Page 48 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 48

ክገጽ 72 የዞረ
                                               ገቡ። የተፈጠረው አጋጣሚ ውስብስብ በመሆኑ ከምን       ከባለቤታቸው ጋር ያለቅሳሉ። አበባም ነገሮች ሁሉ ህልም
        መቀባጠር ጀመረች። በዚህ መኃል ድምጻቸውን የሰማው        እንደሚጀምሩ ግራ በመጋባት የአበባን ገጠመኝ ጠየቁ      ቢሆኑባትም የእርሷም እንባ መውረዱን አላቆመም። ወ/ሮ
        ዘበኛ በሩን ከፈተ። እባክህ አዳምን ጥራልኝ ልፋቴ ሁሉ     አበባም በቤቷ በሰራተኛነት የምትኖር ሴት ልጆቿን ይዛ    ብርሀን ምድር ልትከዳቸው የደረሰች ቢመስላቸውም
        ከንቱ ሆነ - በማለት አብረዋት ማልቀስ ጀመሩ። አቶ አዳም   መጥፋቷን ደግማ ተናገረች። ወ/ሮ ብርሀን በጉዲፈቻ      ተነስተው ቆሙ። የባለቤታቸውን እጅ ይዘው አይን
        በችኮላ ወደ አጥር ግቢው በር አመሩ - ያዩትን ማመን      የሰጠቻቸውን የልጆቹን እናት ፎቶ ከቦርሳቸው          አይናቸውን በማየት የቀረ ነገር እንዳለ ለማወቅ ተማጸኑ።
        አልቻሉም። ወደ ኋላ ለመመለስ ቢሞክሩም የበለጠ ነገር      አውጥተው አሳዩዋት። ልጆቿን ይዛ የተሰወረችው ሴት      ስሜታቸውን የተረዱት ባለቤታቸው ብርሀንዬ እንኳን
        ሁሉ እንደሚበላሽ በማመን በመፍራት ወደ ግቢው           በትክክል እርሷ መሆኗን አረጋገጠችላቸው። ተራው የአቶ    ለእኔ ለአለም ብርሀን ነሽ። ይህ የመጨረሻ ኑዛኔዬ ነው።
        አስገብተው በሩን መዝጋት እና ከመንደርተኛው እይታ አርቆ    አዳም ነበር። በፊቶቻቸው ላይ የተቀላቀሉት ደስታ እና    እመኚኝ ከዚህ ሌላ ምንም ካንቺ የተደበቀ ሚስጥር የለኝም
        አፍጥጦ የመጣውን እውነት መቀበል ብቸኛው አማራጭ         ፍርኃት እንባቸውን ከመዘርገፍ አላስቆሙትም።          በማለት ንጽህናቸውን አረጋገጡ። ወ/ሮ ብርሀንም በይ
        ሆነባቸው። አበባም አዳም.... - አዳም.... - አዳም.....   በባለቤታቸው እግር ላይ ተደፍተው የይቅርታ ልመና   አንችም ነይ እጄን ያዥ በማለት የሁለቱንም እጆች ይዘው
                                               ጀመሩ። ይቅርታ የሚጠየቁበት ምክንያት ያልገባቸው ወ/    የመጨረሻ ቃላቸውን ሰጡ። አንቺ ወደ ፈተና ያስገባሽኝ
        ማለት ጀመረች ወ/ሮ ብርሀን የተፈጠረው ሁሉ እንቆቅልሽ
        ሆኖባቸው። መንትዮቹ ወደ እናታቸው እየተሯሯጡ           ሮ ብርሀን ከገቡበት ቅዠት አለመውጣታቸውን           እና ለፈተና የመጣሽ ሴት - አንተም የልጅነት ባለቤቴ
                                               አረጋገጡ። ለመሸከም የሚከብዳቸው ነገር እንዳለ አመኑ።
        ሲመጡ ሲቃ በያዘው ድምጽ ልጆቼ.... - ልጆቼ.... እያለች                                      ሁለታችሁም እስከዛሬ ሳመሰግነው የኖርኩትን አምላኬን
                                               ከይቅርታ በፊት ምክንያቱን ለመስማት ፈለጉ። ወ/ሮ      እንድረሳ እና እንዳማርር ምክንያት ሆናችኋል። ለእኔ ልጅ
        በእቅፏ ይዛ ዳግም ማልቀስ ጀመረች። ልጆቹ በወ/ሮ        ብርሀን ለህክምና ወደ አሜሪካን ሄደው በነበረበት ጊዜ    መስጠት እየቻለ የነፈገኝ አምላክ በዚህ ካሰኝ ስል...
        ብርሀን ላይ ተጠምጥመው እርሷ በልጆቿ ላይ ተጠምትማ       ባለቤታቸው በኃጥያት መውደቃቸውን ተናዘው ይቅርታ
        የሚደረገው ትእይንት አልገባ ስላላቸው መፍትሄ ፍለጋ       ጠይቀዋቸው እንደነበር አስታወሱ። ዳግም ስህተት?       ለሁሉም እርሱ ምክንያት አለው። ግን.....
        ባለቤታቸውን በአይናቸው መለመን ጀመሩ። ምናደረኩህ                                             ግን ......ጎዶሎዬን የሞሉልኝን ፣ ደስታዬን እጥፍ ድርብ
                                               ዳግም ይቅርታ? ሲሉ ራሳቸውን ጠየቁ:: ይህች         ያደረጉልኝን ልጆቼን ....ልጆቼን እያሉ ቃላቱን ለመጨረስ
        አዳም?... - ምናደረኩህ? –.... ምን በደልኩህ?.... ልጆቼን
                                               ደስታቸውን ለመንጠቅ የመጣችዋን ዕለት ጠሏት።         እስከሚያቅታቸው በእንባ ታጠቡ። እነዚህ ብርቅዬ
        -..... ልጆቼን... እያለች አነባች። አቶ አዳምም አንዴ   ከሚወዱት ባለቤታቸው የሚፈሰውን የእንባ ጎርፍ
        ባለቤታቸውን አንዴ አበባን በማየት የሚያደርጉት          አይተው መጨከን አልቻሉም። ኑዛዜያቸውን አደመጡ።       ልጆቼን እንዳጣ ምክንያት እንደማትሆኑ ቃል ግቡልኝ።
        ጠፍቷቸው በድንጋጤ ደርቀው ቀሩ። የልጅነት ሚስታቸው       አቶ አዳም አንቺ አሜሪካን ሄደሽ የተሳሳትኩባት ሴት     ለአንቺ መዳን ምክንያት ሆኜ - ይቅርታ ነፍጌ ባሌን በጸጸት
        እንዳይጎዱባቸው በስጋት አይን አይናቸውን ከማየት ሌላ      የህችው ስቃዩዋ ያሰቃየሽ ፣ ህመሟ ያመመሽ ፣ ለመዳንዋ   እና በሀዘን አልገለውም። ከአብራክህ የተገኙት ልጆች
        ጉልበት አጡ። አዳም ምንድነው የተፈጠረው ልታስረዳኝ       ምክንያት የሆንሻት አበባ ናት እኔን ይቅርታዬን ተቀብለሽ   የኔም ልጆች ናቸው። ይቅር ብዬኃለሁ አንተም ይህችን
                                                                                    ወጣት ይቅርታ ጠይቅ በማለት ይቅር አባብለው ቀጣዩ
        ትችላለህ? በማለት ትእግስት በሚፈታተን ድምጽ ጠየቁ።      በፈለግሽው ቅጭኝ ይህችን ምስኪን ግን ጤናዋን         ስራቸው ልጆቹን ሰርቃ የተሰወረችውን ሴት ፈልጎ ለፍርድ
        በርግጥ አበባ በድንገት እዚህ ቦታ መገኘቷ አስደንግጧቸዋል   እስከመጨረሻው መልሽላት ሁሉም በአንቺ እጅ ወድቋል      ማቅረብ እንደሆነ በመተማመን የብርሀን መንገድ ሆኑ።
        - ልጆቹ የአበባ ስለመሆናቸው ግን የሚያውቁት ነገር
                                               እና በማለት ተማጸኑ። ወ/ሮ ብርሀን አብረው
        የለም። አበባን ከልጆቹ ላይ አላቀው ተያይዘው ወደቤት



        48                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥቅምት  2013
   43   44   45   46   47   48   49   50   51   52   53