Page 15 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 15
ከፀሐፍያን አምባ
ቤት አከራዬ
በዳዊት ወርቁ]
አትፍራ” “እሱማ ልክ ኖት” “ደሞ ሴት ውኃ አጣጪቱ ተገኝታለች፣”
አዲስ ዓመት ለኔ ባለውለታዬ ነው፡፡ ለምን Aመራረጥ እወቅበት፤ እንደው ወንዶች ስትባሉ “ሚስት ማለትዎ ነው?”
ብትሉ ውኃ ኣጣጬን ያገኘሁት የዛሬ ዓመት ሙትቻ ናችሁኮ . . .” “እንዴት?”
“አዎና” ምን እንደምል ግራ ገባኝ፡፡
ልክ በዚህ ጊዜ ነበርና፡፡
“አወዳደቅ አታውቁማ” “በል ቶሎ ቶሎ ለባብስና ተዋወቃት” “የት
“አወዳደቅ ሲሉ?” ናት?” “እኔ ቤት” እኚህ ሴትዮ ድራማ እየሰሩ
ትዝ ይለኛል የዛሬ ዓመት ይኼን ጊዜ አከራዬ
“ዝም ብላችሁ የኔ ቢጤ ደሃዋ ላይ መንጠልጠል ነው ወይስ የምራቸውን ነው?
እትዬ በላይነሽ ንግግራቸውን እያጣፈጡ፣
ትወዳላችሁ”
“ሸጋው ወንደላጤ እንግዲህ Aዲስ ዓመት . . . ገና በማለዳው የአዲስ ዓመት ድብልቅልቅ
በደጅህ ነው” አሉ፡፡ ደነገጥሁ፡፡ “ያላትማ ብትገኝ ማን አይኑን ያሻል አትዬ ዜማ ከጎሮቤቶቼ ይሰማል፡፡ ራዲዮው፣ ዘፈኑ፣
በላይነሽ” መዝሙሩ፣ የባልና ሚስት ጭቅጭቁ . . .
ልብወለድ ምነው ጆሮዬ እንደጥንቱ የዶሮና የበግ
የቤት ኪራይ መጨመሪያ ስልታቸው መቼም “እኔ እናትህ እያለሁልህ?” ድምጽ መስማት ተሳነው? . . . ገና ከመውጣቴ
አያልቅም፡፡ አሁን ለታ የወረዳችን ዋና አውራ “ካገኙልኝማ እሰየው” የቀልዳቸውን መስሎኝ
አዳፋ የለበሱ የሰፈሩ ማቲዎች እንደ ዝንብ
ጎዳና በኮብልስቶን በመሠራቱ ምክንያት፣ ነበር፡፡ ከቀናት በኋላ እትዬ በላይነሽ ከንቅልፌ ወረሩኝ፤ “እንኳን አደረሶ ጋሽ ጲላጦስ” አሉ
“ከዚህ በኋላ ጭቃ ስለማያስቸግራችሁ ቀሰቀሱኝ።
ኪራይ ልጨምር ነው፤ አይዞአችሁ ይሄን በደስታ ተውጠው፡፡ ምን ማለታቸው ነው?. . .
ያህል እንኳ አላበዛባችሁም ምነው ምነው እኔ ለመድረሴ የነሱ ደስታ ምን የሚሉት ፈሊጥ
“ቢላጦሴ . . . ጦሴ ጥምቡሳሴ እስካሁን
እኔም እኮ ወላድ ነኝ፡፡ እኔምኮ ሌላ Aገር ቤት ነው? ቀጥለው ሁሉም የእንቁጣጣሽ ገጸበረከት
ተጋድመሃል እንዴ Aንት ሙትቻ!”
ተከራይተው የሚኖሩ ልጆች አሉኝ፡፡ መሆኑ ነው እየመዠረጡ በነጣ የሚሰጡኝ ያህል
“ኧረ ተነስቻለሁ . . . ” ያጣድፉኝ ዠመር፡፡
ወላዲቷን ስላችሁ! . . .” ካሉ በኋላ ባንደዜ
ሁለት መቶ ብር ሲጨምሩ ትንሽ “ክፈት እስቲ በርህን” የሞት ሞቴን ተነስቼ “ምንድነው እሱ?”
አልሰቀጠጣቸውም፡፡ ከፈትኩ፡፡ “እንቁጣጣሽ” የሁሉንም ወረቀት ተቀብዬ ተራ
እንደልማዳቸው ያፋቸውን ምሥራቅና ምእራብ በተራ ባይ ክርስቲያን ሮናልዶ ኳስ ሲለጋ፣ ፊፊቲ
“እሺ ሸጋው ወንደላጤ በሁለት ሺ በነጠላቸው ጫፍ እያበሱ ሴንት ሲዘፍን፣ ሸዋዚንገር መትረየስ
አምስትስ?” አሉ ያፋቸውን ምሥራቅና “ባህሉማ በማለዳ መርዶ ማርዳት ነበረ፤ እኔ ሲያንደቀድቅ አላዋቂ የሳላቸው ግርድፍ ስእሎች
ምእራብ በነጠላቸው ጫፍ አበስ እያደረጉ፡፡ እናትህ ግን በማለዳ የምሥራች ይዤልህ ከተፍ ናቸው፡፡ “ይሄን ነው እንቁጣጣሽ ስእል
“ማለት?” ደሞ በሁለት ሺ አምስት ምን አልኩልሃ . . . ምሥር ብይ አትይኝም?” የምትሉኝ?”
ተዓምር ፍጠር ሊሉኝ ይሆን አኚህ “ምሥር ብይ! ይቅርታ ምሥር ይብሉ ምን ተገኘ “አዎ ጋሽ ጲላጦስ”
የማያልቅባቸው ሴት አልኩ በሆዴ፡፡ “ልጅቱ በሞቴ?” “እንቁጣጣሽ ማለት አበባ አይደለም እንዴ”
መቼ ነው ተጠቃላ የምትመጣው?”
“ባለፈው የተጫወትነውን ከዳር አደረስኩትኮ” “ነው”
Uፍፍፍ . . . ይሄ ሚስት አግባ ንዝነዛቸውን
“የቱን እማማ በላይነሽ?” “ሂድ ወዲያ ምን “ታዲያ የታለ ያበባ ስእል”
ጀመሩ ማለት ነው፡፡ “እግዚሐር ያቃል”
ይላል . . . እሁን ለታ ስለ ትዳር አላወራንም?” “ጋሽ ጲላጦስ አልሰሙም እንዴ፣ አበባኮ ፋሽኑ
አልኩ ባጭሩ፡፡ “እሱ ብቻ አይበቃም፤
“አዎ” “ አልፎበታል አሁን ጊዜው . . .”
መቁረጥ ነው የኔ ልጅ፤ ቁረጥና ግባበት፤
ወደ ገጽ 35 ዞሯል
15
DINQ MEGAZINE October 2020 STAY SAFE 15