Page 21 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 21
በደቡብ ኢትዮጵያ የበቀለችው ሎዛ አበራ ችላለች። በዱራሜ ከተማ የተጠነሰሰው የኳስ ፍቅር ተጫዋችነቷን በማስመስከር ነበር የውድድር
“የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች”በመሆን ተመረጠች በአንድ አጋጣሚ ነበር መንገዱን የጀመረው። በትውልድ አመቱን ያጠናቀቀችው። የማልታ እግር ኳስ
ከተማዋ ታደርገው የነበረው እንቅስቃሴ የከንባታ ዞንን የተጫዋቾች ማህበር የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች
(አዲስ ዘመን)
ወክላ የመጫወት እድልን ወለደ። በእግር ኳሱ ገፍታ ምርጫ አድርጎ ነበር ።ማህበሩ ውጤቱን ትናንት
የማልታ እግር ኳስ የተጫዋቾች ማህበር የዓመቱ ትልቅ ደረጃ የመድረስ ህልም በውስጧ ተሸክማ ትጓዝ ይፋ ሲያደርግ፤ ግብ አዳኟን ሎዛ አበራን ‹የዓመቱ
ምርጥ ተጫዋች ምርጫ ውጤት ትናንት ይፋ ለነበረችው ሎዛ የዞን ውክልናው ህልሟ እውን መሆን ምርጥ ተጫዋች ›በመሆን ማሸነፏን አስታውቋል።
አድርጓል። በ2019/20 የሴቶች ሊግ የውድድር አመቱ እንዲጀምር ያደረገ ነበር ።በውድድሩ ላይ ያሳየችው ከደቡብ ኢትዮጵያ የበቀለችው አመለሸጋዋ ሎዛ
ምርጥ እንስት ተጫዋችነትን ክብር ለመቀዳጀት እንቅስቃሴ ሎዛን ወደ ክልል አበራ አውሮፓ ተሻግራ የሰራችው ገድል ለሀገራችን
አሻገራት። ደቡብ ክልልን ወክላ ሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች ላይ ከፍተኛ የሆነ
ለመላው ኢትዮጵያ ውድድር መነቃቃት እንደሚፈጥር ይታመናል።
እንድትሳተፍ ሆነ። ለዱራሜዋ
ህልመኛ በአደማ የተካሄደው ውድድሩ በሚቀጥለው ዓመት ኦሊምፒክ ይካሄዳል
የባቡሩ ጉዞ ሃዲዱን ጠብቆ እየተጓዘ
መሆኑን ያመላከተ ነበር።
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ
የነበረው የቶኪዮ ኦሊምፒክ በሚቀጥለው ዓመት
ሎዛ በመላው ኢትዮጵያ የነበራት በማንኛውም ሁኔታ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የዓለም
እንቅስቃሴ በሐዋሳ ሴቶች እግር ኳስ አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምክትል ፕሬዝዳንት
ቡድን አሠልጣኝ የሆነው ዮሴፍ "ኮቪድ-19 ጠፋም አልጠፋ በሚቀጥለው ዓመት
ገብረወልድ እይታ ውስጥ ኦሊምፒክ ይካሄዳል" ብለዋል።
አስገብቷታል። ከሌሊሶ ሜዳ የተነሳው
የኳስ ህይወቷ መዳረሻውን በሐዋሳ
እግር ኳስ ክለብ አደረገ። ፈጣኑ የሎዛ ጆን ኮትስ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንዳረጋገጡት
ጉዞ ኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ላይ በሚቀጥለው ዓመት ኦሊምፒክ የሚጀምረው
ታሪክ መስራቱን ተያያዘው። ሎዛ በሐምሌ 23 ይሆናል። ኦሊምፒክ መካሄድ
ከቀረቡት እጩዎች የቢሪኪርካራ ክለብ የፊት ከሐዋሳ ጋራ ዋንጫ ባታነሳም በቆየችባቸው ሁለት የነበረበት ዘንድሮ በሐምሌ ወር ነበር። ሆኖም
መስመር አጥቂዋ ሎዛ አበራ መመረጧን ተከታታይ ዓመታት የክለቡ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ
አስታውቋል።ማህበሩ በትናንትናው እለት ውጤቱን ነበረች። ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ ነበር።
ይፋ ሲያደርግ ፤ «ኢትዮጵያዊቷ እንስት ሎዛ አበራ
በውድድር አመቱ የማልታን የሴቶች ሊግ በተሻለ በሐዋሳ የፈነጠቀው የኳስ ህይወት ታሪክ ፤ቀጣይ ሆኖም
ሁኔታ በማንቀሳቀስ ረገድ ጉልህ ሚና ነበራት። ማረፊያውን ደደቢት ላይ አደረገ። ሎዛ በኢትዮጵያ ውድድሩን
በውድድር አመቱ ድንቅ ጊዜን በማሳለፍ ያሳየችው የሴቶች እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በርካታ ከዋክብቶች ከፈረንጆቹ 2021
ድንቅ ብቃት ማልታ እግር ኳስ የተጫዋቾች ማህበር የሚገኙበት ክለብን መቀላቀሏ በፍጥነት የበለጠ ጎልታ ወዲያ መግፋት
ባካሄደው ‹የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች›ምርጫን የመውጣት እድልን አስገኘላት። በደደቢት ቤት ክለቡ ስሜት የሚሰጥ
አሸንፋለች» ብሏል ።
እስከፈረሰበት ጊዜ አራት ዓመታትን ቆይታ አድርጋለች። ነገር አይደለም
በእነዚህ ዓመታት በተከታታይ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ብለዋል።
በኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስን በማነቃቃት ረገድ መሆን ችላለች ። ክለቧን ለሶስት ተከታታይ ዓመት በሐምሌ ወር
ግንባር ቀደም ተጠቃሿ ሎዛ አበራ የዓመቱ ምርጥ ደግሞ የሴቶች ፕሪሚዬር ሊግ ሻምፒዮና እንዲሆን የቶክዮ 2020
ተጫዋች በመሆን ማሸነፏን አስታውቋል። ሎዛ አስችላለች። የሎዛ የኳስ ህይወት ከፈረሰው ደደቢት ኦሊምፒክ
የቢሪኪርካራ ክለብ የፊት መስመርን በማንቀሳቀስ ባህር ማዶ በመሻገር ሲውዲን አርፏል። ከብሔራዊ ሊቀመንበር
ረገድ ስኬታማ ጊዜያትን ማሳለፍ ችላለች። የማልታ ቡድኑ የቀድሞ አምበል ቱቱ በላይ ጋር አብራ ወደ ቶሺሮ ሙቶ
እግር ኳስ የተጫዋቾች ማህበርም በውድድር ዓመቱ ሲውዲን አቅንታ ፤ የሁለት ወር የሙከራ ልምምድ "ውድድሮቹን
ባሳየችው እንቅስቃሴ «የዓመቱ ምርጥ ማድረግ ጀመሩ። በሲውዲን የሚገኙ ሮዘንጋርድ እና በዝግ ስታዲየም
ተጫዋች»ክብርን በመቀዳጀት አሸናፊ መሆኗን ፒቲያ አይ ኤፍ ለአራት ወራት ያክል ቆይታ ማድረግ ማካሄድ ይቻል
አስታውቋል። ቢችሉም፤ ሳይሳካ በመቅረቱ ወደ ሀገራቸው ነበር። ያንን
ተመልሰዋል። ስላልፈለግን ነው ያዘገየነው" ብለው ነበር።
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድንና በማልታ
ቢርኪርካራ እግር ኳስ ቡድን አጥቂ ሎዛ አበራ የእግር የዱራሜዋ ባለህልም ወንዝ የተሻገረው ህልሟ ከቆይታ ምናልባት ከየአገሩ የሚመጡ ወኪሎችን ቁጥር
ኳስ ህይወቷ ሀ፣ሁ ከሌሊሶ ሜዳ ይጀምራል። በኋላ መዳረሻውን በማልታ ደሴት ከፍተኛ ሊግ ላይ በመቀነስ፣ በየውድድሩ የሚታደሙ ተመልካቾችን
የዱራሜዋ የትናንቷ ታዳጊ ባደገችበት ሠፈር ካሉ ለሚሳተፈው ቢርኪርካራ አድርጓል። የግብ አዳኟ ሎዛ በማሳነስ፣ እንዲሁም የመክፈቻና መዝጊያ ሥነ
ወንድ እኩዮቿ ጋር እየተጋፋች መሰረቷን መጣል አበራ የሜዳ ላይ ጀብዷ ባህር ተሻግሮም አልነጠፈም። ሥርዓቱን ቀለል በማድረግ የሚካሄድበት መንገድ
የክለቧን ቢርኪርካራ ድልን በግቦች በማንበሽበሽ ወሳኝ ሊቀየስ ይችላል። (www.waltainfo.com)
21
DINQ MEGAZINE October 2020 STAY SAFE 21