Page 25 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 25

ል ብ -ወለድ













       “The Idiot” ከሚለው የፊዮዶር ዶስቶየቭስኪ ድርሰት ተቀንጭቦ የቀረበ)


           “  …አሁን ሁላችሁም በከፍተኛ ጉጉት              …ለማወቅ       የሚያጓጓቸውን         ነገር   ምንም  እንደማይገባቸው  ሲቆጥሯቸው

       ተሞልታችሁ              እንደምታዳምጡኝ  ስነግራቸው  አንድም  ነገር  ሳልደብቃቸው                   በፍጥነት  ማስተዋላቸውስ!  ትልልቅና

       ይሰማኛል፡፡”  ሲል  ሊዮን  ኒኮላየቪች  ነው፡፡ በኋላ ልጆቹ በዙሪያዬ እየከበቡ ከኔ                      የበሰሉ      ሰዎች     እጅግ      አስቸጋሪ
       ንግግሩን          ጀመረ፡፡          “ማለቴ  አልለይ  ስላሉ  ወላጆቻቸውና  የመንደሩ               በሚሉዋቸው ጉዳዮች ላይ እንኳን አንድ

       የማጫውታችሁ  ታሪክ  እንደጠበቃችሁት  ሰው  በሙሉ  አለመጠን  ይበሳጩብኝ                             ልጅ  በጣም  ጥሩ  አማካሪ  ሊሆን  እ
       ሆኖ       ሳታገኙት        ስትቀሩ       በኔ  ጀመር፡፡  በዚህም  ምክንያት  የት/  ቤቱ            ንደሚችል  መገንዘብ  ያቅታቸዋል፡፡…

       መበሳጨታችሁ  አይቀርም፤  …  ቀልዴን  ኃላፊ ዋና ጠላት ሆንኩ፡፡ ይገርማል በመላ                        በመስኮትህ ላይ አርፎ በደስታና በሙሉ

       አይደለም፡፡”          አለ        በፈገግታ  ጄኔቭ  ሰዎች  እንደ  ጠላታቸው  የቆጠሩኝ              ልብ  የሚመለከትህ  አንድ  ትንሽ  ወፍ
       እየገረመማቸው፡፡                            በነዚህ ልጆች የተነሳ ነው፡፡ የግል ሃኪሜ            ስታይ  ስሜትህን  ከፊቱ  ልትደብቅ

                                             ሺንድለር  እንኳ  ሳይቀር  ጀርባውን               አትችልም፤ ልታታልለው ብታስብ እንኳ
           “በጄኔቭ  ጐዳናዎች  ላይ  ልጆች
                                             አዙሮብኝ  ነበር…፡፡  ነገር  ግን  ሰዎቹን          ውስጥህ         በሃፍረት        ሲሸማቀቅ
       ሲጫወቱ  መመልከት  የተለመደ  ትእይንት
                                             እንደዚህ       አለመጠን        የረበሻቸውና      ይሰማሃል፡፡ በምድር ላይ  ከወፍ የተሻለ
       ነው፡፡  በአራት  አመት  የጄኔቭ  ቆይታዬ፣
                                             ያስፈራቸው  ነገር  ምንድነው?  አዎ  ልጆች          ነገር  ስላላየሁ፤  ልጆችን  ወፎች  እያልኩ
       እኔም  አብዛኛውን  ጊዜዬን  ያሳለፍኩት
                                             ሁሉም  ነገር  ሊነገራቸው  ይችላል፡፡              Eጠራቸዋለሁ…፡፡
       ከልጆች ጓደኞቼ ጋር ነው፡፡
                                             አንድም  ነገር  ሳይቀር  ሁሉንም  ነገር
                                                                                      “ነገር  ግን  እንደ  እውነታው  ከሆነ፣
           …እኔ  ያረፍኩበት  ቤት  መንደር  ነዋሪ  መረዳት  ይችላሉ፡፡  አንድም  ሳይቀር  ነገር
                                                                                   በአጠቃላይ  የምኖርበት  መንደር  ሰዎች
       ሕፃናት  በአቅራቢያ  ባለ  ት/ቤት  ይማሩ  ግን  የማይሸፈነው  እውነታ፣  ማለትም
                                                                                   በተለይ     በአንድ      አጋጣሚ      እጅግ
       ነበር፡፡  እኔ  በፍፁም  አስተማሪያቸው  ትልልቆቹ  ሰዎች፣  አባቶችና  እናቶች፣
                                                                                   ተበሳጭተውብኝ                  እንደነበር
       አልነበርኩም፡፡  ጁልስ  ቲቦት  የተባለ  ስለልጆቻቸው የሚያውቁት እጅግ በጣም
                                                                                   አስታውሳለሁ፡፡  የመምህሩ  ቲቦትም
       መምህር  ነበራቸው፡፡  በተለየ  መንገድ  ጥቂት  መሆኑ  ሁልጊዜ  ያስደነግጠኛል፡፡
                                                                                   ቅናትና  ምቀኝነት  ከቁጥጥሩ  ውጭ  ሆኖ
       አስተምሬያቸው ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን  ልጆች እድሜያቸው ገና ነው ወይም ነፍስ
                                                                                   ነበር፡፡  …በመጀመሪያ  ህፃናቱ  እርሱ
       እንደ  አስተማሪ  እንዲያዩኝ  አልፈልግም፡፡  አላወቁም  ተብሎ  ነገሮችን  ከፊታቸው
                                                                                   የሚላቸውን  አንድም  ሳይሰሙ፣  እኔ
       ከነሱ  ጋር  ጊዜዬን  ከማሳለፍ  ውጭ  ሌላ  ማሸሽ እጅግ ሊታዘንለት የሚገባ ያልታደለ
                                                                                   የምነግራቸውን  ግን  እንዴት  በቀላሉ
       ምንም የምሰራው ነገር አልነበረኝም፡፡               አስተሳሰብ ነው!...ልጆች ሁሉንም ሲረዱ፣
                                                                                   እንደሚረዱት         ሲያይ      ጭንቅላቱን
                                             አባቶቻቸው  በእድሜአቸው  ምክንያት
                                                                                                       ወደ ገጽ  82 ዞሯል



                                                                                                                    25
           DINQ MEGAZINE       October 2020                                           STAY SAFE                                                                                   25
   20   21   22   23   24   25   26   27   28   29   30