Page 56 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 56

ከገጽ 54 የዞረ

         ብሎ በሳጥን እንዳለች ገፍትሮ ከባሕር ጣላት። መንፈስ   ሀገር  ደርሳ  ያደረገችውን  እንተወውና  ከዚህ  ከተገኘው   በስመ  አብ  ወወልድ  ወመንፈስ  ቅዱስ  ፩  አምላክ…
                                                                                   አሜን።  ተፈነወት  ዛቲ  ክርታስ  እምኀበ  ንጉሣነ  ዘርዓ
         ቅዱስ  መጋቢ፥  መላኩ  ቀዛሬ  ሁነው  ከባሕር      መስቀል  ግማድ  (ቁራጭ)  ወደኢትዮጵያ  ስለመምጣቱ     ያዕቆብ  ዘተሰምየ  ቈስጠንጢኖስ  ኀበ  ኲሎሙ  ማኅበረ
         አውጥተው  በበራንጥያ  (Byzantium)  ወደብ     እንጻፍ።                                 እስራኤል  ወሀበ  ኲሎሙ  ካህናተ  ደብተራ  ዘመርጡል

         አኖሯት።                                                                     ለእለ  ትነብሩ  ኀበ  ደብረ  እግዚአብሔር  አብ  ወውእቱ
                                             የግማደ መስቀሉ ወደኢትዮጵያ መምጣት                አቡነ  ወውእቱ  እምነ  ወውእቱ  ዓቃቤ  ነፍሳቲነ።
         ቊንስጣ     (Constantius    Chlorus)   የዚህ የመስቀል ቁራጭ (ግማደ መስቀል) ወደኢትዮጵያ      ወይእዜኒ ይዕቀብክሙ….አሜን።…
         እንዳጋጣሚ ከባሕር ዳር ነበረ፤ ሳጥኑን አይቶ ማዕበል፥   መምጣት ያፍ ታሪክ አይደለም። ብዙ የታሪክ ምንጮች      ወናሁ  ፈኖነ  ለክሙ  ዓቢያተ  ባሕርያት  ዘኢይትረከብ
                                             መዝግበውታል።  ከነዚህም  ውስጥ  ታሪከ  ነገሥታት፤
         ሞገድ ከነጋድያን ነጥቆ ያመጣው ነው ብሎ አስመጥቶ                                           ኢበወርቅ  ወኢበዕንቊ  ወኢበምንትኒ  ንዋያተ  ዓለም
         ከፍቶ  ቢያይ  እንደ  ፀሐይ  የምታበራ  ሴት  ወይዘሮ   አምባ  ግሼን  (ወሎ)  የሚገኘው  ወንጌልና  ሲኖዶስ   ዘኢይትረከብዎን  ፈኖነ  ለክሙ  መስቀሎ  ለወልደ
         አገኘ።  አሕዛብ  ለፈቲው  አይቸኩልምና  መንፈቅ     የተጻፈበት  መጽሐፈ  ጤፉት፣  ገድለ  መርቆሬዎስ፣      እግዚአብሔር  ዘተሰቅለ  ቦቱ  እግዚአ  ሰማያት  ወምድር
         የውስጥ  ርስሐት  (=ቁሻሻ)  የሚያጸራ  ሽቱ  እያጠጣ፥   እግዚአብሄር ነግሠ ይገኙበታል። መስቀሉ ወደኢትዮጵያ   ወከለሜዳሂ  ዘአልበስዎ  በዕለተ  ስቅለት  ወሰፍነግሂ
         መንፈቅ  የአፍአ  ርስሐት  (=የውጭ  ቁሻሻ)  የሚያጸራ   የመጣልን  በአፄ  ዳዊት  ዘመን  ነው።  (1375-1403   ዘአስተይዎ  ቦቱ  ብሂአ  ዘምስለ  ሐሞት  ወከርቤ  ቱሱሕ
         ሽቱ  እየቀባ  አኖራት።  ከዚያ  በኋላ  ተገናኛት፤   ዓ.ም።)  የመስቀሉ ቁራጭና ሌሎችም ቅድሳት ቅርሳት      ዘወፀአ    በመዋዕሊነ     እምብሔረ      አፍርንግ
         ቈስጠንጢኖስ  (Constantine  the  Great)   ለዳዊት  የተላከለት  ከግብፅ  የእስላም  መንግሥት  ጋራ   ወተካፈልዎ ሰብዓቱ  ነገሥተ  አፍርንግ።  ወለአቡየሂ
         ተወለደ። በተወለደ በ፲፬ዓመት አባቱ ንጉሥ ቊንስጣ     በክርስቲያኖች መጨቆን አለመግባባት ተፈጥሮ ስለነበረ      ዳዊት  ፈነው  እምውእቱ  መስቀል  ዘብዓቱ  መስቀል
         ሞተ። እሱ ነገሠ። ፍርድ አወቀ፤ ለሰው እጅግ አነጋገሡ   ለመታረቂያ  ነው።  ንጉሥ  ዳዊት  ከግብፁ  ጳጳስ     ወይእዜኒ  ፈነው  ለነ  እም  ውእቱ  መስቀል  ዘምስለ
                                             “ተገፋዕኩ ብዙኃ…ወአኮ አነ ባሕቲትየ ዘተገፋዕኩ አላ
         በጀ።                                                                       ከለሜዳ  ወሰፍነግ  ከለሜዳሰ  ወሰፍነግ።  ኢወቀአ
                                             ኲሎሙ ጳጳሳት ወኤጲስ ቆጶሳት ወአብያተ ክርስቲያናት      እምቅድመዝ     ዘእንበለ   ይእዜ   በመዋዕሊነ።…
         ከዚያ  በኋላ  ቈስጠንጢኖስ  በዝ  ትመውዕ  ፀርከ    መኲሎሙ ምእመናን ክርስቶሳውያን በእዴሁ ለሥልጣነ        (B.L.Or. 481, ff.208-209)
         (=ቈስጠንጢኖስ  ሆይ፥  በዚህ  ጠላትህን  ታሸንፋለህ)   ምስር  [=ግብፅ]…”  የሚል  ደብዳቤ  ሲደርሰው
         የሚል በአየር ነገር አየ (በመስቀል ታሸንፋለህ ሲለው   ሠራዊቱን  አስከትቶ  በሱዳን  በኩል  ገሠገሠ።  ስናር   በስመ  አብ  ወወልድ  ወመንፈስ  ቅዱስ  ፩  አምላክ።…
                                             ሲደርስ  የግብፁ  ሡልጣን  ከክርስቲያኖች  ጋር  ታረቀ።
         ነው)። እናቱ እሌኒም በሕልም አየች። ሑሪ ሀበ ሀገረ   ሌላ ደብዳቤ መጣ። ገድለ መርቆርዮስ እንደሚነግረን፦      አሜን።
         ኢየሩሳሌም  ወአርእዪ  መስቀሎ  ለኢየሱስ  ክርስቶስ   ወበጽሐ ንጉሥነ ዳዊት እስከ ምድረ ስናር። ወሶበ ሰምዐ
         (=ኢየሩሳሌም  ከተማ  ሂጂና  የኢየሱስ  ክርስቶስን   ዜና ምጸአቱ ሥልጣነ ምስር ፈርሀ ጥቀ ወጸበበቶ ምድር     ይህቺ  ደብዳቤ  ቈስጠንጢኖስ  ከተባለው  ንጉሣችን
         መስቀል ግለጪ) አላት። ይህነን ነገር ለቈስጠንጢኖስ    በምልኣ።  ወገብረ  ዕርቀ  ምስለ  ሊቀ  ጳጳሳት  በብዙኀ   ከዘርዓ  ያዕቆብ  ለእስራኤል  ማኅበር  ሁሉ  (የነገሥታቱ
         ነገረችው። እርሱም የቀደመ ነገሩን ልብ አደረገና ሂጂ  አስተብቊዖ  ወፈነወ  ሊቀ  ጳጳሳት  መጽሐፈ  መልእክት    ዘሮች  እስራኤል  ነበረ  የሚባሉት)  እንዲሁም  በደበረ
         አላት።  እርሷም  ሄደች።  ምስለ  ሠራዊተ  ወልዳ  ምሰለ መስቀለ ኢየሱስ እንዘ ይብል፤ ግባእ ውስተ ሀገርከ     እግዚአብሔር  አብ  (ግሼን)  መቅደስ  ለምትኖሩ  ካህናት
         (=በልጇ  ሠራዊት  ታጅባ)  ሌሊት  በፋና  ገሰገሰች።  በሰላም  እስመ  ገበርኩ  ዕርቀ።…  “ንጉሣችን  ዳዊት   ሁሉ  ተላከች።  እሱ  (እግዚአብሔር)  አባታችንም
         መስከረም ፲፮ቀን ስትሻ ስትመረምር  በየሀገሩ  ስታድር  ምድረ  ሲናር  ድረስ  መጣ።  የመምጣቱን  ዜና  የግብፁ   እናታችንም  ነው።  የነፍሳችን  ጠባቂ  ነው።  አሁንም
         እስከ  ጎልጎታ  ደረሰች።  ከዚያ  ኋላ  በተቀበረበት  ሀገር  ሡልጣን  በሰማ  ጊዜ  በጣም  ፈራ።  ምድር  በመላዋ   ይጠብቃችሁ።…አሜን።….
         ደርሳ  ሹሙን  ቄሰ  ገበዙን  አስራ  ብታስመረምር  እኛ  ጠበበችው። በብዙ አማላጅ ከሊቀ ጳጳሳቱ ጋር ታረቀ።
         ቢሆን  አናውቅም  ከአዕሩግ  የሰማነው  ግን  በጉድፍ  ሊቀ  ጳጳሳቱም  ከኢየሱስ  መስቀል  ጋር  እንዲህ  ሲል   እነሆ በወርቅ፥ በዕንቊ እንዲያውም በማንኛውም የዚህ
         መጣያ  ሲሉ  ብለው  ተመረመሩ፥  አሮጊት  ቢመረምሩ  ደብዳቤ     ላከ።   ወደሀገርህ   በሰላም   ተመለስ፤   ዓለም  ገንዘብ  የማይገኙ  ታላላቅ  ቅርሶች  (?)
         ከበር ሜዳ ጉድፍ ነው ስትል ተመረመረች። ኋላም ቄስ    ታርቄያለሁና።…”
         አስመጽታ  ጫን  ዕጣን  አስወገረችና  (=አስጨሰችና)                                        ልከንላችኋል።  የሰማዮችና  የምድር  ጌታ  የተሰቀለበትን
                                                                                   የእግዚአብሔር  ልጅን  መስቀል፥  የተሰቀለ  ዕለት
         ቀኖና  አስያዘች።  እሷም  ያዘች፤  ዕጣን  ቢወግሩ  አየር   ከግማደ  መስቀሉ  ጋር  ቅዱስ  ሉቃስ  የሳላቸው  ሰባት   ያለበሱትን  የለምድ  ልብስ፥  መጻጻ  ሐሞት፥  ከርቤ
         ወጽቶ ተመልሶ በመስቀል እራስ ላይ እንደቀስተ ደመና    የማርያም ሥዕሎች፥ አንድ ቅዱስ ዮሐንስ የሳለው የጌታ
         ተተከለ።  ጢስ  ከተተከለበት  ብታስምስ  በ፲  ክንድ   ሥዕል (ኲርዐተ ርእሱ) እና መቶ ሀያ ሺህ የወርቅ ዲናር   በጥብጠው ያጠጡበትን ሰፍነግ ልከንላችኋል። (እነዚህ
         የፀጋማይ  መስቀል  ተገኘ።  የዕውር  [ሰው  ዓይን]   እንደተላከለት መጽሐፈ ጤፉት ይናገራል። ወርቁን ግን     ሁሉ) በኛ ዘመን ከፈረንጅ ሀገር የመጡ ናቸው። ሰባቱ
         ቢያብሱ  አላበራም  አለ።  የሐንካሳ  [ሰው  እግር]   በኩራት  አልተቀበለም።  መስቀሉን  ንግሥት  እሌሊ     የፈረንጅ  ሀገር  ንጉሦች  ተካፍለውት  ነበር።  ለአባቴ
                                                                                   ለዳዊት  ከዚህ  መስቀል  ላይ  (ቈርጠው)  ልከውለት
         ቢያብሱ  አላረታም  አለ፤  ለለምጻም ቢያብሱ አላነጻም  ካገኘችው ጀምሮ ጉራጁ ወደ ኢትዮጵያ እስከመጣ ድረስ      ነበር። አሁን ደግሞ ለኛ ከዚሁ መስቀል ላይ (ቈርጠው)
         አለ፤  ለድውይ  ቢያብሱ  አልፈውስም  አለ፤  ሙት  ያለው  ታሪክ  ብዙ  አይታወቅም።  ምናልባት  ግብፆች      ከከለሜዳውና  ከሰፍነጉ  ጋር  ላኩልን።  ከለሜዳውና
         አላነሳም  አለ።  ደግማችሁ  ማሱ  የጌታዬ  መስቀል  ድርሻ  አግኝተው  ከዚያ  ይሆናል  የላኩልን።  መስቀሉ
         አይደለውም  አለችና  ደግሞ  ብታስምስ  በ፲  ክንድ  የመጣው  በዳዊት  ዘመን  መሆኑን  ማስረጃዎች  ሁሉ      ሰፍነጉ  አሁን  በኛ  ዘመን  እንጂ  ከዚህ  በፊት  (ወደኛ
         የየማናይ  መስቀል  ወጻ።  እንዲያው  (=እንደዚያው)  ቢስማሙም  አለመግባባት  የተፈጠረው  በአጼ  ሠይፈ      ሀገር) አልመጣም ነበረ።…
         አልፈውስም  አለ።  ደግሞ  ብታስምስ  ፲  ክንድ  ታላቅ  አርዕድ ጊዜ ነው የሚሉ አሉ።
         ደንጋይ  ተገኘ፤  ደንገያን  አውጽቶ  ደግሞ  ቢምሱ  ፲  እነዚህ  ቅዱሳን  ቅርሶች  በቤተ  መንግሥት  ሲኖሩ  አፄ   ደብዳቤው  ረጅም  ነው።  ጥናቱ  ስላላለቀልኝና  ላሁን
         ክንድ  የክርስቶስ  መስቀል  ተገኘ።  ከዚያ  ኋላ  ዘርዓ  ያዕቆብ  (ከዳዊት  ልጆች  አንዱ)  ነገሠ።  እሱም   ጽሑፍ ይህ ስለሚበቃ በአጭሩ ጠቅሸዋለሁ።
         አውጽተው  ለሙት  ቢያስነኩት  ሙት  አነሳ፤  ድውይ   በሕልሙ አንብር መስቀልየ ዲበ መስቀል (=መስቀሌን
         ፈወሰ፥  ለምፅ  አነጻ፤  ዕውር  አበራ፥  ሐንካሳ  አረታ።   ከመስቀል  ላይ  አስቀምጥ፥) ሲለው  ሰማ። ይኸ ሕልም   ዘርዓ  ያዕቆብ  በሱ  ዘመን  የመስቀሉ  ጉራጅ  መምጣት
         ያነግዜ ይህ የጌታዬ መስቀል ነው አለችና ያሬድ እንዳለ   የሚያመለክተው የመስቀል ቅርጽ ያለውን አምባ ግሼንን     ምክንያት  አድርጎ  ስለመስቀሉ  ክብር  መስከረም  ፳፩፥
         የበበት  ዮም  እሌኒ  አጽሐሰት  በእገሪሃ  ወጠፍሐት   (ወሎ)  ነው  ብሎ  ከዚያ  ልኮ  አስቀመጠው።  የግራኝ   መጋቢት ፲፥ ነሐሴ ፲፬፥ መስከረም ፲፯፥ መስከረም  ፲፮
         በእደዊሃ  መስቀል  ኃይልነ፥  መስቀል  መድኃኒተ  ነፍስነ   ወታደሮች እስኪመዘብሩት ድረስ ገዳሙ የነገሥታት እቃ   እንዲከበሩ በደብዳቤው  ውስጥ አዟል። መስከረም ፳፩
         ብላ ስትል ረገፀች ይላል።                    ማከማቻና  ልዑላን  እንዳይሸፍቱ  መጠበቂያ  ነበር።     ቀን (የማርያም ዕለት) የሚከበረው መስቀሉ በዚያን ቀን
                                             ስለዚህ  አፄ  ዘርዓ  ያዕቆብ  እነዚህን  እቃዎች  ወደዚያ   ስለመጣለት፥  መስከረም  ፲፮  ቀን  የሚከበረው  የጥንት
         መስቀሉን  ስትፈልግ  ወዲያ  ወዲህ  እያለ  ይላላካት   ለመላክ ሕልም ማየትም ባላስፈለገው ነበረ።           (የእሌኒ) በዓል ስለሆነ፥ መስከረም ፲፯ ቀን የሚከበረው
         የነበረ  ይሁዳ  የሚባለውን  የኢየሩሳሌም  ሰው                                            በአባቱ በዳዊት ዘመን መስቀሉ  ወደኢትዮጵያ ስለመጣ
         አስጠምቃ  ጳጳስ  አስሹማ  ስሙን  ኪራኮስ  አሰኝታ   መጽሐፈ   ጤፉት  ውስጥ  ተመዝግቦ  የተገኘው  የአፄ    (ዘወፅአ  መስቀል  በመዋዕለ  አቡየ  ዳዊት)  መሆኑን
         ወደሀገሯ ተመለሰች።”                       ዘርዓ  ያዕቆብ  ደብዳቤ  እንደሚመሰክረው  በዚህ  ንጉሥ   አብራርቷል። በአፄ ዘርአ ያዕቆብ ዘመን ሌሎቹ ቅርሶች
         መስከረም  ፲፮  ደመራ  የምናከብረው  ይኸንኑ  እሌኒ   ጊዜም  ተጨማሪ  የመስቀል  ጉራጅና  ሌሎችም  ቅዱሳን   መጥተው  ይሆናል  እንጂ  ግማደ  መስቀሉ  በሱ  ዘመን
         (St.  Helena  255-330  A.D.)  መስቀሉን   ቅርሶች ወደኢትዮጵያ መጥተዋል።                 መምጣት ተጨማሪ መረጃ አላገኘሁም።
         ያገኘችበትን  ቀን  ለማስታወስ  ነው።  እሌኒ  ወደልጇ
         ስትመለስ እግረ መንገዷን በቀድሞው ባሏ በተርቢኖስ     የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ደብዳቤ




        56                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ጥቅምት  2013
   51   52   53   54   55   56   57   58   59   60   61