Page 59 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 59
ክገጽ 51 የዞረ
ደግሞ የቀመሱት መስክረውለታል። የአይጥ ወይን (ቻይና)
የተቀቀለ የአሳማ ደም (እንግሊዝ ) ይህንን ተወዳጅ ወይን ለማዘጋጀት አንድ ዓመት ይፈጃል። በመጀመሪያ
'ብላክ ፐዲንግ' ተብሎ የሚጠራው የእግሊዞች ባህላዊ ቁርስ ሩዝ ከሞቱ የአይጥ ልጆች ጋር ይቀላቀላል። አይጦቹ ጸጉር
እንዳእኖራቸው ስለሚፈለግ ገና በቀናት እድሜ ያስቆጠሩ አይጦች ለዚህ
ወይን ይመረጣሉ።
በቻይናውያን ዘንድ የአይጦች ወይን ለመድሃኒትነት ሲያገለግል፤ የወገብ
ህመምን፣ አስም እና የጉበት በሽታዎችን እንደሚፈውስ ይታመናል።
የአሳ መራቢያ ፈሳሽ (ሩሲያ)
'ሞሎካ' የምግቡ ስም
ሲሆን፤ ዋና ግብአቱ
ተቀቅሎ የተጠበሰ የአሳማ ደም ከጎን ይጨመርበታል። አሳዎች ለመራቢያ
ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑትን አይረን፣ ዚንክ እና ፕሮቲን የሚጠቀሙት ፈሳሽ
በውስጡ እንደሚገኙም ይነገርለታል። ነው። ሩሲያ ውስጥ
በየዕለቱ የሚበላና
የእንቁራሪት ጁስ (ፔሩ) ተቀዳጅ ምግብ ነው።
የፎቶዎቹ ባለመብት, GETTY IMAGES
'ቲቲካካ' ተብለው የሚጠሩት በመጥፋት ላይ የሚገኙት
የእንቁራሪት ዝርያዎች ፔሩ ውስጥ ከእንቁላል፣ ማር እና
ቅመማቅመሞች ጋር ተፈጭተው እንደ ጁስ ይጠጣሉ።
እንቁራሪቶች የተቀላቀሉበት ጁስም ሃይል ሰጪ ከመሆኑ
በተጨማሪ እዚህም ጋር ለስንፈተ ወሲብ ጠቃሚ እንደሆነ
ይታሰባል።
59
DINQ MEGAZINE October 2020 STAY SAFE 59