Page 26 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 26

ደራሲ- አንቶን  ቼኾቭ
                             ትርጉም- መኩሪያ መካሻ  (ከታዛ መጽሔት የተገኘ)
              ፀሃይዋ  ልትጠልቅ  ነው።  ብዛት  ያለው  ስስ        “የት  ነው  የምትሄደው!?  ወደ  ቀኝ  ያዝ   ቀዝቃዛው በረዶ እሱንና ፈረሱን አንድ ላይ ጠፍሮአቸው
      የበረዶ  ብናኝ  በመንገዶቹ  መብራት  ዙሪያ  ሳያቋርጥ    እንጂ!”                                 አስቀራቸው…  ሰዓት  አለፈ፣  ሌላም  ተጨማሪ  ሰዓት
      ይበናል።  በረዶው  በየቤቱ  ጣሪያ፣  በፈረሶቹ  ጀርባና                                         እንዲሁ ነጎደ…
                                                    ፈጣኑና ያማረው ጋሪ ላይ ያሉት ተሳፋሪዎች
      በሰዎች ትከሻና ባርኔጣዎች ላይ በተከታታይ ይወርዳል።      ናቸው  ያስጠነቀቁት፤ “ ትነዳለህ  በደንብ  ንዳ፣ቀኝህን

      ጋሪ ነጂው አዮና (Iona) ነጭ ጣረሞት መስሏል። አካሉ                                                 በመሃሉ    ሦስት   ወጣት     ጎረምሶች
      በእጥፍ  ጎብጧል፤በጋሪው  ሳጥን  ላይ  ነፍሱን  ሳያውቅ   ያዝ!”ሲሉ በንዴት አንባረቁበት።                  እየተጨቃጨቁና  በበረዶ  የተያዘውን  ቦት  ጫማቸውን
      ተደፍቷል። የበረዶ ተራራ በላዩ ላይ ቢወድቅ እንኳ ከላዩ           ባለ  ቆንጆው  ጋሪ  ነጂ  አዮናን    በንቀት   እያራገፉ  ወደ  ጋሪው  ወጡ።  ከመሃላቸው  ሁለቱ
      ላይ  ለማራገፍ  ምንም  ስሜት  የለውም።  አሮጌዋ  ባዝራ   ገረመመው፣ መንገድ ላይ የሚሮጠው መንገደኛ ሳይቀር      ረጃጅምና  ቀጫጭን  ሲሆኑ፣  ሦስተኛው  ግን  አጭርና
      ፈረሱ ነጭ በረዶ ለብሳ፣ ነጭ መስላ ምንም እንቅስቃሴ      በክፉ ዓይን እየተመለከተ አንጓጠጠው። ምስኪኑ አዮና      መፃጉዕ ነው።
      አታሳይም።  ኬክ  ቤቶች  ወትሮውን  ለጌጥ  የሚሰሩትን    በተቀመጠበት  ሳጥን  ውስጥ  ሆኖ  ትኩስ  ከሰል  ላይ          “ባለ  ጋሪው!ወደ  ፖሊዜይስኪ  ድልድይ“
      የዝንጅብል  ኬክ  መስላ  ቆማለች።  ሕይወት  ያላት      እንዳረፈች ድመት አቅሉን ያጣ ሆነ። ትከሻውን ግራና      ሲል  መፃጉዑ  ወጣት  በሚቆራረጥ  ድምፀት  ጮሆ
      አትመስልም፤  እንጨት  የመሰለ  እግሯ  ሹልል  ያለ  ቅርፅ   ቀኝ  እያምታታ  በዚያች  ከተማ  የት  እንዳለና  ምን   ጠየቀው። “ ሃያ  ሳንቲም  ለሦስታችን!“  ዋጋውን  ቆርጦ

      አሲዟታል።  ምናልባትም  ጥልቅ  የሃሳብ  »ዋ»ዌ  ውስጥ   እንደሚሰራ  የማያውቅ  እስከሚሆን  ድረስ  የመንፈስ     ነገረው።
      ያለች  አስመስሏታል።  ከእርሻ  ሥፍራ  የተለዩና  በዚህ   ሥብራት  ውስጥ ገባ።
      አስፈሪ ብርሃን፣ በማያስፈልግ ሁኔታና በሚጣደፉ ሰዎች                                                   አዩና  እንደተለመደው  በደከመ  ድምፀት
      መካከል የተገኘ ማንኛውም ፍጡር መቼም ለዚህ ሁኔታ               “እነዚህ  ሁሉ  አጭበርባሪዎች  ሳይሆኑ      መስማማቱን ገለፀ። በእርግጥ ሃያ ሳንቲም ተገቢው ክፍያ
      መጋለጡ አይቀርም።                            አይቀሩም!ካንተጋር ሊጋጩ ወይም ላይህ ላይ ሊወጡ        አለመሆኑን    ቢያውቅም     የመደራደር     አቅም
                                             ፈልገዋል!ብቻ  ባንተ  ላይ  የተቃጣ  ነፍስ  የማጥፋት   አልነበረውም።  ተሳፋሪ  ማግኘቱ  እንጂ  አንድ  ሩብልም
              አዮና  እና  ትንሿ  ፈረሱ  ለረጅም  ሰዓታት   ርምጃ ይመስላል! “ሲል ተሳፋሪው መኮንን አፌዘበት።     ሆነ አምስት ሳንቲም ለእሱ ያው ናቸው፡፡ ሦስቱ ወጣቶች
      በዚህ ሥፍራ ቆይተዋል፡፤ ከጋሪዎች  ማቆሚያ የለቀቁት                                            ለሁለት  ተሳፋሪ  በተዘጋጀው  ጋሪ  ላይ  ወጥተው
      ከእራት  በፊት  ቢሆንም  እስከዚያ  ጊዜ  ድረስ  ምንም          አዩና  እያጉተመተመ  ተሳፋሪውን  ለማየት     ለመቀመጥ ተዘጋጁ። የትኞቹ እንደሚቀመጡና የትኛው
      ተሳፋሪ  አላገኙም።  በከተማው  ላይ  ጭለማ  እየወረደ    ዞር  አለ።  አንድ  ነገር  ሊጥልበት  ፈልጎ  ነበር፣  ግና   ደግሞ  መቆም  እንዳለበት  በሚመለከት  እርስበርስ
      ነው።  የመንገድ  ላይ  ደብዛዛ  መብራቶች  በሚችሉት     የማይሰማ የለሆሳስ ድምጽ አሰማ።                  መከራከሩን ተያያዙት። ከብዙ ጭቅጭቅና ንትርክ በኋላ
      አቅም  ብርሃናቸውን  እየፈነጠቁና  ጎዳናውም  በሁካታ            “ምን አልክ?“ ሲል መኮንኑ አፋጠጠው።       መፃጉዑ  ወጣት  ትንሹ  በመሆኑ  ቆሞ  እነዲሄድ
      መሞላት ጀምሯል።                                                                   ተወሰነበት።
                                                    አዩና  በፈገግታ  መልክ  አፉን  አሹሎና
              “ባለ  ጋሪው፣  ወደ  ቮቦርስካያ!”  የሚለውን   ጉሮሮውን  ጠራርጎ  በደከመ  ድምጽ፡-  “የተከበሩ!፣         “እንጓዘው  እንግዲህ”  አለ  መፃጉዑ
      ድምፅ አዮና የሰማ መሰለው፤ “ባለ ጋሪው!”  አለ መልሶ    ያውቃሉ…ልጄ… ከሦስት ቀን በፊት ነው የሞተው።”        ሥፍራውን  ከአዩና  ጅርባ  እንደያዘ።  ቀጥሎም “ ግረፍ

      ተሳፋሪው።                                                                       እንጂ! ደግሞ ምን አስቀያሚ ባርኔጣ ነው ያደረከው! ይህ
                                                    አዩና ወደ ቀኝ ዞር ብሎ፡- “ማን ያውቃል፤
              አዮና ካለበት ነቅነቅ ብሎ በበረዶ ከተሸፈነው   በኃይለኛ ትኩሳት ነው። ለሦስት ቀናት ያህል ሆስፒታል     ባርኔጣ  በመላዋ  ቅዱስ  ፒተርስበርግ  የበሰበሰ  ብቸኛው
      በአይኑ  የሽፍሽፋት  ቂጥ  አጮልቆ  አንድ  ቆብ  የደፋና   ነበር፣  ከዚያም  እዚያው  ሞተ።  መቸም  ያምላክ  ሥራ   ባርኔጣ ሳይሆን አይቀርም!” አለው።
      ረ»ም ካፖርት የለበሰ መኮንን ተመለከተ።              ነው።”                                         አዩና  እምብዛም  በአባባሉ  ሳይናደድ “ ለእኔ

              “ወደ  ቪቦሪስካያ”    ሲል  ደግሞ  ተጣራ          ከጭለማው  ውስጥ  አንድ  ድምፅ “ ዙር      ይመቸኛል” አለ በቀዘቀዘ ስሜት።

      መኮንኑ። “ ተኝተሃል ወይስ ምንድነው? ወደ ቪቦርስካያ     ወዲያ፣  የሎስ  ያንሳህና!”  ሲል  አንባረቀበት።             “ለእኔ  ይመቸኛል?!  እባክህ  ፈረስዋን  ግረፍ!

      እያልኩ አይደል እንዴ?”                        “ዐይታይህም  እንዴ፣  ወዴት  እየነዳህ  እንደሆነ?     ይህን  ሁሉ  መንገድ  በዚህ  ሁኔታ  የምንዘልቀው
                                             ዐይንህን አሰራው!”                          ይመስልሃል፣ ይመስልሃል ወይ? የጆሮ ማሞቂያ ፈልግሃል
              የሰማ መሆኑን ማረጋገጪያ ለመስጠት ራሱን
      ነቅነቅ ሲያደርግ ከትከሻውና ከፈረሱ ላይ ጭምር በረዶ             “ንዳ!ቀጥል  ንዳ“  ሲል  ተሳፋሪው  አዩናን   መሰል?”
                                                                                          በመሃሉ  “  ጭንቅላቴ  ሊፈርስ  ነው “ አለ
      ወረደ።  መኮንኑ  ቀልጠፍ  ብሎ  ጋሪው  ላይ  ተሳፈረ።   አዘዘው።                                 አንዱ ቀጭን ልጅ።
      አዮናም ፈረሱን ለመንዳት ድምፁን ከፍ አድርጎ ፈረሱን             “በዚህ  አካሄድ  ጥዋትም  የምንደርስ
      አነቃና  አንገቱን  ጠምዝዞ  ተደላድሎ  ተቀመጠ።        አይመስለኝም። አለንጋህን ተጠቀምበት እንጂ!“                 “ዱማሶቭቫስካ  መንደር  ትላንት  አራት
      አለንጋውን  ከአስፈላጊነቱ  ይልቅ  ለይስሙላ  በቄንጥ            አዩና  አንገቱን  መዞና  መቀመጫው  ላይ     ጠርሙስ ኮኛክ ጨርሰን እራሴን ፈለጠው።“
      ወዘወዘ።  አሮጌዋ  ባዝራም  አንገትዋን  ሰገግ  አደረገች፤   ተደላድሎ  ከተቀመጠ  በኋላ  አለንጋውን  በጠነነ  ሁናቴ       “ለምን እንዲህ ትዋሻለህ “ሲል አጉተመተመ
      ከዚያም ጣውላ የመሰለ እግርዋን አጠፍ፣ ዘርጋ አድርጋ      አወናጨፈ።  ወደ  ኋላ  ዞር፣  ዞር  እያለ  ተሳፋሪውን   ሌላው  ቀጭን  ልጅ።“  ካለምንም  ሃፍረት  ትዋሻለህ”
                                             ቢመለከትም  ተሳፋሪው  ግን  ዐይኑን  ጨፍኖ  እሱን
                                                                                   አለው ጨመር አድርጎ።
      የጥርጣሬ ያህል ወደፊት መራመድዋን ቀጠለች።            ላለመስማት  ፍላጎቱን  ገድሎ  ተኮፈሰ።  ተሳፋሪው
                                             መኮንን  መድረሻው  ስፍራ  ላይ  ደርሶ  ከጋሪው              “አምላክ  ምስክሬ  ነው፣  ዕውነቴን  ነው
              በድንገት  ከጭለማው  ውስጥ  ወደ  እርሱ                                           የተናገርኩት!”
                                             እንደወረደ  አዩና  ፈረሱን  ግሮሰሪው  ፊት  ለፊት  አቁሞ
      በጣም ቀርቦ  የሚደመጥ ጩኸት ሰማ።                 እንደ በፊቱ ጎብጦና እንቅስቃሴ አልባ ሆኖ ተቀመጠ።                          ወደ ገጽ  84 ዞሯል


       26                                                                               “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           መጋቢት 2013
   21   22   23   24   25   26   27   28   29   30   31