Page 44 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 44
በእውቀቱ ስዩም
ቀደምለት ከወዳጄ ጋር ቻይና በተቀመጥኩበት ቦታና ልጁ ባስነጠሰበት ቦታ ኩስ በማዝነብ ነው:: ባለፈው ፓርኩ ውስጥ
ሬስቶራንት ሄድን! በር ላይ የቤቱ መካከል ያለውን ርቀት ለካሁት፤ስድስት ጫማ ሼለብ አርጎኝ ስነቃ ነጭ ሼሚዜ በኩስ
በ አቶ ዋንግ አገሩን ወክሎ ከሁለት ካልሲ ሆነ! ተዝጎርጉሮ፤ የግስላ ለምድ መስሏል!
ባለቤት
እግራችን ላይ ወድቆ ይቅርታ ጠየቀን! ከዛ በፓርኩ ውስጥ መአት አይነት ወፎች
የበኩር ልጁ እጃችንን አስታጠበችን! የምግብ ይርመሰመሳሉ ! ባጠገባቸው ስታልፍ ገለል በዚህ ረገድ ያገራችን ወፎች ያላቸው ጨዋነት
ቤቱ ጠረጴዛ ለሶሻል ዲስታንሲንግ ሲባል አይሉም! ገልመጥ ብለው አይተው የሚያኮራ ነው ! ብራድ ፒትን ኢትዮጵያ
አለቅጥ ተለጥጦ የተሰራ ነው ! ጠረጴዛው ለቀማቸውን ይቀጥላሉ! ይህን ሳይ በስጋት የመጣ ጊዜ ማንኩሳ ይዤው ሄድኩ! ያጎታችንን
በጣም ረጂምም ከመሆኑ የተነሳ ግማሽ አካሉ የሚኖሩትን የኢትዮጵያ አዋፋት አስቤ ተከዝኩ ! የተፈጥሮ ጫካ አስጎበኘሁት! ወፎች ከቅጠል
ከምግብ ቤቱ ወጥቶ አስፓልት ያቋርጣል ! ! የቤትሽን በር ከፍተሽ ስትወጪ ደጅ ላይ ወደ ቅጠል እየዘለሉ በተለያዩ የብሄር
ባለመኪኖች እንደ ድልድይ በስሩ ነድተው ፍርፋሪ ስትለቅም የነበረች ድንቢጥ ብሄረሰቦች ቋንቋ ይዘምራሉ ! ሳሩ
ያልፋሉ:: አስተናጋጁ ከኔ ጫፍ ጉዋደኛየ ብድግግግግግ ትልና ሸሽታ ደቡብ ሱዳን እንደቤተመንግስት ስጋጃ ፅድት ማለቱ ብራድ-
እተቀመጠበት ጫፍ ለመሄድ ሞተር ሳይክል ትገባለች!
ፊትን አስገረመው!
መጠቀም ነበረበት !
“የዚህ አገር አዋፋት ኩስ የማይጥሉት
ትንሽ ቆይቼ እግሬ ስር ለሚርመሰመሱ ርግቦች
ለምንድነው? እነሱጋም የምግብ እጥረት አለ
ከዛ እንደተመለስሁ የከተማው መናፈሻ ውስጥ ሩዝ ከኪሴ አውጥቼ በተንኩላቸው!
እንዴ” አለኝ ፈገግ ብሎ ! ያማል ቅኔው!
ገብቼ መና-ፈስ ጀመርኩ ፤ (በነገራችን ላይ አሽትተውት ጥለውት ሄዱ! ወድያው አንዲት
ለጊዜው ጥርሴን ነክሼ ዝም አልኩ
“መናፈስ “ የሚለው ቃል:- “ መቦዘን ፤ መና ፈረንጅ ባልቴት መጥታ ከቦርሳዋ ሩዝ አውጥታ
ጥቂት ቆይተን ብሬው አንድ ዋርካ ላይ
እየጠበቁ ማንዛረጥ “ የሚል ትርጉም አለው! በተነች! ርግቦቹ የሴትዮዋን ሩዝ በክንፋቸው
የተሰቀለ የሳጠራ ቀፎ አየ::
ብዙ ሳይቆይ አንዲት ሴትዮ አንድ ሞሳ(ጬጨ) እየተደባደቡ ተሻሙት! ሞራሌ ተነካ “ ያንተን
ልጅ ሽኮኮ ብላ ወደ ፓርኩ ገባች:: ሩዝ ለምን እንዳልበሉት አውቀሃል”? አለቺኝ “ what is this አለኝ፤ ( እንግሊዝኛ
ባልቴቱ እየሳቀች ለማታውቁ “ይሄ ምንድነው?” ማለቱ ነው ፤)
ጩጬው እኔ ሲያይ ማስኩን እንደ ኮፍያ “ ቢኮዝ አይ አም ብላክ “ ስል መለስኩላት
“ ለወፎች ያዘጋጀነው መፀዳጃ ቤት ነው”
አውልቆ ሰላም ሊለኝ ነው ብየ ስጠብቅ “አይደለም! እኔ የበተንኩላቸው ሩዝ ኦርጋኒክ
አልኩት!
አስነጠሰ፤ ለካ እናትየዋ ልጁን እሽኮኮ ስለሆነ ነው! “ አለቺኝ የፈረንጅ ወፍ
ብራድ ፒት እጅግ ተደነቀ! ያንን ቀፎ በዩኔስኮ
የተሸከመቺው ንጥሻው ርቆ እንዲወረወር ነው ማደርያው ብቻ ሳይሆን በኑሮ ደረጃም “ከላይ”
፤” የፈረንጅ ክፋት፤ ለምድሪቱ ተረፋት !” አለ “ የተንጠልጣይ ቅርሶች” እንዲመዘገብ
መሆኑን ተገነዘብኩ! ! በነገራችን ላይ የሚዘምር
ኔልሰን ማንዴላ! ውነቱን ኮ ነው! ያላሰለሰ ጥረት እንደሚያደርግ ቃል ገብቶ
የፈረንጅ ወፍ አጋጥሞኝ አያውቅም ! ወፎቹ ተለያየን!
ጩጬው እና እናቱ ከሄዱ በሁዋላ
ከመልቀም ያተረፈ ጊዚያቸውን የሚያሳልፉት
44 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ጥቅምት 2013