Page 22 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 22
.ክገጽ 79 የዞረ የሚታወቀው ሰራዊት ፍቅሬና ሰይፉ ፋንታሁን እንዲሁም የአሻም ቲቪ ባለድርሻዎቹ እነ
ሱራፌል ወንድሙ ' ግሩም ዘነበ ብሎም በግዞ ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ መለያው
ከ1984 ወዲህ የመቱ ማሰራጫ አኙዋክና ኑዌርን ከጨመረ አንስቶ በ11 የነበረው የባላገሩ ቲቪ ባለድርሻው አብረሃም ወልዴ _ እነ አብረሀም አስመላሽና እከ
የመግባቢያ መንገዶች መረጃዎችን ለህዝብ እያቀበለ እንደቀጠለ ነው፡፡ ንብረት ገላውን ጨምሮ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ስራቸው ለምልሞ ያደጉ ናቸው፡፡ በሀገር
ቤትና ውጭ ያሉና የነበሩ እነ አሸናፊ ዘደቡብ 'እሸቴ ከጃን ሜዳ ' ዳንዴው ሰርቤሎ '
ከ1959 ወዲያ ግርማዊነታቸው በ35ኛው የዘውድ በአላቸው ሰፊ ሽፋን ያለውን ቀስቶ ከኮተቤ 'እነ ሀይሉ ጠጋዬ ' ተመስገን አፈወርቅ ብቻ ማንን ጠቅሼ ማንን ልተው
ማሰራጫ አስመርቀው የአዲስ አበባ ብቻ በሚል ይጠራ የነበረው የኢትዮጵያ የዘለልኩትን አክሉበት፡፡
ለመባል በቃ፡፡
ከቴክኒክ ክፍሉ ከእነ ጋሽ ተካ ወ/ሀዋርያት ' ጋሸ ገበየሁ ኑሬሳ ' መቅደስ አማረ ' ትርሲት
በተማከለ መልኩ የሬዲዮ ዜና ማእከል ሁሉንም ዴስኮች ካሰባሰበ ወዲያ ወንድሙ ' አቢ ' ይትባረክ 'የአይኔአበባ ተክሌ ' በለጥሻቸው ' ሰላማዊትና ቤቲ ከብዙ
ከኦሮምኛ እነ ጋሽ ተስፋዬ ቱጂ ' ሀሊማ ኢብራሂም' ዮሀንስ ዋቆ 'ፉሪ ቦንሳ ' በጥቂቱ እንዲሁም ከማሰራጫ ጋሸ ከበደ ጎበና 'ጋሽ መላከ ' ኢ/ር ዘገየ 'ጋሽ ካሳ ሚልኮ '
ጋሸ አለማየሁ ' ጋሽ ሁሴን 'በዳሶ ሀጂ ' መክብብ ሸዋ 'ኢሳ ኡመር ' ካሳሁን ሲሳይ 'ክንዱ 'ዘሪሁን ' ገረመው ' ተስፋዬ 'ዳዊት ' ለዊ በተጨማሪነትም በሞኒተሪንግና
ፈይሳ 'ራሄል ግርማ ከብዙ በጥቂቱ ሲታወሱ ከትግርኛ ደግሞ እነ ነጋ 'ተወልደ ' ታይፕ እነ ሙሉ 'ገነት ' ቆንጂት 'ታየች 'ጥሩዬና ሰናይት ' መስፍኔ 'አስኒ ' ብዙዬ እና
ኪሮስ 'እዮብ ' ብርሀነ 'ትርሀስ ' አማን አሊ ' ገ/አምላክ ተካ ' አክሊሉ አሰለፍ አይረሱኝም፡፡
ደባልቀው ' አሰፋ በቀለ 'አልማዝ በየነና ዮናስ አይዘነጉም፡፡
ያኔ ከወረራው ወዲህ በ1934 ኢትዮጵያ ሬዲዮ ተመልሶ እንደገና በቀን የ4 እና 5 ሰአት
ከአንግሊዝኛ ዴስክ ጋዜጠኞች እነ ጋሽ ዮሀንስ ወ/ሩፋኤል ' ግሩም ታሪኩ ' የቀጥታ ስርጭቱን ሲቀጥል 3 አላማዎች ነበሩት፡፡
መለሰ ኢዳ 'ስለሺ ዳቢ ' ባህሩ ተመስገን 'ፍ/ህይወት ' ንግስት 'ቴዎድሮስ ዘውዴ
' ሲሳይ ሀ/ስላሴ ' ብሩኬ ከብዙ በጥቂቱ ሲነሱ ከፈረንሳይኛ እነ ጋሽ ጌታቸው ያኔ በጃንሆይ በድልድሉ መሰረት
ተድላ ' ጋሽ ፍራንሲስ 'ጋሽ ተስፋዬ ' ርብቃን እናውሳና ከአረብኛ እነ ጋሽ አደም
ኡስማን 'ሼህ ኢብራሂም ' ጋሽ መኮንን ' ከድርና ካውሰር ይጠቀሳሉ፡፡ 1 ዜናን ኢንፎርማሊያን
ከሶማሊኛ ጋሽ ጊሬ ' ሀሰን እና አብዱላሂን ሳንዘነጋ አፋር ዴስክ ጋ ስንሻገር እነ
አብዲና አህመድን ሳንጠቅስ አናልፍም፡፡ 2 ትምህርታዊ ኢጂኬሽን
ከ1990ዎቹ ወዲያ የመጡትን ደግሞ ከአሸናፊ ሊጋባ በከፊል ወስጄ 3 አዝናኝ ኢንተርቴይንመንት ሆነው በምጣኔ ረገድ 60 በመቶው አሳዋቂና አስተማሪ
የሚከተሉትን ለመጥቀስ ያህል ብሩክ ያሬድ ፣ አብዲ ከማል ፣ የትምወርቅ ዘለቀ መሆን ሲጠበቅባቸው ቀሪ 40 በመቶው እጅ ደግሞ ለመዝናኛ እንዲሆን ተወስኖ ነበር፡፡
፣ ፍትሃወቅ የወንድወሰን ፣ ሀና ተሟሪ ፣ ፋሲል ግርማ ፣ ህይወት ደገፉ ፣
መሰረት ተመስገን ፣ እያሱ ፈጠነ ፣ ሰለሞን ገዳ ፣ ሰይፉ ገብረጻድቅ ፣ መልካም ልደት ለኢትዮጵያ ሬድዮ!
እየሩሳሌም ተክለጻዲቅና ሌሎችንም እናንተው አክሉበት፡፡ (ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ)
በመዝናኛው ዛሬ ላይ የሸገር ሬዲዮ ባለቤት የሆኑት እነ መአዛ ብሩና ተፈሪ
አለሙ _ የኢትዮ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ታላቅ ባለድርሻዎች በአብዬ ዘርጋው
22 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥቅምት 2013