት
                                              ማስወንጨፊያ  ማእከል  ወደ  ህዋ  ትመጥቃለች።
       የሚገኘውን  ለ15  ዓመታት  እና  ከዚያም  በላይ  ለሆነ   ሳተላይቷ የመጀመሪያዋ ሳተላይት በመጠቀችበት ወር
       ጊዜ  የይገባኛል  ጥያቄ  ያልቀረበበትን  ተከፋይ  ሒሳብ   ቀን እና ሰአትም ኢቲ ስማርት የሚል ስያሜ የተሰጣት     በዚህም ረቂቅ መሰረት የተማሪዎቹ ቪዛ
       ለብሔራዊ  ባንክ  ካስረከቡ  በኋላ፣  በዚህ  ሀብት  ላይ                                       በሁለት አመት እንዲገደብ የሚመክር ነው።
       የሕግ  ተጠያቂነት  እንደማይቀርብባቸው  መመርያው        ሁለተኛዋ  የመሬት  ምልከታ  ሳተላይት  ወደ  ህዋ     ይህም ማለት የትምህርት ጊዜያቸውን
       ይደነግጋል።                                ትመጥቃለች ነው የተባለው።                     ሳያጠናቅቁ የቪዛ ጊዜያቸው ያልቃል ማለት
                                                                                   ነው።በአሜሪካው ሆምላንድ ሴኩሪቲ ቢሮ
       በምስራቅ  አፍሪካ  በጎርፍ  መጥለቅለቅ  ከ1  ሚሊየን    ህዋ  ላይ  በምትገኘው  የመጀመሪያ  ሳተላይት  ከዚህ   የወጣው ይህ መመሪያ ከዚህ ቀደም
       በላይ ሰዎች ለጉዳት ተዳርገዋል (FBC)              ቀደም  መረጃን  ለማግኘት  ይወጣ  ከነበረው  ወጭ
                                              ባሻገር፤  በስፔስ  ዘርፍ  ላይ  ሀገራዊ  እና  አለማቀፋዊ   ተማሪዎች ትምህርታቸውን እስኪያጠናቅቁ
                                              ግንኙነትን  ለማጠናከር  እና  ከአለምአቀፍ  ተርታ
                                                                                                      ወደ ገጽ  85 ዞሯል

                                                                                                                    13
           DINQ MEGAZINE       October 2020                                           STAY SAFE                                                                                   13
   8   9   10   11   12   13   14   15   16   17   18