Page 54 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 54

ባሕል



                                መስቀል







                      (በፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ)



         ግጽው፦                                አንዱ  ከሌላው  አይፋለስም።  ሁሉም  መስቀሉን        ያንተ ይሁን አለው። ከዚያ ኋላ ሄደ።
         የግማደ  መስቀል  መገኘት  በብዙ  የታሪክ  መዛግብት   ያገኘችው  የኒቂያ  ጉባኤን  (325  AD)  የሰበሰበው
         ተመዝግቧል።  ይህ  ጽሑፍ  እንደሚያሳየው፥  ከእኛ    የታላቁ  ቆስጠንጢኖስ  (የሮማው  ቄሳር)  እናት  ንግሥት   ቀድሞም (ሰውየው) ኅሱመ ምግባር (=ክፉ ሠሪ) ነበረ
         ዘንድ  የተገኘው  ታሪክ  በሁለት  ነገር  ይለያል።   እሌኒ  መሆኗን  ይናገራሉ።  ታሪኩን  ከፍትሐ  ነገሥትና   ይላል።  ደረሰና  ሀገረ  ሮሃ  ከተርቢኖስ  ሚስት  አገናኙኝ
         አንደኛ፦  መስቀሉን  አፈላልጋ  ስላገኘችው  ስለ     ከጸሎተ    ሃይማኖት   (EMML70)    መቅድሞች     አለ።  እሷንስ  ስንኳን  ሰው  ፀሐይም  አያያት  አሉት።
         ንግሥት  እሌኒ ታሪክ የሚነገረው ከሌላ ዘንድ የሌለ    እጠቅሰዋለሁ፤                              ባይሆን  ከገረዲቷ  ጋር  አገናኙኝ  አላቸው፤  አገናኙት።
         ሰፋ  ያለና  ሲያነቡት  የሚጥም  ነው።  ሁለተኛ፦                                          ከሩቅ  ሀገር  የመጻ  ሰው  ልገናኝሽ  ይላል  ብለሽ  ንገሪያት
         ስለግማደ  መስቀሉ  ወደ  ኢትዮጵያ  መምጣት  ብዙ    “ሮሃ  የሚሉት  ሀገር  ነበረ።  በዚያ  ሀገር  ተርቢኖስ   አላት፤ ሔዳ ነገረቻት።  ወትሮን ዛሬ  እንዲህ  ያለ  ግብር
         የታሪክ ሰነዶች መስክረዋል።                   የሚሉት  በጎ  ምእመን  ሰው  ነበረ።  ሶርያዊ  ነጋዴ  ነው፤   ታውቂብኛለሽ  አለቻት።  ሔዳ  አልሆነልህም  አለችው።
                                             ሚሽቱን    እሌኒ   የሚሏት    ማእምንት    ፈራሂተ   ይህን ያህል ወርቅ እሰጥሻለሁ ብሏል በያት አላት። ገብታ
         ኢየሱስ ሃይማኖት ሲያስተምር ክስ ቀርቦበት በስቅላት    እግዚአብሔር  ነበረች  ይባላል።  ንግድ  ሲሄድ  ጊዜ    ነገረቻት። የተርቢኖስን ምሽት በከብት (=በገንዘብ) ብላ
         ይሙት  በቃ  እንደተፈረደበት  መጽሐፍ  ቅዱስ       ግምቡን ዘግቶ ቈልፎ፥ በኖራ ደፍኖ ለቅልቆ፥ ቅጽሩንም     (ተቈጥታ) በያዘችው መታቻት፤ ደማች፤ ደሟን እያዘራች
         ይነግረናል። ከጊዜ ብዛት ክርስቲያኖች እየበዙ ሲሄዱ    አጽንቶ  ይሄድ  ነበረ።  የሚሽቱም  ዘለዓለም  ስፍራዋ   ሔዳ  አይሆንልህም  ስልህ  አስመታኸኝ፥  ሂድልኝ
         ጥንታዊ  የሆነ  የሃይማኖት  ተጨባጭ  ቅርስ  መፈለግ   በግምብ  ውስጥ  ነው፤  ሰውም  አያያትም  አያውቃትም።   አለችው።  ይህን  ወርቅ  ላንቺ  እሰጥሻለሁ  ሁለቱ  (ባልና
         ጀመሩ። በዚህም ምክንያት በአንዳንድ ሀገር እስከዛሬ    እንበለ  ርሱ  (=ከርሱ  በቀር)  ከንግድ  ሂዶ  እስኪመለስ   ሚስቱ) የሚያውቁት ሌላ የማያውቀው ገንዘብ (=እቃ)
         ድረስ የቅዱስ  እገሌ፥  የሐዋርያው እገሌ፥ የሰማዕታቱ   የዘጋውን  ደጅ  ማንም  አይከፍተውም።  ንግዳቸውም
         እገሌ  ዐጽም  እየተባለ  በሳጥን  በሙዳይ  የሚጠበቁ   ርኁቅ  ሀገር  ነው፤  በ፫ት  በ፪ት  ዓመት  እንጂ  አይገቡም   እንዳለ  ስጭኝ  አላት።  ይህንንስ  አደርግልሃለሁ  ብላ
                                                                                   ያንገቷን ዕንቁ ወስዳ ሰጠችው፤ ይዞ ሄደ፤ እንደምን ሆነህ
         ከጥንቱ  እንዳሉ  ሰምተናል።  በዓይናችን  ያየንም    (=አይመለሱም)  ይላል።  ከዚያ  ኋላ  በ፫ት  ዓመታቸው   መጻህ አለው። ወድጃት ወዳኝ፤ ለምጃት ለምዳኝ መጻሁ
         እንኖራለን።  ለምሳሌ  ኢየሱስ  የተገነዘበት  ገርዜን   ከነጋዶች  ጋራ  ሲመለሱ  ባሕርን  አልፈው  ከሰፈሩበት   አለው።  አብለህ  (ውሸትክን)  አለው።  ይኸውልህ  ብሎ
         (ልብስ)  ነው  እየተባለ  ስለሚነገርለት  ጨርቅ  በልዩ   ሲጫወቱ   ስብሐታተ   እግዚአብሔር    አግብተው
         ልዩ  የዜና  ማሰራጫዎች  አንበናል፤  ሰምተንማል።    (=ለእግዚአብሔር  ጸሎት  አድርሰው)  ከእጅግ  መከራ    ዕንቊን  ሰጠው።  የሞኝ  ሚስት  በምልክት  እንዲሉ፥
                                                                                   ልዋል  ልደር፥  ልመርምር  ሳይል  ቢደርስባት  ነው  እንጂ
         (The Holy shroud of Turin)          አወጻን  ብለው  ሲያመሰግኑ  ደግሞም  የቤታቸውን
                                             የሚስታቸውን  ነገር  አንስተው  ሲጫወቱ  ሚስታችን      ይህን ማን ይሰጠው ነበር ብሎ ወረቱን ለቆለት ሄደ።

         ከነዚህም  ቅዱሳት  ቅርሶች  ዋናው  ግማደ  መስቀል   ከሌላ ወልዳ ለሞግዚት ሰጥታ (=ደብቃ) ብታሳድግ ምን     ከቤቱ  ገብቶ  ያዝን  ይቆረቆር  ጀመር።  ወትሮ  ስንኳን
         እንደሆነ ለመገመት ይቻላል። ጥያቄው እንግዲህ “ያ     እናውቃለን ሲሉ የእሌኒ ባል አመጻና (=መለሰና) የኔስ    ይኸን  ያህል  ዘመን  ኑረህ  መጥተህ  ወጥተህ  ስትመለስ
         መስቀል  ዛሬ  የት  ነው?”  የሚል  ነው።  ኢየሱስ   ሚስት  እንዲህ  ያለ  ነገር  አታውቅም።  በጊዜያት    ብዙ  ታጫውተኝ  ነበር፤   ባልንጀሮችህ  ተድላ፥  ደስታ
         በተሰቀለ  ጊዜ  መስቀሉ  እንደ  ጠላት  ይታይ  እንደሆነ   (=በሰዓታት) በጸሎት ብትውል እንጂ እንዲህ ያለ ነገር   ያደርጋሉ። አንተ ታዝናለህ፥ ምን ሁነሀል አለችው። እነሱ
         ነው  እንጂ  እንደ  ዛሬው  ይከበር  አይመስለኝም።   አያውቃትም።  በጎ  ፍጥረት  ናት፥  አላቸው።  ከርሳቸው   ከነወረታቸው  ገብተው  ነው።  እኔ  ግን  ስንት  ዓመት
         ለምሳሌ  ዛሬ  አንድ  ሰው  በጥይት  ተደብድቦ  ቢሞት   (=ከማህላቸው) ከብዙ በጎ አንድ ክፉ፥ በብዙ ክፉ አንድ   የለፋሁበትን  ወረቴን  ማዕበል፥  ሞገድ፥  ተነሥቶ
         የሟቹ ቤተ ዘመዶች፥ “ያንን ጠመንጃ አታሳዩን” ቢሉ    በጎ  አይታጣምና  አንዱ  ተነሳና  ምነው  አንተ  ሚስትኽን   አሠመጠብኝ።  ምን  ላድርግ፤  እኔ  ያላዘንኩ  ማን  ይዘን
         እንጂ  “ለማስታወሻ  ስጡን”  ይሉ  አይመስለኝም።    ትንዳታለህ  (=ታደንቃታለህ)  ከማን  ትሻላለች፤  አሁን   አላት።  እሷም  እግዚአብሔር  ሰጠ  እግዚአብሔር  ነሣ
         በዚህ  ሁኔታ  ኢየሱስም  የተሰቀለበት  እንጨት      (ሂጄ) ተገናኝቻት ብመጻስ፤ የሴት ጭምት አላት፤ ጠቃሽ    ይላል፤  ያየነውን  ቢነሣን፥  ያላየነውን  ይሰጠን  የለምን፥
         (ለጊዜው)  እዚያው  ወድቆ  ቀርቷል።  ቦታው       ባይኖርባት (ነው እንጂ) አለው። ያም በጎ ሰው መለሰና    ያንተ  አምሳ  ሥልሳ፥  የኔ  አምሳ  ሥልሳ  ዘመድ  ቢኖረን
         የወንጀለኞች  መስቀያ  ስለነበረ  እዚያው  ቦታ  ሌሎች                                       ከነዚያ  ተበድረህ  እንደቀደመው  ትነግዳለህ።  ምን
         ብዙዎች መስቀሎችም አይጠፉም። አንዳንዶቹም ብዙ       ጠባይዋን  ባያውቅ  (=አታውቅም)  የኔን  ሚስት  እንኳን   ያሳዝንሃል፤  አለችው።  እኔስ  አበድርበት  በነበረው  ሀገር
         ወንጀለኞች  በየጊዜው  ተሰቅለውባቸው  ይሆናል።      ትገናኛት  መልኳን  ብታያት  (=አታየውም)  ስንኳ      ተበድሬ፤ በከበርኩበት ሀገር ተዋርጄ አልኖርም፥ ወዳገሬ
         ኢየሱስ የተሰቀለ ዕለት እንኳን ሁለት ሰዎች (ፊያታዊ   መልኳን፥  ድምጿን  ብትሰማት  ከመርከቤ  ወርጄ  ከቤቴ   እሄዳለሁ።  አንቺን  ግን  ሁሉ  ያከብርሻል፤  ሁሉ
         ዘየማንና ፊያታዊ ዘፀጋም) አብረውት በዚያው ሰዓት     ወጽቼ  ልሂድልህ።  ሰብአ  ነጋድ  ሁሉ  ምስክር  ይሁን።   ይወድሻል፤  ከወደድሽው  ኑሪ  ብሎ  በነገር  ይነካታል።
         ተሰቅለዋል።                             እግዚአብሔር  ምስክር  ይሁንብኝ።  እኔ  ከወጻሁ       እርሷም አንዱ አካል ሲሄድ አንዱ አካል ይቀራልን፤ እኔስ
                                             እስክመለስ  ድረስ  የቈለፍኩትን  ተመልሼ  ብከፍተው
         ከብዙ  ጊዜ  በኋላ  ክርስቲያኖች  እየበዙ  ሲሄዱ    እንጂ ሌላ አይከፍተውም። እርሷም አትወጻም። ሰውም       ወዴት እቀራለሁ አለችው።
         “በመስቀል  ዳንን፤  መስቀል  መድኃኒታችን  ነው፥    አይገባም፥  አላቸው።  ነጋዶችም  አመጹና  (=መለሱና)
         (መስቀል  ኃይልነ፥  መስቀል  ጽንዕነ፥  መስቀል     ይልሃል፥  (=እንወራረድ  ይልሃል)  እንድያወጻህ  አይተህ   ከወደድሽውማ  ብሎ  በሣጥን  አድርጎ  በገመል  ጭኖ
         መድኃኒተ  ነፍስነ፥)”  የሚለውን  በጥሬ  ትርጉሙ    ግባ (=ተወራረድ) አሉት። እርሱም የከብት (=የገንዘብ)   ይዟት ሄደ። ከባሕር ሲደርስ መርከብ ተከራይቶ ይዟት
         ስላዩት  “መስቀሉ  ወዴት  ነው?”  ማለት  ተጀመረ።   ፍቅር  ሰይጣን  አሳይቶታልና  ይቻለኛል  አለ።  ያም  በጎ   ገባ።  ከጥልቅም  ባሕር  ሲደርስ  መንፈሰ  ቅንዓት
                                                                                   ተነሣበት።  ምነው  እሌኒ  ሳምንሽ  ከዳሽኝ፤  ስወድሽ
         “ተፈልጎ  ተገኘ”  የሚል  ታሪክ  ከወደ  መካከለኛው   ሰው አመጻና (=መለሰና) ይህነን ነገር አድርገህ የመጻህ   ጠላሽኝ አላት። አንተን ክጄ ማንን ሳምን፤ አንተን ጠልቼ
         ምሥራቅ ተገኝቶ  ወደ ግዕዝ ተተርጉሟል።  ታሪኩም     እንደሆን  ወረቴም  (=ሸቀጤም)  ግምጃየም፥  ብሬም፥    ማንን ስወድ አለችው። ይኸውልሽ ብሎ ዕንቊን ሰጣት።
         በግዕዝ  ድርሳን  መልክ፥  በስንክሳር፥  በፍትሐ  ነገሥት   ባርያዬም አግማላቴም (=ግመሎቼም) ያለ ሁሉ ከብቴም   የሰጠኸኝ  ገረድ  ልገናኝሽ  ብሎ  ላመጣው  ሰው  ወስዳ
         መቅድም  ተጽፎ  ይገኛል።  እነዚህ  ምንጮች                                              ሰጥታዋለች እንጂ የሰውየውን ስንኳን ግብሩን መልኩን
         የሚናገሩት  ታሪክ  አንዱ  ከሌላው  ሰፋ  ይላል  እንጂ   (=ገንዘቤም) እንበለ ልብሴ (=ከልብሴ በቀር) ሌላ[ው]   አላየሁትም አለችው። ሥራሽ ይግደልሽ፥ ሥራሽ ያድንሽ

                                                                                                       ወደ ገጽ  56 ዞሯል

        54                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥቅምት  2013
   49   50   51   52   53   54   55   56   57   58   59