Page 49 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 49
አስገራሚ የአለማችን ምግቦች
የ ማድረግ የተለመደ ነው።
ምንበላው ምግብ የባህላችንና
የማንነታችን መገለጫ እንደሆነ
በዚህ ሀገር ሴቶች ይህንን ምግብ የማይበሉ
ብዙዎች ይስማማሉ። በባህሎች
መካከል ያለ ልዩነት ደግሞ ስለምግቦች ያለንን ሲሆን፤ ተሳስተው ከበሉት ደግሞ ልክ እንደ
አንበጣዎች አይነት ጭንቅላት ያለው ልጅ
መጥፎም ይሁን ጥሩ አመለካከት ይወልዳሉ ተብሎ ይታመናል።
ይወስነዋል።
የጉንዳን እንቁላል (ሜክሲኮ) በባለሙያዎች ይበለትና ልቡ ለብቻው
ምንም እንኳን አንድ ምግብ ስናይ እንደ አንዳንድ የታሪክ ተመራማሪዎች የአሁኗ ይወጣል። ልቡን ለማወራረድ ደግሞ
እንዳንወደው የሚያደረገን ሰውነታችን ሜክሲኮ ተብላ በምትጠራው ሀገር አካባቢ በአንዳንድ አካባቢዎች አብሮት እባበ ደም
እራሱን ከበሽታ ለመከላከል በሚያደርገው የሚኖሩ ሰዎች ከዛፍ ላእ የሚያገኟቸውን ይቀርባል።
ጥረት ቢሆንም፤ ሁሉም ሰው በስምምነት የጉንዳን እንቁላሉች እንደ ቆሎ ይበሏቸው
የሚጠላው ምግብ አለመኖሩ ደግሞ የባህልን የእባቡ ሌሎች የሰውነት ክፍሎችም ቢሆን
ተጽዕኖ ያሳያል። ለምግብነት ይውላሉ።
ጥቅምት 6 2013 የዓለም የምግብ ቀን ነው።
ከዚህ ጋር አያይዘን በአለም ላይ ስላሉ የበግ አይንና አንጎል (ኢራን፣ አፍጋኒስታን
የተለያዩ አስገራሚ ምግቦች ያገኘነውን መረጃ
እና ኢራቅ)
ልናካፍላችሁ ወደድን።
እንደ አጋጣሚ በእነዚህ ሀገራት የመሄድ
እስቲ የትኞቹን ምግቦች ይወዷቸው ይሆን?
አጋጣሚ አግኝተው ቢሰክሩና ጠዋት ላይ
እንደነበር ይገልጻሉ። ህምም (ሃንጎቨር) ቢሰማዎት በአቅራቢያዎት
የበሬ መራቢያ አካል (ቻይና) ያሉ ሰዎች መጀመሪያ የሚያቀርቡልዎት
የተጠበሰ አንበጣ (ዩጋንዳ) በአካባቢው ሰዎች ' ኢስካሞልስ' ተብሎ ምግብ 'ካሌ ፓሽ' ይባላል።
በየምግብ ቤት ከምናገኘው የተጠበሰ ድንች የሚጠራው ምግብ የተለያዩ ቅመማ
በተቃራኒው ዩጋንዳና አንዳንድ የአፍሪካ ቅመሞችን ከጉንዳኖች እንቁላል ጋር የሚሰራውም ከበግ አይን፣ አንጎል፣ እግርና
ሃገራት ውስጥ አንድ ሁለት ቢራ ከጠጡ በመጥበስ ይበላል። አንጀት ነው። ፍቱን መድሃኒት እንደሆነ
በኋላ የተጠበሱ አንበጣዎችን ቃም ቃም
የእባብ ልብ (ቬትናም)
አሁንም ይህ ምግብ በቪየትናም ለስንፈተ
ወሲብ ፍቱን መድሃኒት እንደሆነ ይታሰባል።
በመጀመሪያ እባቡ ይገደልና በውሃ
ይቀቀላል። በመቀጠል የሰውነት ክፍሎቹ
ወደ ገጽ 61 ዞሯል
49
DINQ MEGAZINE October 2020 STAY SAFE 49